እንዴት ነበር ታላቅ ሀገርና ህዝብ የሆነው? እንዴት ነበር የነጮችን አገዛዝ አሸንፈን የነጻነት ምድር የፈጠርነው? እንዴት ነበር ከራሳችን አልፈን ለመላው ጥቁር ህዝብ የብርሀን ቀንዲል የሆነው ? የስልጣኔ ፋና ወጊ የሆንነው ? ለማያውቁን መልስ... Read more »
አሜሪካም ሆነች ምዕራባውያን ሀፍረታቸውን ቅርጥፍ አድርገው በልተው ከአሸባሪው ሕወሓት ጎን የቆሙት ለስትራቴጂካዊ ብሔራዊ ጥቅማቸው ሲሉ፤ ሲጠሩት አቤት ሲልኩት ወዴት የሚል ተላላኪ መንግስት ለማስቀመጥ፤ የኢትዮጵያ የኤርትራና የሶማሊያ መቀራረብ ለቀጠናው ስጋት ስለሚሆን፤ ከቻይናና ከራሽያ... Read more »
‹‹ፀቤን ከሚያውቅ አድርግልኝ›› ከአባቶች ፀሎት አንዱ ነው። ለወዳጅነት ብቻ ሳይሆን ለጠላትም ፀሎት ይደረጋል ማለት ነው። ‹‹ለጠላቴ ልቦና ስጥልኝ›› የሚባልም አለ። ይሄኛው በዕድሜ የገፉ አዛውንቶችና መነኩሳት የሚሉት ነው። መጣላት ለማይችሉት ማለት ነው። መጣላት... Read more »
ነገረ ጉርሻ፤ ጉርሻው ላያጠግበኝ አፌን አስነክተው፣ እንደጠገበ ሰው አሙኝ ተመልሰው። እከሌ ተብሎ ስሙ የማይጠቀስለት የሀገሬ “አፈ ሊቅ” በተቀኘው ዘመን ዘለቅ ቅኔ የተንደረደርኩት ሃሳቤን በአግባቡ ይገልጽ ስለመሰለኝ ነው። እንጂማ ስለ የማዕድ ላይ ጉርሻ... Read more »
የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን አቅሙ የፈቀደውን ሰብአዊ፣ ቁሳዊና ኢኮኖሚያዊ በደሎችን ይፈጽምባቸው ከነበሩ ቦታዎች ተጠራርጎ ወጥቷል። ይህም ሆኖ ግን ቡድኑ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ እንደሚባለው አይነት፣ በየጊዜው እራሱን እንደእስስት እየለዋወጠ ሲመቸው ጥቃት እያደረሰ... Read more »
/ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪያቸውን ተቀብለው ወደ አገር ቤት ለመጡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል / አገር በአንድ ግዙፍ ቤተሰብ ሊመሰል ይችላል። አንድ ቤተሰብ የቆመበት መሠረት ጥንካሬ የሚታወቀው ከደስታ ጊዜያት ይልቅ ቤተሰቡ... Read more »
የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ታላላቅ ከሚባሉት ዓለምአቀፍ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡ ይሕ ዓለም አቀፍ ተቋም በየአገሩ በጤና ተቋማት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች እንዲመዘገቡ ብሎ በሥራ ላይ ያዋለው ‹‹Surveillance system for attacks on health care››... Read more »
አገር እንባ አላት።አገር ስሜት አላት።አገር ታለቅሳለች።በልጆቿ የመዳኗን ያክል ትታመማለች። የኢትዮጵያ አብዛኛው ህመሟ ደግሞ እንደ ሕወሓት ካሉ አረመኔ ቡድኖች የሚመነጭ ነው።በአመነው ህዝብ አሸሪው ሕወሓት የኢትዮጵያን ህዝብ አደራ የበላ ጅብ ነው። በአለም የፖለቲካ ታሪክ... Read more »
የአገሬ ሰው “ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ” ይላል የቃልን ኃያልነትና የከበረ ዋጋ ሲገልጽ። ቃል ዕምነት ነው፣ እዳም ነው፤ ቃል እውነትና ሕይወትም ነው። ቃል እውነትና ሕይወት እንዲሆን ግን ፍጻሜና ተግባር እንዲሁም ቁርጠኛ እንቅስቃሴና ኃላፊነትን... Read more »
በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት የተጀመረው ማጥቃት አሸባሪውን ሕወሓት ከአማራና ከአፋር ክልሎች በማስወጣት የመጀመሪያውን ግብ አሳክቷል። መንግሥትም የመከላከያ ሠራዊቱ አሁን በያዛቸው አካባቢዎች ላይ እንዲቆይ ትእዛዝ ሰጥቷል፤ ይሄንን ውሳኔ የወሰንነው በስሜት ሳይሆን የሚያስገኘውን ዘላቂ... Read more »