መሰረት… የገጠር ልጅ ነች እንደእኩዮቿ ከብቶች ስታግድ ስትዘል፣ስትቦርቅ አድጋለች። ገበሬዎቹ እናት አባቷ፣ በሷ ደስታ ሰላም አላቸው። ልጃቸው ፈገግ ስትል ውስጣቸው ሰላም ያገኛል። ሁሌም ዓለሟን አይተው የልባቸውን መሙላት ይሻሉ። ትንሽዋ መሰረት ከወላጆቿ ፈቃድ... Read more »

እነሆ! ዛሬ ቀኑ ልዩ ነው:: ዕለቱን በጉጉት ሲናፍቁ የቆዩ ሕፃናት በትምህርት ቤቱ አጸድ ማልደው ተገኝተዋል:: የአካባቢው ነዋሪ፣ ጥሪ የደረሳቸው እንግዶች፣ መምህራንና ሌሎችም ስፍራውን እያደመቁት ነው:: በተለይ ትንንሾቹ ልጆች ሌቱ የነጋላቸው አይመስልም:: አብዛኞቹ... Read more »
ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »

ቀኑ አልፎ ምሽቱ ሲጀምር ጎኗ ከመኝታ ያርፋል:: ሰውነቷ እንደዛለ፤ ውስጧ ሃሳብ እንዳዘለ ሌቱን ታጋምሳለች:: የቀን ድካሟ፣ የውሎ ገጠመኟ ሁሌም ከእሷ ጋር ነው:: ሸለብ ሳያደርጋት በፊት ቀጥሎ ያለውን ቀን ታስበዋለች፣ በሃሳብ ስትወጣ ስትወርድ... Read more »

የልጅነት ሕልም… እሷ ዕቅድ ውጥኗ ብዙ ነው:: ሁሌም አርቃ ታልማለች:: ጠልቃ ታስባለች:: ይህ ልምዷ መዳረሻው ብዙ ነው:: ከትምህርት ጓዳ አስምጦ ያወጣታል:: ከዕውቀት መንደር አክርሞ ይመልሳታል:: ምኞቷን በየቀኑ ትኖረዋለች:: በየደቂቃው ታሰላዋለች:: ይህ እውነት... Read more »

ልጅነትን በትውስታ… ደቡብ ምዕራብ ጊዲ ቤንች ዲዙ። ይህ ቀበሌ ሰላማዊት ካህሳይ ልጅነቷን ያሳለፈችበት፣ ክፉ ደግ ያየችበት መንደር ነው። እሷ በአቶ ካህሳይ አባትነት ስትጠራ በምክንያት ነበር። እኚህ አባወራና ቤተሰቦቻቸው ከመጠሪያነት ባለፈ እንደ ልጅ... Read more »

የልጅነት ትዝታዎች… ነፍስ ከማወቁ በፊት እናት አባቱ በፍቺ ተለያዩ:: ትንሹ ልጅ የወላጆቹን ፍቅር በእኩል ሊያገኝ አልታደለም:: እናት አባቱን በወጉ ሳያውቅ እንደዋዛ ከዓይኑ ራቁት::እንዲያም ሆኖ መልካም አሳዳጊ አላጣም:: ከደብሪቱ ዘገየ እጆች አረፈ:: ጠንካራዋ... Read more »