ሰላም ውሎ ማደር፣ ሰርቶ መብላት፣ ለፍቶ ሃብት ማፍራት፣ ወልዶ መሳምና ማሳደግ… እነዚህና ሌሎችም የሰው ልጅ ማህበራዊ እውነቶች ተረት የሆኑባቸው፤ ወጥቶ መግባት ብርቅ፣ ያፈሩትን ንብረት በአንድ ጀንበር ማጣት እና ወልደው የከበዱበትን፣ ሰርተው ሃብት... Read more »
አሹ ኢትዮጵያ! አፍሪካውያን ገዢዎቻችን የሰላሣ አምስተኛውን ዙር አህጉራዊ ስብሰባ በስኬት አጠናቀው በሰላም ወደየቄያቸው ተመልሰዋል። የስብሰባው በድል መጠናቀቅ እኛን ዜጎች በደስታ፣ አገራችንን በኩራት፣ መሪዎቻችንን በእፎይታ ማረስረሱን ጮክ ብለን ባንመሰክር በመንግሥታችን ዓይን ፊት ብቻ... Read more »
የአፍሪካ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባችን እንደስሟ አብባና አሸብርቃ 35ኛውን የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ታዳሚዎችን ጠብ እርግፍ ብላ እያስተናገደች ትገኛለች።በተለይም ኮረና እና ጦርነት አጥልቶበት ከነበረው ክፉ መንፈስ ወጥታ እንዲህ በአማረና በደመቀ ድባብ መታየቷ... Read more »
መተካካት ያለ ነው። ዘላለማዊ ነገር ባለመኖሩ የማይተ(ካ)ካ ነገር የለም። የማይታደስ ሀሳብም አስተሳሰብም የለም። ካለም ያለው እድል መፈንገል ነው። የነጮቹ ቅኝ አገዛዝ የፖለቲካ ፍልስፍናም ሆነ የዘረኝነት ርእዮት “ካልተፈነገልኩ በስተቀር ….” በማለት ምሎ የተገዘተ... Read more »
አፍሪካውያንን ከቅኝ ግዛት ለማላቀቅ እንዲሁም የምጣኔ ሀብትና የፖለቲካ ውህደት ለመፍጠር የተመሠረተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (Organization of African Unity – OAU)፤ እ.አ.አ በ2002 ዓ.ም በአፍሪካ ኅብረት (African Union – AU) ሲተካ ሁሉም የአፍሪካ... Read more »
በአንድ ወቅት «ኢትዮጵያውያን ‛የመጀመሪያው’ ማለት ይወዳሉ» የሚል ሃሜት መሰል የአላዋቂ ቧልት በአንድ ታዋቂ ቧልተኛ ከተሠራጨ ወዲህ ብዙ የዘመን ተጋሪዎች እውነት መስሏቸው «ልካችንን ነገረን» እያሉ ቧልተኛውን በአድናቆት ሲያመሰግኑና የአባባሉን ትክክለኛነት ደጋግመው ሲያስተጋቡ ሰምቼ... Read more »
1950ዎቹ ለአፍሪካውያን የተለየ ተስፋ ይዞ የመጣ ጊዜ ነበር። የአፍሪካ አገራት የነበሩበትን የቅኝ ግዛት፣ ጭቆናና የባርነት ቀንበር በመሰባበር ነፃነታቸውን ያወጁበት፤ በአህጉሪቷ የነፃነት ቀንዲል የፈነጠቀበት ጊዜም ነበር። ታዲያ በወቅቱ አፍሪካውያን ራሳቸውን ከቅኝ ገዢዎች ነፃ... Read more »
መንደርደሪያ፤ ማንኛውም ቤተሰብ በአውራነት የሚታይ አንጋፋ አባል እንዳለው ሁሉ አገራትም እንዲሁ “ታላቄ” ለመባል የማያንሱና የብኩርና ክብር መቀዳጀት የሚገባቸው ፊት ቀደሞች እንደሚኖራቸው ማሰቡ በተፈጥሯዊ ይሁንታ የሚታይ ብቻ ሳይሆን አሜንታ የሚገባው ቅቡል እውነታ ጭምር... Read more »
የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ስብሰባውን በመደበኛ ቦታው አዲስ አበባ ለማካሄድ ሽርጉድ እያለ ነው::ለ34 ጊዜያት በመደበኛነት የተለያየ አጀንዳ በመያዝ ሲካሄድ የሰነበተው ስብሰባ ዘንድሮም ለ35ኛ ጊዜ ሲካሄድ የራሱ የሆኑ አጀንዳዎች ቢኖሩትም የሁልጊዜም መደበኛም ሆነ... Read more »
ከዚህ በቀደመው መጣጥፌ ዴስቲኒ ኢትዮጵያዎች ወይም ” ቲም ንጉሡ ” የተገለጠላቸው ራእይ በ50ዎቹ ደቀ መዛሙርት ተተርጉሞ” ብሩህ ተስፋ ከፊታችን ነው ! እርሱን ዕውን ለማድረግ እንነሳ! “በሚል ርዕስ ከወካይ ዜጎች ለመላው ኢትዮጵያውያን ከቀረቡ... Read more »