ተስፋ ባለመቁረጥ የተገኘ ጣፋጭ ፍሬ

ስራን ‹‹ሀ›› ብሎ የጀመረው ገና በልጅነቱ ነው። በለጋ እድሜው ከሊስትሮ እስከ ፅዳት፣ ከፅዳት እስከ ሸንኮራ ንግድ፣ ከሸንኮራ ንግድ እስከ ሱቅ በደረቴ፣ ከሱቅ በደረቴ እስከ ጋራዥ ቤት ድረስ የተለያዩ ስራዎችን ሠርቷል። በአነስተኛና ጥቃቅን... Read more »

ከአገር አልፎ ለጎረቤት

በኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራዎች ረጅም ዓመታት ቆይቷል። ካለፉት አስር ዓመታት ወዲህ ደግሞ ሙሉ ትኩረቱን በእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች ስራ ላይ አድርጓል። ከጥቂት ዓመታት በፊት የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን በራሱ አምርቶ ወደ ውጪ ሀገር... Read more »

በጥረት ለውጤት የበቃ ኩባንያ

በቡና ንግድ ከ25 ዓመታት በላይ ቆይቷል። ሥራውን የጀመረው ቀደም ሲል ቡና አቅራቢ በነበሩ በሁለት ወንድማማቾች ሲዳማ ላይ ነው። በሂደት በስፋት፣ በመጠንና በጥራት መሻሻሎችን በማሳየቱ በዓለም አቀፍ ዙሪያ የቡና ገዢዎችን ትኩረት ለመሳብ ችሏል።... Read more »

ከፈታኙ ቢዝነስ ጋር የተጋፈጠ ባለሙያ

ውስብስብ የቢዝነስ ስራዎችን አከናውኗል። የመጀመሪያውን የስራ ዓመታት ያሳለፈው በኔትዎርክ ማርኬቲንግ ቢዝነስ ውስጥ መሆኑ ዛሬ ለሚያከናውናቸው የኤቨንትና ኤግዚቢሽን ዝግጅት ስራዎች ትልቅ መሰረት ጥሎለታል። በ2000 ዓ.ም. ኤክስፖ ቲም ከተባለ የሱዳን ኩባንያ ጋር ያካሄደው የዶሮ... Read more »

የምርጥ ቡና ቅምሻ ውድድር አሸናፊ

አቶ ታምሩ ታደሰ ይባላሉ። ‹‹ታምሩ ታደሰ ኃላፊነቱ የተወሰነ ቡና አቅራቢና ላኪ ድርጅት›› ባለቤትና መሥራች ናቸው። ድርጅቱን የመሰረቱት በአምስት ሚሊዮን ብር ቢሆንም የወራት ዕድሜ ባስቆጠረ አጭር ጊዜ ካፒታላቸው ወደ 30 ሚሊዮን ብር ማደግ... Read more »

ተፈጥሮ ተኮር የንግድ ፈጠራ ሃሳብ

ከደቡብ አሜሪካ አህጉር ብራዚል፤ ከአፍሪካ ደግሞ ግብፅ ለግብርናቸው በአብዛኛው የተፈጥሮ ማዳበሪያን እንደሚጠቀሙ አለም ያወቀው ሀቅ ነው። በእድገት የገሰገሱ አብዛኛዎቹ ሀገራትም ከኬሚካል ማዳበሪያ ከተፋቱ ከሰላሳ አመት በላይ ሆኗቸዋል። ከዚህ በተቃራኒ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የንግድ ሥራ ፈጠራ ሀሳብ

በሰለጠነው ዓለም የቢዝነስና ንግድ ሀሳብ ከማንኛውም ሸቀጥ በላይ ውድ ነው። ምን ያህል ገንዘብ ሊያስገኝ እንደሚችል በመገንዘብም ለቢዝነስ ወይም ንግድ ሀሳቡ ከፍተኛ ግምት ይሰጣል። እንደውም የቢዝነስና ንግድ ሃሳቦችን በመሸጥ የሚተዳደሩና ህይወታቸውን የለወጡ ጥቂት... Read more »

እንደ ወርቅ በእሳት የተፈተኑ ልብስ ሰፊ

የልብስ ስፌት ሞያ ፍቅር ያደረባቸቸው በትውልድ አካባቢያቸው አንድ እግር ብቻ ያለው ሰው ልብስ ሲሰፋ ተመልክተው ነው። ገና በልጅነታቸው በውስጣቸው ሲንቀለቀል የነበረውን የልብስ ስፌት ፍላጎት ወደ አዲስ አበባ መጥተው ከአጎታቸው ጋር በመስራት ‹‹ሀ››... Read more »

ገንዘብን በአግባቡ በመጠቀም ለውጤት የበቁ ነጋዴ

ተወልደው ያደጉት በጎንደር ደባርቅ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተወልደው ባደጉበት ደባርቅ ከተማ ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ ተምረዋል። በመቀጠልም ከመምህራን ትምህርት ማሰልጠኛ በመምህርነት ሙያ በሰርተፍኬት ሰልጥነው በበለሳ የማስተማር... Read more »

‹‹በአስመጪና ላኪነት ስራ ዘርፍ ውጤት ለማምጣት ብዙ ይቀረኛል››- አቶ መታፈሪያ ወንድአፍራሽ

በተለያዩ የውጪ ኮንስትራክሽን ድርጅቶች ውስጥ በሲቪል ምህንድስና ባለሙያነት ተቀጥረው ሰርተዋል:: በሰሩባቸው በነዚህ ድርጅቶች ውስጥም በሲቪል ምህንድስናው ዘርፍ በቂ ልምድና አውቀት አግኝተዋል:: ይህንኑ ልምድና እውቀታቸውን ተጠቅመውም የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን የሚያስመጣ የራሳቸውን ኩባንያ ለማቋቋም በቅተዋል::... Read more »