ልዩ ክትትል የሚሻው የነዳጅ ድጎማ ማስተካከያ ትግበራ!

ኢትዮጵያ ነዳጅ በአነስተኛ ዋጋ ከሚሸጥባቸው የአፍሪካ አገራት መካከል ተጠቃሽ እንደሆነች ዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ መረጃዎች ያሳያሉ። በ‹‹ስታቲስታ›› የገበያ መረጃ ተቋም (Statista) መረጃ መሠረት ነዳጅ አምራች ከሆኑት አንጎላ፣ ናይጄሪያ እና አልጄሪያ በመቀጠል በአፍሪካ... Read more »

በውሸት ትርክት የተጐሳቆለችውን ሀገራችንን በእውነት እና በፍቅር እናጽና!

ውሸት ምን ያህል ሀይል እንዳላት አሸባሪው ሕወሓት የኔ ዘመን ባለታሪክ ነው። እኩይ ባለታሪክ። ትላንት ዛሬና ነገ የራሳቸው የሆነ የእውነት የፍትህና የሀቅ ሚዛን አላቸው። በዚህ የጊዜ አብራክ ውስጥ ሙሉ ሆኖ ማለፍ ደግሞ የሁሉም... Read more »

የንግዱ ማኅብረሰብ ያልተገባ ጥቅም ከማጋበስ ወጥቶ ስለ ሀገርና ሕዝብ ሊያስብ ይገባል!

በሀገሪቱም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰቱ ሁነቶች ምክንያት የሸቀጥና የምግብ ፍጆታዎች ዋጋ በየጊዜው እየጨመረ ይገኛል፡፡ በተለይ መሰረታዊ በተባሉ የምግብ ፍጆታዎች ላይ በየቀኑ በሚባል ደረጃ ዋጋቸው እየናረ ነው፡፡ የዋጋዎች መጨመር ደግሞ ተጠቃሚውን ወይም... Read more »

የንባብ ባህላችን አገራዊ ፋይዳው

 ማንበብ ለአንድ አገር ያለውን ሁለንተናዊ ፋይዳ የማያውቅ አለ ብዬ አላስብም። ትውልድ ከሚገነባባቸው መልካም እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ጠንካራ የንባብ ባህል ነው። የእያንዳንዳችን ነገ ለመጽሐፍ በሰጠነው ክብርና ዋጋ ልክ ይመዘናል። ከትላንት እስከዛሬ ስለመጽሐፍና... Read more »

ከህግ በላይ ማነው …

<<በህግ አምላክ!>> የሚለው ሀረግ የአገሬ ሰው ካልተገባ ተግባሩ አልያም እርምጃው የሚያስቆመው ጥሩ ልምድ ሆኖ ዘመናት ተሻግሯል፡፡ ይህ ህግ ካልተገባ ድርጊት የሚያቅብ ተገቢ ካልሆነ ተግባር ገቺ መሆኑን አመላካች ነው፡፡ ሰዎች መተዳደሪያቸው ይሆን ዘንድ... Read more »

የፓርላማችን ውሎ ያስታወሰን ቁምነገሮች

ታሪካዊ ዳራ፤ የኢትዮጵያ መንግሥታዊ ፖለቲካ በፓርላሜንታዊ ሥርዓት መመራት ከጀመረ አንድ ክፍለ ዘመን ሊሞለው የቀረው አሥር ያህል ዓመት ብቻ ነው። ፓርላማው የመቶ ዓመት እድሜ ሻማውን የሚለኩሰው፤ አራት ቀሪ የሥልጣን ዓመታት ከፊቱ የሚጠብቁት የዛሬው... Read more »

ዛሬ የምንተክላት አንድ ችግኝ ነገ ላይ ለእኛና ለልጆቻችን የህይወት ዋስትና ትሆናለች

ኢትዮጵያን እናልብሳት መርሀ ግብር ባለፉት ሶስት አመታት ውስጥ ያላማቋረጥ ሲተገበር የነበረ የአረንጓዴ ልማት አሻራ ፕሮግራም ነው። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መሪነት ኢትዮጵያ አገራችን ካከናወነቻቸው በጎ ተግባራት ውስጥ ቀዳሚ ሆኖ የሚጠቀስም ነው። ዘንድሮም... Read more »

<<የዘረኝነት ዲያሊስስ>>

ዲያሊስስ፡- የሕክምናው ሳይንስ፤ ዲያሊስስ – ከባእድ ቋንቋ ተላምዶ ቤተኛ የሆነ የተውሶ ስም ነው፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች ኩላሊት ችግር ሲያጋጥመው ማስወገድ ያልቻላቸውን ቆሻሻዎችና ትርፍ ፈሳሾች ከደም ውስጥ በእጥበት የሚወገድበት የሕክምና ዘዴ የኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ... Read more »

ክረምትን ለበጎነት

አሲዮ ብለን፣ የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ፣ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ ስንል ገጥመን፣ በጥሌ ዜማ፣ በዘሪቱ ጌታሁን እንቁጣጣሽ እንኳን መጣሽ፣ በአበቦች መሀል እንምነሽነሽ ብለን ተምነሽንሸንና የአዲስ ዓመት ብስራታችንን መስከረምን ሸኝተን፣ ከገናና ከፋሲካ፣ ከአረፋና... Read more »

መገናኛ ብዙሃን ከአሉባልታና ከፈጠራ ወሬ ወጥተው በሃላፊነት መንፈስ ሊንቀሳቀሱ ይገባል!

መገናኛ ብዙሃን ለአንድ አገር ህልውና መሰረት ከሚባሉት የመጀመሪያውን ቦታ ይይዛሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን የገጠሙን ችግሮችን በማራገብም ሆነ መፍትሄ በማፈላለግ የመገናኛ ብዙሃን አውታሮች እና ባለሙያዎች የማይተካ ሚና አላቸው የሚል የፀና ዕምነት አለኝ፡፡ መገናኛ... Read more »