ጃርዲያ (Giardia)

ጃርዲያ (Giardia) በዓይን የማይታይ ጥገኛ ተውሳክ ሲሆን የሚያስከትለው የተቅማጥ በሽታ ደግሞ ጃርዲያሲሰ ተብሎ ይጠራል። ይህ ተውሳክ በየቦታው ሊገኝ ይችላል። ማለትም በዚህ በሽታ የተለከፉ ሰዎች አይነ ምድር ወይም ሠገራ በተነካካ ቦታ አፈር ላይ፣... Read more »

የአንጀት ተስቦ

የአንጀት ተስቦ በሽታ (Typhoid Fever ) ሕይወትን ሊያሳጣ የሚችል በሽታ ነው፤ በሽታውን የሚያስከትለው የሳልሞኔላ ባክቴሪያ (Salmonella bacteria) ሲሆን እንደአገራችንን ባሉ ዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ባለባቸው ደሃ አገሮች በብዛት የሚታይ ነው። በሽታውን መከላከል የሚቻል... Read more »

የሚጥል በሽታ(epilepsy)

አብዛኛውን ጊዜ የሚጥል በሽታ ጤናማ የሚመስሉ ሰዎች በድንገት ሕሊናን የመሳትና የመንፈራገጥ ችግር ሲታይባቸው ይታወቃል፡፡ ሕመሙ በማንኛውም ጊዜ ሊነሳ ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ ሕመሙ ያለበት ሰው ከመጠቃቱ በፊት በቅድሚያ አንዳንድ ምልክቶችን ሊያሳይ ይችላል፤ መጥፎ... Read more »

የመድኃኒት አለርጂክ እንዳጋጠመን በምን እናውቃለን?

በመድኃኒቶች አማካኝነት በሰውነት ላይ የሚፈጠር አለርጂክ ከሰው ሰው የሚለያይ ሲሆን በአንዳንድ ሰዎች ላይ እስከሞት የሚያበቃ የአለርጂክ ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል፤ መድኃኒቶች በፈሳሽ መልክ፣ በሚዋጡ እንክብሎች ወይም በመርፌ መልክ ሊወሰዱ ይችላሉ፤ በተለያየ መልክ የምንወስዳቸው... Read more »

የአጥንት ስብራትና መውሰድ ያለብን ጥንቃቄ

በእንቅስቃሴ ወቅት የመፋጨት ድምፅ ሊኖር ይችላል በዕለት ተለት እንቅስቃሴያችን ውስጥ በድንገትና ባላሰብነው ሁኔታ ከመለስተኛ አደጋዎች እስከ ከባድ የአጥንት ስብራት ሊደርስብን ይችላል። የአጥንት መሰበር በፍጥነት ህክምና አግኝቶ እንክብካቤ ካልተደረገለት ወደ ተወሳሰበ ሁኔታ ሊያመራ... Read more »

ሄሞፊሊያ (hemophilia)

ሰውነት በተፈጥሮ የሚገጥሙትን ጉዳትና አደጋዎች የሚቋቋምበትና የሚፈታበት የራሱ የሆነ ስርዓት አለው። ደም በደህናው ጊዜ በደም ዝውውር ስርዓት ውስጥ እና በደም ቧንቧዎች ውስጥ እየተዘዋወረ ይኖራል። ነገር ግን የደም ቅዳ እና ደም መልስ (አርተሪ... Read more »

የትርፍ አንጀት በሽታ

የትልቁ አንጀት መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀኝ የሆዳችን የታችኛው ክፍል ይገኛል፤ ቁመቱም እስከ 9 ሴንቲ ሜትር ሊደርስ ይችላል፤ ወፍራም ግድግዳም አለው፡፡ የትርፍ አንጀት ምንም አይነት ጥቅም እንደሌለው ለረዥም ጊዜ ሲታመንበት የኖረ ሲሆን... Read more »

ፈስ መቋጠርና የጤና ጠንቁ

በደንደኔያችን ውስጥ ጋዝ እንዲከማች የሚያደርጉ የተለያዩ ምክንያቶች ያሉ ሲሆን ከነኝህ ውስጥ በትንፈሳ የምንምገው አየር፣ የምንመገበው ምግብ እንዲሁም በአንጀታችን ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ባክቴሪያዎች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ ምግብ አላምጠን ስንውጥ 10 ሚሊ... Read more »

የማህጸን አንገት ካንሰር

ማህጸን ቁልቁል የተደፋ ቅርጽ ያለው የሴት እህቶቻችን ውስጠ አካል ነው። ይህ ውስጠ አካል ብዙ ክፍሎች ሲኖሩት የማህጸን አንገት/በር (Cervix) አንዱ ነው። ይህ አካል ከሌላው የማህጸን አካል በተለየ የደደረ ሲሆን የመውለጃ ጊዜ እስኪደርስ... Read more »

አውዳመት እና የአመጋገብ ስርዓታችን

በምግብ እንሽርሽሪት መዋቅር ላይ ከሚያጋጥሙ በሽታዎች መካከል አብዛኞቹ በተዛባ አመጋገብና አኗኗር ዘይቤ አማካኝነት የሚከሰቱ ናቸው። እነኝህ ሕውክታዎች፣ ከጊዜያዊ ምቾት ማጣት ስሜቶች እስከ ተወሳሰቡ የካንሰር በሽታዎች ሊሆኑ ይችላሉ። አብዛኛው ሕዝብም በነዚህ በሽታዎች ይጠቃል።... Read more »