
የተነጠቀ ልጅነት … የወታደር ልጅ ነች:: አባቷን በሞት ያጣችው የአስራ አንድ ዓመት ህጻን ሳለች ነበር:: አባወራው ከሞቱ በኋላ በቤቱ ችግር ሆነ:: ግዳጅ የቀሩት ወታደር ጎጆን ድህነት ዳበሰው:: የባላቸውን እጅ ሲጠብቁ የኖሩት እማወራ... Read more »

የመርካቶዋ ጭምት የመሀል መርካቶ ልጅ ናት። ውክቢያ ግርግር ከበዛበት፣ የሰዎች አጀብ ከሚታይበት ደማቅ ሰፈር አድጋለች። መርካቶ የበርካቶች መገኛ፣ የብዙኃን ንግድ መናኸሪያ ነው። የአካባቢው ጎዳና ጭርታን አያውቅም። ሁሉም በግፊያና ትግል ሲሮጥበት ይውልበታል። ፍቅርተ... Read more »

ፋጡማ ዓሊ ስለነገ ብዙ ታልማለች። የአንድ ልጇ ዓለም፣ የባለቤቷ ነገ የተሰራው በዛሬው ማንነቷ ነው። ይህ ህልሟ ዕውን እንዲሆን አታስበው የለም። ጠንክራ ብትሰራ፣ ጉልበቷን ብትከፍል ያቀደችውን አታጣም። ነገ ለእሷ የዛሬው ላብ ድካሟ ነው።... Read more »

ደብረሲና በመልካም ትዳር የታነጸው ጎጆ ደስተኛ ቤተሰቦች አፍርቶ ዓመታትን ዘልቋል። ጥንዶቹ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ጠዋት ማታ ይተጋሉ። መምህሩ አባወራ ስለልጆቻው ነገ ሃሳባቸው ብዙ ነው። ዕውቀት አጋርተው ቀ ለም ለ ማስረጽ ዓ ይኖቻቸው ከ... Read more »

ልጅነት… ልጅነቷን ተወልዳ ባደገችበት የእናት አባቷ ቤት አሳልፋለች። የዛኔ ሕይወት ለእሷ መልካም የሚባል ነበር። ይህ ዕድሜ ከእኩዮቿ የቦረቀችበት በደስታ ተጫውታ ያለፈችበት ነው። ዛሬ ላይ ቆማ ትናንትን ስታስብ ያለፈው ታሪክ በነበር ይታያታል። ልጅነት... Read more »

እንደመነሻ … ዕለቱ አዲስ ዓመት ሊገባ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት የቀሩት የዓውደ ዓመት ዋዜማ ነው፡፡ ሁሌም ዓመት በዓል ሲደርስ የሚኖረው ግርግርና ዝግጅት ዛሬም ቀጥሏል፡፡ አዎ! አውደ ዓመት ነው፡፡ ያውም አዲስ ዓመት፡፡ ይህን ጊዜ... Read more »

ከደማቁ የምሽት ገበያ መሀል ሁሌም ከነፈገግታው ይታያል። ለእሱ ሳቅ ጨዋታ የዘወትር መለያው ነው። ያገኛቸውን ሁሉ እየቀለደ ያሳስቃል። እያጫወተ በቀልድ ከሚቀርባቸው አብዛኞቹ የእሱ ደንበኞች ሊሆኑ አይዘገዩም። ጨዋታውን ብለው ሲጠጉት የእጆቹን ዕቃ ይሰጣቸዋል። አይተው... Read more »

አዲሱ ዓመት ተቃርቧል፡፡ ሁሉም በየቤቱ ስለጓዳው ማሰብ እየጀመረ ነው፡፡ ዓውደ ዓመት በመጣ ቁጥር ይህን ማቀዱ ብርቅ አይደለም፡፡ በተለይ ጊዜው አዲስ ዓመት ከሆነ ዝግጅቱ ለየት ይላል፡፡ ይህ በዓል ሁሌም የጋራ ነው፡፡ ሀይማኖት፣ ወገን... Read more »

ለእሷ የክረምቱ ትርጉም ከሁሉም ይለያል፡፡ ጊዜና፣ ወቅቱን የምታየው በጥንቃቄ ነው፡፡ ሁሌም ዝናብና ቅዝቃዜው ጭቃና ጎርፉ ከሕይወቷ ይታገላሉ፣ ከኑሮዋ ይጋፋሉ፡፡ ሰማዩ ጠቁሮ ባጉረመረመ ቁጥር ከልብ ይከፋታል፡፡ ሽቅብ አንጋጣ በተመለሰች ጊዜ አንደበቷ አንዳች ነገር... Read more »

ቅድመ -ታሪክ አዲሱ ጎጆ በአዲስ ትዳር ከተሟሸ ሰንብቷል። ጥንዶቹ ባተሌዎች ናቸው። ሁለቱም ቤታቸውን ለመምራት ፣ ጓዳቸውን ለመሙላት ሲሮጡ ይውላሉ። አባወራው ብርቱ አናጺ ነው። ማለዳ ወጥቶ ምሽቱን ሲመለስ ቤተሰቡን ያስባል። ወይዘሮዋ ስለቤቷ አትሆነው... Read more »