ኢትዮጵያውያን ላለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት በትህነግ (ሕወሓት) ጭቆና ስር ሆነው ከፍተኛ በደል አስተናግደዋል። ዜጎች ፍትህ፣ እኩልነትና ፍትሃዊነትን ተነፍገው በጭቆና ቀምበር ውስጥ አልፈዋል። በማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች በአገራቸው ላይ የመወሰን መብት ተነፍገው ከመቆየታቸውም ባሻገር... Read more »
ከዛሬ ሶስት ዓመት በፊት ሀገራዊው ለውጥ መምጣቱ ያስደነገጠው የትግራይ ክልልን ያስተዳድር የነበረው አሸባሪው ትህነግ ክልሉን ምሸጉ አደረገ። በአዲስ አበባ የሚገኙ የፓርቲውና የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ሳይቀሩ አንድ አንድ እያሉ ወደ ምሽጉ ገቡ፤ መቀሌ... Read more »
ክፉ አውሬ አይለምድ፤ ከለመደም አይወለድ፤ በዓለም ወታደራዊ የተጋድሎ ጥቁር ታሪክ ውስጥ በክፉ ምሳሌነታቸውና ትውስታዎች በሐዘንና በቁጭት ሲጠቀሱ ከሚኖሩት ክስተቶች መካከል፤ ምናልባትም በልዩ ባህርያቸው ልዩ የማስተማሪያ ስፍራ ከሚሰጣቸው ውስጥ፤ ጥቅምት 24 ቀን 2013... Read more »
በሰው ልጅ ውስጥ ትልቅ ቦታ ካላቸው መካከል ልብ እና አዕምሮ (አንጎል) ዋነኞች ናቸው።ልብና አዕምሮ መላ ሰውነትን ብቻ ሳይሆን ዓለምን ሊቆጣጠር የሚችል ተዓምር የመስራት አቅም አላቸው።ሰዎች አንድን ነገር ያስባሉ። በአንጎላቸው ወይም በአዕምሯቸው... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪኳ በርካታ መንግሥታትን አይታለች:: ሁሉም መንግሥታት በቻሉት ሁሉ ለኢትዮጵያ መልካም በመስራት ስማቸውን በታሪክ ድርሳን ላይ ከትበው ያለፉ ናቸው:: ባለፉት 27 ዓመታት ውስጥ የተፈጠረው የአሸባሪው ሕወሓት መንግሥት ግን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ታጥቆ የተነሳ... Read more »
ከሰሞኑ ከአሸባሪው የትህነግ መንደር ብዙ አስገራሚና አዝናኝ ነገሮችን እየሰማን ነው። መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሚያደርገው የህልውና ዘመቻ መጠናከር የተደናገጠው ይህ አገር አፍራሽ ቡድን “ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው” የሚለውን የአባቶቻችን ብሂል ለእኩይ አላማ ሲጠቀምበት... Read more »
ያለፉት አስራ ሁለት ወራቶች ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ምን አይነት እንደነበሩ ሁላችንም የምናውቀው ነው። እኚህ ወራቶች እያንዳንዶቻችንን አስለቅሰውና አሳዝነው ያለፉ ጥቁር ወራቶች ነበሩ። እሸባሪው የሕወሓት ቡድን ለዘመናት ሲጠብቀው የኖረውን መከላከያ ሠራዊት ከኋላው ወግቶ በኢትዮጵያውያን... Read more »
ዓለምን ለመቆጣጠር የት አካባቢ የሚገኙ ቦታዎችን መቆጣጠር ያስፈልጋል በሚለው ዙሪያ የጂኦ-ፖለቲክስ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ልሂቃን ለረጅም ጊዜ ጥናቶችን ሲያካሂዱ ቆይተዋል:: በዚህ ዘርፍ ጥናቶችን ካካሄዱት መካከል ሃሮልድ ማኪንደር አንዱ ነው:: ከነባር የጂኦ... Read more »
ከኢትዮጵያና ከእውነት አምላክ ጋር ተገደን የገባንበት ጦርነት በእኛ አሸናፊነት በቅርብ ይጠናቀቃል። የድህረ ጦርነቱ ዳፋ ግን ላልተወሰነ ጊዜ አብሮን ይኖራል ። የፍትሕ ሚኒስቴር ባለፈው አርብ ይፋ ያደረገው ቅድመ ምርመራ ውጤት ይፋ እንደሆነው ሕወሓት... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዘመናት ተከባብሮ ለዘመናት የኖረ ሕዝብ ነው ሲባል ብዙዎቻችን እንዲሁ በልማድ የሚባል እንጂ በተለይ አሁን ላለው ትውልድ ረብ ያለው አይመስለንም፡፡ ይህንን የኖረ ሀብት የአዛውንቶች ተረት አልያም የፖለቲከኞች ቧልት አድርጎ የሚቆጥረውም አይጠፋም፡፡... Read more »