ሁሌም በዘመን መሀል በጊዜ ተዳፍነው የማይጠፉ፣ በአድማስ የማይከለሉ፣ በድንበር ሳይታጠሩ ፀንቶ የሚቆዩ ድንቅ ክስተቶች ይፈጠራሉ። ሰበብ አልባ ክስተት የለምና ሁሉም የምክንያት ውጤት ስሌት ናቸው። ሁሉምም የራሳቸው መሆኛ ጊዜ አላቸው። አንዳንዴ ደጋግመው ቢከሰቱ... Read more »
የተከበርከው የትግራይ ሕዝብ ሆይ ፤ ያልተከበርኽው አብዛኛው የሕወሓት ጭፍራ ልሒቃን ሆይ ፤ በ17 ዓመቱ የትጥቅ ትግል ከ60 ሺህ በላይ ፤ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ልጆችህን እህት ወንድሞችህ ወላጆችህን ሕይወት ገበርህ... Read more »
ትንቅንቁ እንደቀጠለ ነው። ጠላቶቻችን መንቀዥቀዣቸውን አላቆሙም። እኛ ኢትዮጵያውን በአቋማችን እንደፀናን ነን። “ የራሳችንን እጣ ፈንታ እራሳችን እንወስናለን፤ ለዚህ የሚሆን አቅም እና ዝግጁነት አለን ” ካልን ሰነባበትን።ጠላቶቻችንም “ጠፍጥፈን የሰራንላችሁን አሻንጉሊት ቤተመንግስት አስገቡልን” በሚል... Read more »
(ክፍል ሁለት) ወዳጅ ሲበዛ ጠላት ይቀንሳል፤ በዚሁ ጋዜጣ የትናንትናው ዕትም ላይ ለተከታታይ ጽሑፎቼ የተዋስኩትን “የካሮትና ዱላ” ምሳሌያዊ የትመጣ፣ አስተሳሰቡንና ብሂሉ የተሸከመውን የፖለቲካዊ ሴራ መርህ በአጭሩ ለማሳየት ሞክሬያለሁ።ከመጋረጃ በስተጀርባ ያሉት የመርሁ ዋና ዋና... Read more »
‹‹እግዚአብሄር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ፡፡ ከእንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለእኔ ሞት አላዝንም፡፡ ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም፤ ወደፊትም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም፡፡ አሁንም አገር የሚያጠፋ፤... Read more »
(ክፍል አንድ) የአሜሪካ የቂም መወጣጫ ፖሊሲ፤ ዘመንና ዕውቀት ያልተዋጀበትን ድርጊት ለመግለጽ ሲፈለግ “ካረጁ አንባር ይዋጁ” የሚለው የስላቅ መግለጫ ብሂል ይበልጥ ተመራጭ ይሆናል። የፖለቲካና የማሕበራዊ ሳይንስ ተመራማሪዎች የዛሬውን የአሜሪካ የተንሸዋረረ ጥልቅ የፖሊሲ አስኳል... Read more »
እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም። የኢትዮጵያውያን አሸናፊነት አንዴ በታሪክ መዝገብ ላይ ታትሟል። ይህ ትልቅ እውነት መቼም ሆነ መቼ ከዓለም የታሪክ ማህደር ላይ በፍፁም መፋቅ አይቻልም፡ ይህን ታሪክ ለመፋቅ በከንቱ የሚተጉ ብዙዎችም ትጋታቸው ከንቱ... Read more »
ከዘመናዊው የኢትዮጵያ ታሪክ እንኳ ብንጀምር አፄ ቴዎድሮስ አፄ ዮሐንስ አፄ ምኒሊክ ልጅ እያሱ አፄ ኃይለሥላሴ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ዛሬ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአገራቸውን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ለማስከበር ጦር ግንባር ዘምተዋል። ከፊት ሆኖ... Read more »
በመላው ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መውጣቱን ተከትሎ ሰሞኑን በመዲናችን በጸጥታ አካላት በተለያዩ ቦታዎችና አጋጣሚዎች ከሚደረጉ ድንገተኛ ፍተሻዎች ጋር ተያይዞ የመነጋገሪያ አጀንዳዎች ሲፈጠሩ እየታዘብን ነው። በእርግጥ የሚነሱት መነጋገሪያ ጉዳዮች ለአጀንዳነት የሚበቁ እንኳን አይደለም።... Read more »
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከውጭ አንገታቸው በረዘመ፣ ከውስጥ እይታቸው በጨለመ ጠላቶቿ እየተፈተነች ትገኛለች::ፋሽስቱ የወሮበሎች ቡድን አሸባሪው ሕወሓት በተለይም በአማራና በአፋር በሚገኙ ዜጎቻችን ላይ እጅግ ዘግናኝ ግፎችን እየፈፀመ፣የኢትዮጵያን ክብር እያዋረደ ይገኛል:: በእርግጥ አሸባሪው ሕወሓት... Read more »