የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞችና የአባል አገራት መብትና ግዴታ

ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ የተባረሩትን ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)  ሠራተኞችን አስመልክቶ ከተለያዩ አቅጣጫዎች አስተያየቶች እየጎረፉ ነው። አብላጫው አስተያየት የኢትዮጵያን መንግሥት ድርጊት የሚያወግዝ ሲሆን አነስ ያለው ወገን ደግሞ የመንግሥታቱን ድርጊት የሚደግፍ ነው። ወቃሾቹም... Read more »

ባህላዊ ወረቶቻችንን ለእርቅ

የሸኘነው ወርሃ መስከረም በርካታ ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓሎች የሚከወንበት ባለደማቅ ቀለማትና ህብር ወር ነው። ተፈጥሮም ኢትዮጵያውያንም የሚያጌጡበት ሽቅርቅር ወር ነው። ባህላዊ ወረቶቻችን Cultural Capitals በርከት ብለው የሚገኙበት ባለጸጋ ወር ነው። ሆኖም በሌሎች ወራትም... Read more »

የመንግስታቱ ድርጅት እና አሁነኛ እውነታው

ዓለም አቀፍ ግብረ ሠናይ ድርጅቶች ከተመሰረቱባቸው ከፍ ያሉ ሰብአዊ እሴት አንጻር ከሁሉም በላይ ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ትኩረት ሰጥተው ይንቀሳቀሳሉ። በሴቶች እና ህፃናት ላይ ጥቃት እንዳይፈጸም አጥብቀው ይሠራሉ፤ ድምጻቸውን ከማሰማትም ወደኋላ አይሉም። ፍትህ... Read more »

ለመቶ ቀናት ሳይሆን ለመቶ ዓመታት ብንመኝስ?

ትናንትን ለዛሬ መንደርደሪያነት፤ “ሥልጡን” የሚሰኙት ሀገራት አዲስ መንግሥት ሲያዋቅሩ ፕሬዚዳንቶቻቸው አለያም ጠቅላይ ሚኒስትሮቻቸው ከእነ ካቢኔ አባላቶቻቸው ጋር በመቶ ቀናት ውስጥ በሚሠሩት ሥራ እንደሚገመገሙ ዕድሜ ሳይገድባቸው ከትንሽ እስከ ትልቅ ዜጎቻቸው በሚገባ ይረዱታል፤ ተፈጻሚ... Read more »

በአዲስ ምዕራፍ ከ“እኔ ነኝ” ወደ “እኛ” የተሻገረው፤ የትብብር ፖለቲካችን!

መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም የአዲስ ምዕራፍና አዲስ ተስፋን ያነገበው የስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ውጤት ተግባራዊነት ተበስሯል ። በዕለቱም የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሥራ ዘመናቸውን በይፋ ጀምረዋል ። የተወካዮች ምክር ቤት... Read more »

መረን የለቀቀው የዓለም የኢኮኖሚ ሥርዓትና ፈተናዎቹ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዓለም ሀብት ከግማሽ የሚበልጠውን በባለቤትነት የያዙት 85 ግለሰቦች ናቸው። በዓለማችን ውስጥ 85 እጅግ በጣም ሀብታም ግለሰቦች የ3.5 ቢሊዮን ድሆችን ሀብት ተቆጣጥረው ይዘዋል ማለት ነው (ፎርቢስ መጽኤት ጥር 20014)። የሰው... Read more »

በጥቁር ፕሮፓጋንዳ የምትሸነፍ ኢትዮጵያ የለችም!

ኢትዮጵያ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን አብሪት እና በመከላካያ ሰራዊቷ ላይ በተፈጸመው ጥቃት ምክንያት ሳትፈልግ ጦርነት ውስጥ ለመግባት ተገዳለች። ይህ ሲሆን የዓለም የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጠበቃና አርአያ እንደሆኑ አድርገው የሚያስቀምጡት ምእራባውያንና አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን... Read more »

ከሰብአዊ ድጋፍ ጀርባ ያለው ፖለቲካዊ ሴራ

ዓለማችን አሁን ከደረሰችበት ደረጃ ላይ ለመድረስ በርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ሂደቶችን አልፋለች። የሰው ልጅም ጥንት ከነበረበት የጋርዮሽ አኗኗር፣ በኋላም በኢንዱስትሪ አብዮት፤ አሁን ደግሞ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ዘመን ያለው የርስ በርስ ግንኙነትና መስተጋብር እንደዘመኑ... Read more »

መንግስት ከፓርቲ፤ ፓርቲ ከመንግስት ጉያ ይውጣ

ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በአገሪቱ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ በሁሉም ክልሎች በሚባል መልኩ ተካሂዷል። በዚህም ህዝብ ይበጀኛል የሚለውን መርጦ ለህዝብ ተወካዮችና ለክልል ምክር ቤት ወኪሉን ልኳል። ወኪሎቹም ከመስከረም አጋማሽ ጀምረው መንግስት መስርተዋል።... Read more »

ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለእዳ አከበረው

የመንግስት ምስረታ ድግሱ ተጠናቅቋል። የሚሾሙም ተሹመው ወደ ስራ ገብተዋል። የመንግስት ምስረታ በአሉ ትውስታ ግን እንዲህ በቀላሉ የሚለቀን አይመስልም። ባለፉት ዘመናት በእኛ ሀገር የመንግስት ምስረታ ሂደት በፓርላማ ብቻ የሚያልቅ ጉዳይ ነበር። የዘንድሮው ግን... Read more »