ካባ በአገራችን እጅግ ልዩ ቦታ የሚሰጠው የልብስ ዓይነት ነው፡፡ የተለያየ ዓይነት ከመሆኑም በተጨማሪ የተለያየ ትርጉምም አለው፡፡ ለአብነት ያህል ካባ የሚደረበው ስልጣን ሲሰጥ ፣ ዕውቀት ከፍ ሲል እንዲሁም የክብር ደረጃ ሲጨምር ነው። እንዲሁ... Read more »
የተንኮለኛ በድን አፈር ይበክላል፤ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ፈተና በዓይነትም ሆነ በውስብስብ ባህርይው ከእስከ ዛሬው የተለየ ስለመሆኑ ተደጋግሞ ሲገለጽ ሰንብቷል። ምናልባትም ክስተቱ በዓለም ድርሳናት ውስጥ እንደ አዲስ ታሪክ ተመዝግቦ ለመፃኢው ትውልድ ማስተማሪያ ሊሆን እንደሚችል... Read more »
በእኛ አገር ሁሉም ነገር ምክንያት አለው። ዝም ብሎ ነገር የለም። ምናልባት ችግሩ ልክ እንደ የአሁኑ የእነ አሜሪካ አስተዳደር ያንን ምክንያት ለማወቅ አለመፈለግ፤ ወይም ከተገኘም በኋላ ምክንያቱን አለመረዳት፤ መረዳት አለመቻል፤ ለግል እውርና ስውር... Read more »
ከድሮ እስከ ዘንድሮ ስለኢትዮጵያ ዕድገትም ሆነ ውድቀት ሲነሳ አብሮ ይወሳል፡፡ የታሪክና የፖለቲካ ማጠንጠኛ፤ የዲፕሎማሲ መቀየሻ፤ የኢኮኖሚ ዕድገት ማሳለጫ ፤የወታደራዊ አቅም ማሳያ ተደርጎም ይወሰዳል። ብዙዎችም ዓለምን የመቆጣጠሪያው ቁልፍ ቦታ እን ደሆነም ይስማሙበታል-ቀይባህርና አካባቢው፡፡... Read more »
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ነባራዊ ዓለምአቀፍ ሁኔታን ያላገናዘበና ቁሞ ቀር ነው። አዎ የምዕራባውያን በተለይ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ከቀዝቃዛው ጦርነት ቆፈን መላቀቅ አልቻለም። በአጭር ጊዜም ይላቀቃል ተብሎም አይጠበቅም። ለአሜሪካ ዛሬም ሶሻሊዝም ቻይና... Read more »
ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን ጦርነት ለመቀልበስ የመጨረሻ እርምጃ መውሰድ ጀምራለች:: ለዚህ ደግሞ ከመሪዋ ጀምሮ ወደግንባር በመዝመት ጦርነቱን በድል ለመፈፀም ከጫፍ ደርሳለች:: በተለይ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ወደግንባር መዝመት ተከትሎ መላ ኢትዮጵያውያን ከዳር... Read more »
በግፈኛውና በአሸባሪው ሕወሓት ምክንያት አገሬ ውሎዋን ጦር ሜዳ ካደረገች እነሆ በአንድ ዓመት ላይ አንድ ወር ተደመረ፡፡ ከቅርብ ቀናት ወዲህ ከጀግኖቹ ልጆቿ ጋር በዐውደ ግንባር እየተፋለመች ያለችውም መንግሥቷን እንዲመራ የሥልጣኑን ብኩርና ያጎናጸፈችውን ፊት... Read more »
የዓለምን እንዲሁም የሕይወትን ጨለማ ጎን እንጂ መልካም ገጽታና የተሻለ ተስፋ መመልከት የተሳናቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች ዘወትር የሕዝቦቿ ነገ ጨለማ እንደሆነ ከመናገር ቦዝነው አያውቁም። ከውስጥም ከውጭም ሆነው በያዙት የሚዲያ ግብአቶች ሁሉ ደጋግመው የሚነግሩንም ይህንን... Read more »
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዘመኑን የማይዋጅ ከመሆኑ ባሻገር መንታ መንገድ ላይ ተቅበዝባዥ ሆኗል። የ”ልዕለ ኃያሏ” ዲፕሎማሲም ሆነ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ የቁልቁለት መንገዱን ከተያያዘውም ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ሆኖታል። በእኛ የተጀመረ በእኛም የሚቋጭ... Read more »
«ታሪክ ራሱን ይደግማል» አባባልን ያልሰማ አለ ለማለት ይከብዳል፤ ታሪክ ራሱን ሲደግም ያላየ፣ ባያይ እንኳን ያልሰማ የለምና በዚህ ጽሑፍ ታሪክ ራሱን ስለመድገሙ በመረጃና ማስረጃ አስደግፈን እናወጋለን። በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአገር... Read more »