ውድ የአገሬ ልጆች የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ክብሯንና ነፃነቷን አስጠብቃ የኖረች አገር ናት። ይሄን ወዳጅም ጠላትም ያውቀዋል። ድንበሯን ሊደፍሩ የሞከሩ አይበገሬ ክንዷን አይተዋል። ሊያስገብሯት የቋመጡ አቀርቅረው ተመልሰዋል። ክህደት ለፈጸሙባት... Read more »
ዓለም ስለ ኢትዮጵያ እኛ ከምናውቀው በላይ ታውቃለች። በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየተካሄደ እንደሆነ በቂ መረጃ አላት። ሕዝብ ምን እንደሚፈልግ፣ አሸባሪው ሕወሓት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምን እንደነበር፤ አሁንም ምን እያደረገ እንደሆነ አሜሪካና ግብረአበሮቿ... Read more »
ሰዎቹ ዛሬም ቲያትሩን ከመድረኩ ላይ መጫወታቸውን አላቆሙም። እየተወኑ ነው። ድራማው ግን ያን ያህል የኢትዮጵያውያንን ቀልብ የማረከ አልሆነም። በአጠቃላይ “የተዋጣለት አይደለም” ማለት ይቻላል። ለዘመናት ይህን መሰል “ስላቃዊ አገር የማፍረስ ድራማ” ሲያከሽፍ የነበረ ማህበረሰብ... Read more »
ወትሮውኑም በይዘቱ እንጂ በአቀራረቡ የማይታ ማው የምዕራቡ ዓለም የመገናኛ ብዙኃን አውታር እያደር ባለ መንታ ሰብዕናነቱ እየተጋለጠ መምጣት ከጀመረ ሰንብቷል። ምንልባትም እንዲህ እንደዛሬው በእኛ ላይ ዘገሩን ስላልነቀነቀብን ብዙም አልታዘብነው ይሆናል እንጂ ዘርፉ ከሰውነት... Read more »
አገርን ለመደገፍ የተለያየ መንገድን መከተል ግድ ነው። ከእነዚህ መካከል ደግሞ አንዱ ሠላማዊ ሰልፍ ነው፤ ይህም ሁለት መስመሮችን ይይዛል። የመጀመሪያው ጠላትን በተቃውሞ ማውገዝ ሲሆን፤ ሁለተኛው በመኖርና በመተግበር ለአገር መቆምን ማሳየት ነው። ዛሬ ደግሞ... Read more »
ዘንድሮ ሰኔና ሰኞ እንዲሉ የሕዳር ሲታጠን ሰሞናትና የእፉኝቱና ከሀዲው ትህነግ እጥነት ተገጣጥመዋል። ቀጥለዋል። በጦር ግንባርም በከተማም። ጭፍራዎቹም እየታጠኑ ነው። የሕዳር በሽታን ያመጣው ቆሻሻ ተጠርጎ በአንድ ቦታ ተሰብስቦ ይቃጠላል። ወረርሽኙ ከጭሱ ጋር ይሸኛል።... Read more »
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች…ግን እንዴት? ዛሬ ይሄን እውነት በጋራ እንገልጣለን። በጋራ ያልኳችሁ ኢትዮጵያዊነት የጋራ መልክና የጋራ ታሪክ ስለሆነ ነው። በኢትዮጵያዊነት ውስጥ የብቻና የተናጠል ሕይወት የለም። ከትላንት ዛሬን ያየነው፣ ከዛ እስከዚህ የተራመድነው በመደጋገፍና አብሮ በመብላት... Read more »
መስታወት ፊትን ያሳያል፤ ቃል በተግባር ይፈተናል ማለዳ ወደ ሰርክ ውሏችን ከመሰማራታችን አስቀድሞ ራስን በመስታወት ማስፈተሸ የተለመደ የብዙዎች ልማድ ነው። ውበታችንን ለማድነቅም ሆነ ጉድፋችንን ለማስወገድ የመስታወትን አገልግሎት የምንፈልገው ያለ ይሉኝታና ያለ አድልዎ ማንነታችንን... Read more »
አሜሪካዊው የፖለቲካ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር ፍራንሲስ ፉኩያማ ታዋቂ ከሆኑ የፖለቲካ ምሁራን መካከል ይጠቀሳሉ። የአሜሪካ መንግሥትንም በተለያየ ደረጃ ለበርካታ ዓመታት በአማካሪነት አገልግለዋል። በተለይም በውጭ ጉዳይ እና ብሄራዊ ደህንነት ዙሪያ ለበርካታ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ብዙ የማማከር... Read more »
የሰው ልጅ ከሚያስፈልጉት ምግብ፤ መጠለያ እና ልብስ ባልተናነሰ መልኩ ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ እንዲከበሩለት ይሻል። ለዚህ እንደማሳያ እንዲሆነን የሩቁን ትተን ትውስታው ያልደበዘዘውን የአረቡን ዓለም አብዮት (Arab Spring) መለስ ብሎ መመልከት ይበጅ ይመስለኛል።... Read more »