(የመጨረሻ ክፍል) ለውጡ እስከ ባዕተበት መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ያልዘመመ እና ውሀ ልኩን ያልሳተ የልቦና ውቅር አልነበረም። የፖለቲካ፣የአስተዳደር፣የኢኮኖሚ፣የማህበራዊ፣ወዘተረፈ የልቦና ውቅራችን ዘሞ ነበር ማለት ይቻላል። ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ተቋማዊና መዋቅራዊ ሆኖ... Read more »
አሮጌ ያልነው ዓመት አልፎ አዲስ ዓመት ከተተካ እነሆ ቀናት ተቆጥረዋል። ባሳለፍናቸው አዳዲስ ቀናት ብዙ የአዲስ ዓመት ስጦታዎችን ተቀብለን አልያም አቀብለን ይሆናል። በግለሰቦችና በቤተሰብ መካከል ከሚደረገው የስጦታ ልውውጥ ባለፈ ሀገርም ከልጆቿ ስጦታን የምትሻበት... Read more »
ክፍል አንድ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ግለሰብ ፣ ቤተሰብ ፣ ማህበረሰብ ከፍ ሲልም እንደ ሀገር ከክርስቶስ ልደት ወዲህ አዲስ ዓመትን ስንቀበል ስንሸኝ ፣ ስናከብር ስንዘክር፣ ለለውጥ ቃል ስንገባ ቃል ስናጥፍ ፣ ስናቅድ ስንፈፅም... Read more »
የዘመኑ ትውልድ የጀግና አባቶቹ ልጆች መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ ነው! ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ለትግራይ ወጣቶች እና ሚሊሻ የቀረበ ጥሪ የአሸባሪው ጥቂት መሪዎች ባላቸው ስግብግብ የሥልጣን ፍላጎት እና ከሕግ ተጠያቂነት ለመዳን ሲሉ የትግራይን ሕዝብ... Read more »
(የመጨረሻ ክፍል) አሸባሪው ህወሓት በሀገሬ በሕዝቤና በወገኔ ላይ እየፈጸመ ያለው ማለቂያ መቋጫ ያላገኘው ግፍ እንባዬን አድርቆታል። ሀዘኔ ከል በመልበስ ጸጉር በመንጨት ፊት በመፍጀት ትቢያ በመነስነስ ደረት በመድቃት በእዝልና በአራራይ ምህላ በማድረግ አይወጣም።... Read more »
2013 ዓ.ም. አገራዊ ምርጫው በሰላም የተጠናቀቀበት እና የሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሊት የተከናወነበት ነው። ከዚህም በተጨማሪ በከተማዋ የተጀመሩ ትልልቅ ፕሮጀክቶች በወቅቱ ተጠናቅቀው በፕሮጀክት አፈጸጸም ዙሪያ ተስፋዎች የታዩበት ጭምር ነው። የተሰናበተው ዓመት... Read more »
(ክፍል አንድ) በታሪካዊ ጠላቶቻችን ስምሪት ሰጪነትና ስፖንሰር አድራጊነት በአሸባሪው ህወሓት ተላላኪነትና ፊት አውራሪነት በእነ ሸኔ ፣ በጉሙዝ ፣ በጋምቤላና በቅማንት ታጣቂዎች ተልዕኮ ተቀባይነት በህዝባችንና በሀገራችን ህልውና ላይ ግንባረ ብዙ የሽብር ጦርነት ተከፍቶብናል።... Read more »
የሰው ልጅ ሰዓታትን ቀናትንና ዓመታትን ከፋፍሎ እንደ እምነቱ፣ ባህልና የሥልጣኔ ደረጃው የራሱን የቀን መቁጠሪያ አዘጋጅቶ ይጠቀማል። ኢትዮጵያ ከሌላው ዓለም በተለየ የራሷ የዘመን ስሌትና ቀመር ያላት ጥንታዊት አገር ናት። ለኢትዮጵያውያን መስከረም የዓመት መጀመሪያ... Read more »
ያኔና 2013 እያጠናቀቅን ያለው 2013 የልጅነት ዘመኔን ያስታውሰኛል። በብዙ መልኮቹ ወደ ኋላ ወስዶኝ እያለፈም ነው። ከአገሬ ሰላምና ደህንነት ጋር የተያያዝነውን ብቻ ላንሳ። ’’ሁሉም በአገር ነው’’ እንዲሉ። ያኔ ሶማሊያ የአገራችንን መሬት ለመውሰድ ወረረችን።... Read more »
“ተስፋ” ምሰሶዎቹ ሶስት ፊደላት ይሁን እንጂ ግዝፈትና ጥልቀቱ የትየለሌ ነው። በተለይ “የሰው ልጅ በተስፋ ነው የሚኖረው” የሚለውን ስናስብ፣ ጉዳዩ የራስም ነውና “እንዴ …” ማለታችን የግድ ነው። ከ”ጊዜ” ጥናትም አኳያ በሶስት ከፍለን ስናየው... Read more »