ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ ለመሆኑ ሳምንቱ እንዴት አለፈ፤ በተለይ የእግር ኳስ አፍቃሪ ወዳጆቼ ሰሞኑን በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ትኩረታቸውን አድርገው መሰንበታቸውን ታዝቤአለሁ። ሊቨርፑል እና ሪያል ማድሪድ ያደረጉት የቻምፒዮንስ... Read more »
ይህ ጸሐፊ ከማኅበራዊ ሚዲያ ቱማታ ይልቅ ስሜቱንና ሃሳቡን ሰብስቦ በመጻሕፍት ውስጥ ራሱን ቢሸሽግ ይመርጣል። የስሜትን ወጀብ ጸጥ አድርጎ በተረጋጋ መንፈስ እውቀትን ለመገብየት መጻሕፍት በእጅጉ ተመራጭ ናቸው። ዘመነ ቴክኖሎጂ ግን ሕዝበ አዳምን ከመጻሕፍት... Read more »
ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል እንዲሉ፤ ሐሰትን በመደጋገም እና ሕብረተሰቡ ውስጥ እንዲሰርጽም እንዲራባም በማድረግ ኑሯቸውንና ሕልውናቸውን የገነቡ የአሸባሪው ሕወሓትና ግብራበሮቹ ከመቼውም በበለጠ አዲስ ስልትና ጥምረት ፈጥረው እንደ አዲስ መንቀሳቀስ ጀምረዋል። ይህ ሐሰትን የመደጋገምና... Read more »
ኢትዮጵያ እና ግብርና በእጅጉ የተቆራኙ፤ ለሺህ ዓመታት የቆየው ግብርና ዛሬም ድረስ የሕዝቧን ከ80 በመቶ በላይ እንደ መተዳደሪያ ሆኖ የሚያገለግል፤ ነገር ግን ዛሬም ከጥንቱ ዘመን የአስተራረስ ዘይቤ እምብዛም ፈቀቅ ያላለ መስክ ነው። በዚህም... Read more »
በአሁኑ ሰአት ጉዳዬ ተብለው፣ በአግባቡ፣ በአጀንዳነት ከሚንሸራሸሩት ሀሳቦች አንዱ ”ኢትዮጵያ ታምርት” የሚለው ሲሆን፤ ”ምን?” ብለን የመጠየቃችን ጉዳይም ይህንኑ ከመጠየቅና እንዲብራራም ከመፈለግ እንጂ በአጀንዳው ለመራቀቅ አይደለም። ለዛሬው የመረጥኩት ርእሰ ጉዳይ ምን መነሻ ይሄው... Read more »
ግለሶቦችን በመልካቸው ለመለየት እንደማያስቸግር ሁሉ፤ ሀገራትም የሚታወቁበት የራሳቸው መልክ አላቸው። የሀገራት ውበትም ሆነ የፊት እድፍ መገለጫው ብዙ፤ መከሰቻውም የዚያንው ያህል የትዬለሌ የሚባል ዓይነት ነው። የየሀገራቱ መልከ ብዙ ገጽታቸው የሚነበበው፣ የሚያያዘው፣ የሚሳለውና የሚቀረጸው... Read more »
ግባችንን ሰላም እና ዴሞክራሲ አድርገን ስንነሳ፤ መንገዳችን ሰላማዊ፣ አካሄዳችን ዴሞክራሲያዊ ይሆናል። መዳረሻችን ሁሉን አቀፍ ነጻነት ሆኖ ስንነሳ፤ መንገዳችን የሃሳብ ልዕልና የሚናኝበት የአዋቂዎች መተላለፊያ ይሆናል። የጉዟችን ፍጻሜ ሁሉን አቀፍ ከሆነ ብልጽግና ከፍታ ላይ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ወዳጆቼ !! ሰነፍና አላዋቂዎች ስለትናንት፣ ብልሆች ስለአሁን፣ ሞኞች ደግሞ ስለነገ ብቻ ያወራሉ ይባላል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዓለም መገናኛ ብዙኃን አማካኝነት የምንሰማቸው ዜናዎች ሁሉ የሚነግሩን ስለ ጦርነቶችና ግጭቶች... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ ልብ አጥታለች። ልብ ስላችሁ ደረታችን ስር ያለውን ማለቴ አይደለም ቀናውን የሚያይ ልብ እንጂ። ይህን አይነቱ ልብ ደግሞ ለሰዎች አስፈላጊ ነው። ለምን ቢሉ፣ ልብ የርህራሄ ምልክት ነው። ልብ የእውነትና የፍቅር ማደሪያ... Read more »
በየጊዜው ስልትና አይነቱን እየቀያየረ የሚከሰተው ኮንትሮ ባንድ እና ሕገወጥ ንግድ፤ ጥቂቶች ባቋራጭ የሚከብሩበት ቢሆንም፤ ኢትዮጵያ በብዙ የምትከስርበት፣ ኢትዮጵያውያንም ክፉኛ የሚጎዱበት ተግባር ነው።በየዓመቱ በቢሊዬን የሚቆጠር ሃብት የሚንቀሳቀስበት ይሕ የሕገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ተግባር፤ የአገርን... Read more »