እንዲህም አለ! በአበባ በመሃል ለሽርሽር እንደሚውል ሰው በእሬሳ ሳጥን ተከቦ እየሳቁ መዋል እንዴት ዓይነት ስሜት ይሰጣል ብሎ መጠየቅ ግድ ይላል። ኢትዮጵያውያን ከሕይወት ባልተናነሰ መልኩ ለሞት የምንሰጠው ትኩረት እንዲሁ ቀላል በማይባልበት በዚህ... Read more »
አዲስ ሙሽራ ሠርገኛ ላይ እንደረጨው ሽቶ እኔንም የእፅዋቱ ስብስብ በራሱ ለየት ያለ ለዚያውም በቆንጆ ሽቶ ጠረን አፍንጫዬን አወደው። ሥፍራው ከተፈጥሮ ጋር ልብ ለልብ ለመግባባት የተሠራ ይመስላል። ዕጽዋቱ ውበታቸው፣ ፍካታቸው፣ ወጣ ገባ አፈጣጠራቸው፣... Read more »
በሠላም አውለን ብሎ መስቀለኛ እያማተበ ግማሹ ሲገባ ግማሹ ይወጣል። አካባቢው ወጪ ወራጁ የበዛበት ይመስላል። ከፊት ለፊት ደግሞ ለወትሮ እንግዳ የማይጠፋው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ይታያል። ከበሩ ላይ የሚገኙት የፌዴራል ፖሊሶች ጠበቅ... Read more »
በአካባቢው ያለው የሚሰነፍጥ ጠረን እንኳንስ በሥፍራው ቆሞ ለመገበያየት በዚያ ለማለፍ እንኳ አስቸጋሪ አድርጎታል። እንግዳ የሆነ ሁሉ ‹‹እንጢስ! እንጢስ!›› እያለ ነው የሚያልፈው። ወዲህ ደግሞ ሻኛቸው ግራ ቀኝ እያለ የሚንጎማለል ድልብ በሬዎች አሉ።... Read more »
መልካቸው አንድ አይነት ቢሆንም ባለቤቶቻቸው ግን በስም ሊጠሯቸው አይቸገሩም። ለዘመናት አገራቸውን ያገለገሉ ቢሆኑም አንድም ቀን እውቅና አግኝተው አያውቁም። አፋቸውን አውጥተው አይናገሩ ነገር ሆኖባቸው እንጂ ጀርባቸው የተላጠ፤ ሰውነታቸው የተጋጋጠ፣ አጥንታቸው ያገጠጠ በመሆኑ ስለጉዳታቸው... Read more »
ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ አንድ የሚጠላ አንድ የሚወደድ። እንዳለው ደራሲው በመንደሩ በምትገ ኘው መንገድ አላፊ አግዳሚው በዝቷል። በጣም ጠባብ በሆነው መተላለፊያ ወከባ በመሆኑ ቀኑን ሙሉ አያሌ ሰዎች ላይ ታች ሲመላለሱ ይታያሉ። አንዳንዱ... Read more »
‹‹የደስታችን አንዱ በር ሲዘጋ ሌላኛው ይከፈታል። ሁልጊዜም ግን የተዘጋውን እንጂ ለእኛ የተከፈተውን አናይም›› ያለችው መስማትም ሆነ መናገርም ሳትችል ታዋቂ ጸሃፊ እና መምህር የሆነችው ሄለን ኪለር ነች። ይህ አባባል ከአንዲት ኢትዮጵያዊት እናት እና... Read more »
ከአጼ ኃይለስላሴ የንግስና ዘመን ጀምሮ ያሉ መንግስታትን የማየት እድል አግኝተዋል። ከሸቀጣሸቀጥ ንግድ ባለቤትነት እስከ አነስተኛ የጨርቃጨርቅ ንግድ ላይ ተሰማርተው ኑሮን ሲገፉ ቆይተዋል። የህይወትን ውጣ ውረድ ቢረዱም መንገድ ዳር ቁጭ ብሎ ከመለመን ይልቅ... Read more »
አካባቢው ደመና የለበሰው ሰማይ የፀሐይ ብርሃን ሙቀቱን ሊያግድ አልተቻለውም። በቆላማው መሬት ሰዎች ወዲህ ወዲያ ይወራጫሉ። ሁሉም በየፊናው የኑሮ ቀዳዳን ለመድፈን ደፋ ቀና በሚልበት በዚያ ሃሩር ከጭንቅላቷ ላይ የጠመጠመችው ጨርቅ እንደ ሳር ቤት... Read more »
ሞሄ አምባ የተባለችውን መንደር አቆልቁዬ እያየሁ፤ ዙሪያ ገባዬን ደግሞ እንደ ሰማይ ሊደፋብኝ ያኮበኮበ ከሚመስለው እንዶዴ ተራራን የእንግጦሽ እያየሁ በአካባቢው ልምላ ሜና በመልክዓምድር አቀማመጡ በስሜት እየተናጥኩ ነው። ከአንኮበር ቅርብ ርቀት ላይ እገኛለሁ። ለግል... Read more »