በቅርቡ አንደ ወዳጃችን ‹‹በመንገዴ ታዘብኩት›› ያለውን አንድ እውነት እየተደነቀ አጋራን። የሰማነው ጉዳይ ፈገግ ባያስብልም ሀሳቡን ያደመጥነው በጨዋታ አዋዝተን ነበር። እሱ እንደነገረን በእግሩ እየተጓዘ ሳለ ከአንድ ሕንጻ አናት ላይ የተሰቀለው አንድ ምስል ትኩረቱን... Read more »
ጥንታዊቷን ከተማ ነዋሪዎቿ ‹‹የነቢያት ሀገራቸው›› በማለት ይጠሯታል፡፡ በዚህች ከተማ ውስጥ ከሚኖሩት በርካታ ጠቢባን መካከል አንዱ ፈላስፋ በየጊዜው ከጥንታዊቷ ከተማ በፀሐይ መውጫ በኩል ወደሚገኘው ከፍተኛ ተራራ በመሄድ አንዲት ገነታዊ አፀድ ውስጥ ተቀምጦ በፀጥታ... Read more »
ነገርየው ዓለም አቀፍ ፖለቲካዊ መልክ የነበረው ነው፡፡ ምንም እንኳን የተጀመረው በአሜሪካና አውሮፓ ሀአገራት እንደነበር ቢነገርም እየቆየ ሲሄድ ግን የሶሻሊስት ሀገራት ንቅናቄ መስሏል፡፡ በእርግጥ ነገሩን ያጧጧፉትም የሶሻሊስት ሀገራት ናቸው፡፡ ብዙ ዝርዝር ምክንያቶች ያሉት... Read more »

ሰሞኑን በብዙ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የመንገድ ማስፋፊያ ሥራዎች እየተሠሩ ስለሆነ መንገዶች ተቆፋፍረዋል። በዚህም ምክንያት የትራንስፖርት መጉላላት ተፈጥሯል። በእንዲህ አይነት አጋጣሚዎች የእኛ ሕዝብ ሕገ ወጥ ሥራ ለመሥራት ሰበብ ይፈልጋል። ‹‹የገበያ ግርግር ለሌባ ያመቻል››... Read more »

የምንኖርባት ዓለም በየቀኑ ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸውን አዳዲስ የሚወለዱ ሕፃናትን ታስተናግዳለች። በዚህም የህዝብ ቁጥር ከቀን ወደ ቀን ይጨምራል። ሀገራት የሚኖራቸው የህዝብ ቁጥር መጨመር ደግሞ በተለምዶው በ“ሶስተኛው ዓለም” ወይም በታዳጊ ሀገራት ላይ በስፋት... Read more »
አንድ በእድሜያቸው ጠና ያሉ አባት ታክሲ ለመያዝ ቢሯሯጡም ሊሳካላቸው አልቻለም። ወጣቱ እና ጉልበት አለኝ የሚለው ሁሉ እኚህን አባት ገፍትሮም ይሁን ያደገረውን አድርጎ ወደ ታክሲው ውስጥ ለመግባት ትንቅንቅ ላይ ነው። ጉልበተኞቹ ሁሉ ጥሏቸው... Read more »

ባለፈው ሐሙስ ነው፡፡ በአዲስ አበባ፣ 02 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የፒያሳና አራት ኪሎ ታክሲ መያዣው ጋ (የረር ሕንጻ አጠገብ) ቆሜ ሰው እየጠበቅኩ ነው፡፡ ከሕንጻው ሥር ብዙ ጫማ የሚያጸዱ (ሊስትሮ) ልጆች አሉ። አንደኛው ሰውዬ... Read more »

ሰሞኑን ከትምህርት ማስረጃዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እና ትራንስክሪፕት አስፈልጎኝ የቆዩ ሰነዶቼን እያገላበጥኩ ነበር፡፡ በዚያው እግረ መንገድ የሁለተኛ ደረጃ እና የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሰነዶቼን እያየሁ ነበር። በትዝታ ወደ... Read more »
ባለፈው ሐሙስ ማታ የመንግሥት ሠራተኞች መውጫ ሰዓት ላይ ነው። ከፒያሳ የሚነሳ የመንግሥት ሠራተኞች ማመላለሻ አውቶብስ (ፐብሊክ ሰርቪስ) ለመያዝ፤ በዚያውም እግሬን ላፍታታ ብዬ ከአራት ኪሎ ወደ ፒያሳ ሄድኩ። ብዙ ጊዜ መንገድ ላይ ስለሆነ... Read more »

አቶ መለስ ዜናዊ የፓርላማ አባላቱን ያሳቀ አንድ የተናገሩት ተረት ትዝ አለኝ። አንድ ድሃ ገበሬ ነበር፤ ገበሬው ድሃ ብቻ ሳይሆን ሰነፍ ነበር። ቤቱም ዝናብ ታፈሳለች። የሚያፈሰውን ጣሪያ ከመጠገን ይልቅ በማታፈሰው በኩል ይተኛል። አንድ... Read more »