ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፤ የውሸት ጀንበር ሲጠልቅ የሤረኞች ወጥመድ እንደሚበጠስ አመልክተዋል። ይህ መልዕክት ቢተነተንና ቢተረጎም ራሱን የቻለ ዳጎስ ያለ ስንክሳር ይወጣዋል። አሸባሪው ህወሓት ቁጥሩ ቀላል ያልሆ... Read more »
የህወሓት አሸባሪ ቡድን ዋነኛ ዓላማ ከዚህ በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት መሆን አይደለም:: ይህ በፍጹም ሊሆን እንደማይችል ጠንቅቆ ያውቃል:: ይህን የሚያውቀው ለውጡን ተከትሎ ብቻ ሳይሆን ጥንት በጫካ ሲጠነሰስም አንዴ ከስልጣን ከተወገደ ቀጥሎ ምን እንደሚሰራ... Read more »
ኢትዮጵያን ታላቅና ባለ ታሪክ አገር ካደረጓት ሕዝቦች መካከል የኦሮሞ ሕዝብ አንዱና ሰፊ ድርሻ ያለው ነው። ኢትዮጵያ ከውጭ ወራሪዎችም ሆነ ከውስጥ ባንዳዎች ፈተና በገጠማትና ጥቃት በተሰነዘረባት ወቅት ሁሉ ከኦሮሞ አብራክ የወጡ ጀግኖች ከሌሎች... Read more »
የሰሞኑን የአማጺው ቡድን አፈቀላጤ የጌታቸው ረዳ ንግግር ላጤነው አፍ ሲያመልጥ – አይነት ነው። እርግጥ ነው! ይህ ሰው ከአንደበቱ የሚወጣውን ንግግር በውል ያውቀዋል ለማለት ባያስደፈርም ፤ ከመናገር ግን ቦዝኖ አያውቅም፡፡ አሸባሪው ህወሓት በመንበረ... Read more »
አበው ሲተርቱ “እወቅ ያለው በዓመቱ፤ አትወቅ ያለው በሺ ዓመቱም አያውቅ” ይላሉ። ይህ ምሳሌ በዚህ ወቅት ሸኔ ለተባለው አሸባሪ ቡድን ተስማሚ እንደሆነ ይሰማኛል። “ሸኔ” ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር የወጣ አንጃ እንደሆነ ሁላችሁም ታውቁታላችሁ ብዬ... Read more »
ማዝገሚያ፡- ዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ቱማታ፤ ታላላቅ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያዎች በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ ሲጠቀሙባቸው ከኖሩት አባባሎች መካከል አንዱ፤ “ዓለማችን በቀዳሚ ዘመናት በዋነኛነት ስትመራ፣ ስትታመስና ስትተረማመስ የኖረችው በአንደበትና በጣት ፊትአውራሪነት ይመስላል” የሚለው ሀቲት (Theory) በእጅጉ... Read more »
በአንዳንዶቻችን ዘንድ ምስጋና ለሚገባው ምስጋናን መቸር ልምዳችን ሆኖ አያውቅም፡፡ ነገር ግን እነሆ! ዛሬ አንድ ባለውለታን ልናመሰግን ነው፡፡ ይህ ባለውለታችን በበጎ ሰው ሽልማት ላይ ታጭቶ አያውቅም፡፡ ሌሎች መሰል አካላት በጎ አድራጊውን ለሰናይ ድርጊትህ... Read more »
ዓለም በርካታ ጨካኝና አረመኔ ቡድኖች አይታለች። ከሰው ልጅ ሞራልና ስብዕና ባፈነገጠ መልኩ የንጹሃን ደም የሚጠጡና በሰው ልጅ መከራና ስቃይ የሚረኩ በላኤሰቦች ዓለማችን በጉያዋ ታቅፋ ኖራለች፤ አሁንም የሀገራትና የህዝቦች መከራ ሆነው የንጹሃንን ደም... Read more »
ሰሞኑን የህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳና የቢቢሲው ሀርድቶክ አዘጋጅ ስቴፈን በከፍተኛ ደረጃ የመወያያ ርእስ ሆነው ሰንብተዋል። ጉዳዩ በማህበራዊ ሚዲያው ሞቅ ደመቅ ብሎ እየተስተናገደ ያለ ሲሆን በተለይ አንዳንዶች ጉዳዩን ሰፋ አድርጎ ከማየትም ባለፈ... Read more »
አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከጀመረች ወደ 120 ዓመታት እየተጠጋት ነው። በአሜሪካም ሆነ በኢትዮጵያ መንግሥታት ቢቀያየሩ አንድ ጊዜ ሞቅ ሌላ ጊዜ ቀዝቀዝ አልፎ አልፎም ለብ እያለ ቀጥሏል። የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት አሜሪካ ከሌሎች... Read more »