የታክሲ ውስጥ ፍልስፍና

ሀሳብ የሚመጣው በተለያየ አጋጣሚ ነው። ብዙ ጊዜ ግን ዘወትር ከምናሳልፍበት ጊዜ ለየት ያለ ሲሆን ነው። አዕምሯችን ሁሌም ከለመደው ነገር ወጣ ሲል እንደ አዲስ ይሆናል። ለምሳሌ የልቦለድና የግጥም ጸሐፊዎች አዲስ ሀሳብ የሚያገኙት ያልተለመደ... Read more »

የተክሌ ዝማሜ

የተክሌ ዝማሜ አቋቋምን የሚተካ ቃል ሲሆን አቋቋም ‹‹ቆመ›› ከሚለው የሰዋስው አንቀጽ የተገኘ ቃል ነው። የቃሉ አሰያየምም “ውስተ ዝንቱ መካን ቅዱስ ንቁም ንሰብሕ ወንዘምር ” (በዚህ በተቀደሰው ቦታ እንቁምና እናመስግን) ያለውን የሊቁን የቅዱስ... Read more »

በሬ እና ገበሬን የሚያግባቡ የቃል ግጥሞች

 በድንቃድንቅ የመዝናኛ ዜናዎች «ዛፎች ሙዚቃ አዳመጡ» ሲባል እንሰማለን። ሙዚቃ እየሰማች የምትታለብ ላም እንዳለችም ሰምተን እናውቃለን። እንግዲህ ዛፎች ሙዚቃ ይሰማሉ ከተባለ የእንስሳት ብዙም አይገርመንም ማለት ነው፤ ምክንያቱም ከዛፍ ይልቅ እንስሳት ለሰው ልጅ ይቀርባሉና።... Read more »

የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ በ‹‹ማነው?›› ቴአትር

የኪነ ጥበብ ሰዎች ‹‹ጥበብ አይን ገላጭ ነው›› የሚል አባባል አላቸው፡፡ጥበብ እያየናቸው ግን ልብ ያላልናቸውን ነገሮች ትኩረት እንድንሰጣቸው ያደርጋል።ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹70 ደረጃ›› የተሰኘውን ዘፈኑን የለቀቀ ሰሞን ደራሲ በዕውቀቱ ሥዩም አንድ ጽሑፍ... Read more »

እስልምና እና ጥበብ

ብዙ የዓለም አገሮችን ጥበብ፣ ባህል፣ ታሪክ እና ቅርስ ስናይ መነሻቸው ሃይማኖት ነው። እንዲያውም አንዳንዶቹ እንደሚሉት እንኳን ጥበብ እና ባህል ሳይንስ ራሱ መነሻው ሃይማኖት ነው። ለምሳሌ የኪነ ሕንፃ ጥበብ የተገኘው ከሃይማኖታዊ ቅርጾች ነው።... Read more »

«ኗሪ አልባ ጎጆዎች» የገጣሚው ብቻ ይሆን?

16 ዓመታት ወደኋላ እንመለስ። በ1995 ዓ.ም የታተመው የደራሲ በዕውቀቱ ሥዩም ሥራ የሆነው ‹‹ኗሪ አልባ ጎጆዎች›› የግጥም መድብል ጥቅምት 7 ቀን 1996 ዓ.ም በኢምፔሪያል ሆቴል ተመረቀ። በዚሁ ጥቅምት ወር ውስጥ በ‹‹ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ... Read more »

አፋር እና የሰው ልጅ ጥበባት

አፋር የሰው ዘር መገኛ መሆኗ ዓለም አቀፍ ሃቅ ስለሆነ እንተወው! ‹‹የቅርብ ጸበል ልጥ ይራስበታል›› እንዲሉ አበው፤ የራሳችን የሆኑ ነገሮችን ግን ብዙም ትኩረት አንሰጣቸውም፡፡ እዚህ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ‹‹ከቢሮ እስከ... Read more »

የወሎን ፍቅር ጥበብ ይመስክር

ስለወሎ ብዙዎቻችን ብዙ እንሰማለን። ማህበረሰቡ የፍቅር ማህበረሰብ ነው። በተለይም የእስልምና እና የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ የሆነው ማህበረሰብ ከየትኛውም አካባቢ በተለየ የሃይማኖት መቻቻል እና መዋደድ እንዳለው ይነገርለታል። የተነገረለት ደግሞ በተግባር ስለታየ ነው። ለዚህ ደግሞ... Read more »

የጥቅምት መዓዛ

ወራት የየራሳቸው ባህሪ አላቸው። እንዲያውም አንድ ባህረሀሳብ (ካላንደር) ላይ ያየሁትን ልንገራችሁ። በየጠረጴዛችን ላይ ያሉት የቀን መቁጠሪያዎች በተለያዩ ተቋማት የሚዘጋጁ ናቸው። ታዲያ እነዚህ ተቋማት በቀን መቁጠሪያዎቹ ጀርባ ላይ የሚያደርጉት ፎቶ የተቋሙን የገጽታ ግንባታ... Read more »

ኢሬቻና አከባበሩ

ስለኢሬቻ የተጻፉ የተለያዩ ጽሑፎች እንደሚያመለክቱት፤ ኢሬቻ ማለት ማምለክ እና ማመስገን ማለት ነው። ‹‹ይሄን ስላደረግህልኝ፣ ከክረምት ወደ በጋ (ብራ) ስላሸጋገርከኝ አመሠግናለሁ›› እየተባለ ፈጣሪ የሚመሰገንበት ነው። ኢሬቻ ሠፊ አገልግሎቶች አሉት። መነሻውም በጣም የራቀ ነው።... Read more »