ሕወሓት፡- “የፈርኦን ፈረስ

ወደ ዛሬው የመጣጥፌ ርዕሰ ጉዳይ ከማለፌ በፊት ስለ ሕወሓት ወቅታዊ ሁኔታ ባሰብሁና ባወጣሁ ባወረድሁ ቁጥር የሚከነክኑኝንና የሚያብከነክኑኝን ጉዳዮች ላነሳ ወደድሁ። የመጀመሪያው ተወደደም ተጠላም መንግስት ሕወሓትን በተለመደውና መደበኛ በሆነው የውጊያ፣ የፕሮፓጋንዳና የዲፕሎማሲ መንገድ... Read more »

የመገናኛ ብዙሃን ውጤታማነት ለአገራዊ ምክክሩ ስኬት

ኢትዮጵያ በየዘመኑ የተፈጠሩና ከዘመን ዘመን እየተሸጋገሩ የመጡ ያልተቋጩ ሃሳቦች፣ በይደር የቆዩ አለመግባባቶች እንዲሁም አገር ትቀጥል ዘንድ ቅድሚያ ተነስቷቸው የቆዩ የማያግባቡ አጀንዳዎች የተሸከመች አገር ናት። አገሪቱ ልዩነቶችን በውይይት የመፍታት የቆየ ባህል ቢኖራትም እነዚህን... Read more »

ባህልና በዓላት የሁለት ገጽ አንድነት፤

ወርሃ ነሐሴ በርከት ያሉ ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላት የሚስተናገዱበት የደማቅ ክስተቶች ዕድለኛ ወር ነው። ዝናባማው የክረምቱ የአየር ጠባይ ስሜትን የማጨፍገግ ብርታቱ ጠንከር ያለ ቢሆንም አብዛኞቹ የወሩ ቀናት በባህላዊና በሃይማኖታዊ በዓላት የደመቁ ስለሆነ እንደ... Read more »

የኃያላኑ ጉሮሮ ለጉሮሮ ትንቅንቅና አንድምታው

የአሁኑ ዘመን የሃያላኑ አገራት የጉሮሮ ለጉሮሮ ትንቅንቅ በተለይ ሶስት አገራትን ይመለከታል። ሩሲያ እና ቻይና በአንድ በኩል፤ አሜሪካ እና ምእራቡ (አንዳንዶቹ ወጣ ገባም እያሉ ቢሆንም) በሌላኛውና ተቃራኒው ጫፍ። ለምን? ጥያቄው ይሄው ነውና በቀጥታ... Read more »

እርቅ ደም ያድርቅ…..

 ያኔ ቀደም ባሉት አመታት ..እንደ አሁኑ በዘርና በጎሳ ሳንከፋፈል በፊት፤ አገራችን በእኛ እኛም በአገራችን ነበርን። እንደ አሁኑ በብሄርና በኃይማኖት ከመለያየታችን በፊት የአንድነት መገለጫችን መለያችን ነበር። አሁን ሁሉም ነገር ሌላ ነው..አንድነት ያቆነጀው ኢትዮጵያዊ... Read more »

እንደ አሸንዳ/ሻደይ ባህላችን ፍቅራችንም ወሰንና ድንበር አይኑረው

በሁሉም አቅጣጫ ያሉትን የኢትዮጵያ ህዝቦች እንዳይበታተኑ ያስተሳሰሩ፤ እንዳይለያዩ ያጣመሩ፣ ጠንካራ ገመዶች በአገራችን ሁሉም ጫፎች ይገኛሉ። እኛነታችን የሚገለፅባቸው የተለያዩ በዓላት ደግሞ የኢትዮጵያዊነት ሕብር ተጠብቆ እንዲቀጥል ከሚያደርጉ ገመዶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው። በዚህ ረገድ ሰሜን፣... Read more »

ትምህርትና መምህርነት

ትምህርት የሰው ልጅን ወደተሻለ ልዕቀትና ልዕልን የሚያሻግር መሣሪያ ነው። ሁሉም ሀገር ያደገውና የበለጸገው በትምህርት ነው። የትምህርት ባሕል/መሠረት የላቸውም የሚባሉ ሀገራት ቢያድጉ እንኳን ከተፈጥሮ ሀብታቸው ጋር ከሌላው ማኅበረሰብ የተማረውን ኃይል ይዘው ነው። በአንድ... Read more »

እንጠይቅ… ለጥያቄያችንም መልስ እንፈልግ

አለም በመጠየቅ ፍልስፍና ውስጥ ናት:: እውነት የት ነው ብሎ መጠየቅ የአንድ ማህበረሰብ ህዳሴ መሰረት ነው:: ሀገር በጥያቄ ስትገነባና በአሉባልታ ስትገነባ ሁለት አይነት ናት:: በጥያቄ የተገነባ ሀገር በአሉባልታ አይፈርስም:: በአሉባልታ የተገነባ ሀገር ግን... Read more »

የትግራይ ወጣት የተፈጠረው ለጥይት ሳይሆን ከፍ ላለ ሰብአዊ አላማና ተልእኮ ነው!

 በትግራይ ወጣቶች ደምና በትግራይ ህዝብ ተስፋ በመቆመር ዘመኑን የፈጀውና ዛሬም እየቆመረ ያለው አሸባሪው ህወሀት ከትናንት ስህተቱ መማር የሚያስችለውን እድል እየገፋ የመጨረሻ እስትንፋሱ የሚቆረጥበትን የጥፋት መንገድ ሊገፋበት ዳር ዳር እያለ ይገኛል። በደደቢት በረሀ... Read more »

አሸባሪው ህወሓት ቅድመ ሁኔታ የሚደረድረው እጁ ላይ ምን አለውና ነው .!?

አሸባሪው ህወሓት እድሜ ዘመኑን ክህደት የተጣባው ፤ በመታመን ኪሳራና እዳ እስከ አንገቱ የተዘፈቀ ሆኖ እያለ መንግስት ለሀገርና ለሕዝብ ሰላም ሲል የወይራ ዝንጣፊ ይዞ እጁን ሲዘረጋለት አንድ ጊዜ ቅድመ ሁኔታ እየደረደረ ፤ ሌላ... Read more »