
ቅድመ -ታሪክ አዲሱ ጎጆ በአዲስ ትዳር ከተሟሸ ሰንብቷል። ጥንዶቹ ባተሌዎች ናቸው። ሁለቱም ቤታቸውን ለመምራት ፣ ጓዳቸውን ለመሙላት ሲሮጡ ይውላሉ። አባወራው ብርቱ አናጺ ነው። ማለዳ ወጥቶ ምሽቱን ሲመለስ ቤተሰቡን ያስባል። ወይዘሮዋ ስለቤቷ አትሆነው... Read more »

እንደ መነሻ … በቀድሞው አጠራር ወሎ ክፍለ ሀገር፣ ላስታ አውራጃ፣ መቄት ወረዳ ነው የተወለዱት፤ በ1963 ዓ.ም:: ልጅነታቸውን ያሳለፉት እንደ ዕድሜ እኩዮቻቸው በሜዳ፣ በመስኩ ሲቦርቁ ነው:: ነፍስ ካወቁ ጀምሮ ለወላጆቻቸው በወጉ ታዘውና ተመርቀው... Read more »

እንደመነሻ … ጠንካራ እጆቹ ለሥራ ብርቱ ናቸው። ለመንገድ የማያርፉት እግሮቹም ስንፍናን ይባል አያውቁትም። ሰፊ ትከሻው ሁሌም ለሸክም ዝግጁ ነው። ‹‹ደከመኝ››ን ሊናገረው አይሞክርም። በቀን ውሎው ሲባክን ቢውልም መሽቶ በነጋ ቁጥር እንደ አዲስ ይታደሳል።... Read more »

ፒጃማ ለብሳ መንገድ ዳር ቆማ አንድ ነገር እየጠበቀች ያለች ትመስላለች። ምን እየጠበቀች እንደሆነ ግን ለጊዜው አይታወቅም። ከሰፈሯ እየወጣች ነው ብሎ ለመገመትም ያስቸግራል። ከታች እስከ ላይ የለበሰችው እንደነገሩ ነው። አንድ ቦታ ደረስ ብላ... Read more »

ዘወትር የሚገኙት በሥራ ቦታቸው ነበር። ዛሬ ግን የደረስንበት ሰዓት ይሁን የዝናቡ ሁኔታ ከቤታቸው ከትመዋል። ያሉበትን ቦታ ለመፈለግ ታች ላይ ወረድን። በመጨረሻ ደምቆ ከሚታየው ሰፈር አስኮ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዘለቅንና የቤተክርስቲያኑ አትክልተኛ መኖሪያ ቤታቸውን... Read more »
ጉልት ቸርቻሪዋ … ከአስፓልቱ ማዶ፣ ከመንገዱ ዳርቻ፣ ከሰዎች ግርግር መሀል አሻግሬ እያየኋት ነው። የተጎሳቆለ ገጽታዋና ፣ አዳፋ ልብሷ አሁንም ከእሷ ናቸው። የልብሷ መቆሸሽ ጉዳይ ስንፍና ያመጣው ችግር አለመሆኑን አውቃለሁ። እንዲህ ይሆን ዘንድ... Read more »

እንደመነሻ … ዛሬም በርካታ ጉዳዮች መፍትሄ ከሚያገኙበት፣ ጥብቅ ቋጠሮዎች ላልተው ከሚፈቱበት ስፍራ ላይ ነኝ። በዚህ ቦታ የብዙ ሰዎች ዕንባ ታብሷል፡፡ የአይታመኔ ታሪኮች መጨረሻ አምሯል፡፡ የብዙሃኑ ፈታኝ ሕይወት ተቀይሯል፡፡ ዛሬ በሙዳይ በጎ አድራጎት... Read more »

የዛሬው ኑሮዋ ከተማ ላይ ቢያቆማትም የማንነቷ ምንጭ የሚቀደው ከገጠሩ ክፍል ነው፡፡ ትውልድና ዕድገቷ ሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ልዩ ስሙ ‹‹ኩሻይና›› ከተባለ ስፍራ ነው፡፡ የአርሶአደር ልጅ ነች። እንደማንኛወም የገጠር ጉብል በአካባቢው ወግና... Read more »

እንደመነሻ … ዛሬም በርካታ የማንነት ፈተናዎች ከታለፉበት፣ ብዙ የህይወት እጥፋቶች ከተዘረጉበት፣ አሰልቺ የኑሮ ውጣወረዶች ከሚተረኩበት ሰፊ ግቢ ውስጥ እገኛለሁ። አሁንም እንደዋዛ ያለፉ የማይመስሉ ፣ አስደናቂ ታሪኮችን እየሰማሁ ነው፡፡ በትናንቱ የህይወት መንገድ እንደጥላ... Read more »

የህፃን ልጇም ሆነ የእሷ ልብስ ሁሌም የፀዳ ነው። እናትና ልጅ በመልክ ብስል ይሉት ቀይ ናቸው። ሁለቱንም አስተውሎ ላያቸው የፊታቸው ገጽታ በሰም እንደተቀባ ወለል ያንፃባርቃል፡፡ ውብ መልክና ቁመና ይዘው ካልታሰበ ቦታ መገኘታቸው ሁሉንም... Read more »