‹‹በምኞት ነው የምንሳፈፈው፣ እኔ በጣም ብዙ ፍላጎት አለኝ፣ ብዙ ነገር እፈልጋለሁ ተግባሬ ግን ዜሮ ነው፣ የመቶ ሺ ብር ምኞት አለኝ ነገር ግን ልፋቴ የአምስት ብር ነው፣ መዋኘት እፈልጋለሁ መርጠብ ግን አልፈልግም፣ ብዙ... Read more »
በሕይወታችን ውስጥ የምንመራባቸው ሕጎች ወይም መርሆች ቢኖሩ መልካም ነው። ምክንያቱም ሕጎችና መርሆች እንድንለወጥና ቆራጥ እንድንሆን ያደርጉናል። የሚገርመው ነገር በሕይወታችን ውስጥ ብዙ ያልተፃፉ ሕጎች አሉ። አንዳንዶቹ ጠቃሚ ናቸው። አንዳንዶቹ ደግሞ ጎጂ ናቸው። ያልተፃፈ... Read more »
ሕይወት ተደጋጋሚ ናት:: አንዳንድ ጊዜም አሰልቺ ናት:: የእኛ ስሜት ደግሞ ከፍም ዝቅም ይላል:: ስሜት ደግሞ ወሳኝ ነው:: አይተህ ከሆነ በጣም ደስ ያለህ ቀን ደስ የሚል ቀን ታሳልፋለህ:: ደስ ብሎሃላ! ከሰዎች ጋር ትግባባለህ፣... Read more »
ህልሙን ያወቀ ሰው የቱ ጋር እንዳለ ያውቃል። ወዴት እንደሚሄድ ይረዳል። የሆነ ቀን ተነስቶ ‹‹እኔ በቃ እድሜዬ ዝም ብሎ አለፈ! ጊዚዬ ዝም ብሎ ነጎደ!›› አይልም። ወዴት እንደሚሄድ ያውቃል። መድረሻና መነሻውን ያውቃል። መንገዱን ጀምሮታል።... Read more »
አንዳንድ ግዜ ብዙዎቻችን ‹‹ሀሳቤን መሰብሰብ አልቻልኩም፣ አንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ አቃተኝ፣ ከቀልቤ አይደለሁም›› ስንል እንደመጣለን:: የሃሳብ መበታተንና አንድ ቦታ አለመሆን የብዙዎች ችግር ነው:: ይህ ችግር ሰዎችን በእምነት ቦታ፣ በሥራ ቦታና ከሌሎች... Read more »
ብዙዎቻችሁ በዙሪያችሁ ባሉ ሰዎች ምክንያት ከምትፈልጉት መንገድ እየቀራችሁ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሰዎች እየተነጫነጩባችሁ፣ እየተጨቃጨቋሁ፣ ሰበበኛ ሆነውባችሁ ሕይወታችሁን እየተቆጣጠሩት ሊሆን ችሏል። ምን አድርጌ ይህን ሰውዬ ልገላገለው የምትሉት ሰው ሊኖር ይችላል። ደግሞ ልትገላገሉት የማትችሉት... Read more »
ዝምንታ የምንፈራ ሰዎች አለን። ነገር ግን ጫጫታ በበዛበትና ሁሉም ሩጫ ላይ በሆነበት ዓለም ስክን ብሎና ተረጋግቶ በዝምታ ውስጥ የሚያስብና የሚወስን ሰው ሃያል ነው። ሁሉም የአንተን ትኩረት፣ ቀልብ ለመስረቅ፣ ለመሻማት በሚሯሯጥበት ዘመን ላይ... Read more »
በሕይወታችን እንዳንለወጥ ያደረጉን ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው። በጣም የምንፈልገውና በሕይወታችን ውስጥ ልናሳካ የምንመኘው ነገር እውን እንዳናደርግ ወደኋላ የጎተቱን፣ የተግባር ሰው እንዳንሆን ያደረጉን፣ እጀምራለሁ ያልነውን እንዳንጀምር፣ የጀመርነውን እንዳንጨርስ የከለከሉን በርካታ ጠላቶች አሉ። አንዳንዶቹ ጠላቶቻችን... Read more »
ስኬት በብዙ መንገድ ይገለፃል። ሁሉም እንደየሙያውና እንዳለበት ሁኔታም ነው ለስኬት ያለውን አመለካከት የሚገለፀው። አንድ ሁሉንም ሊያስማማ የሚችለው ነጥብ ግን ስኬት በየትኛውም የሙያ ዘርፍም ይሁን በየትኛውም ሁኔታና፣ ቦታ፣ ጊዜና ሰአት በፊት ከነበሩበት አነስተኛ፣... Read more »
በዚህ ዓለም ዋጋ ሳንከፍል የምናገኘው ምንም ነገር የለም። ሁሉም ነገር የራሱ የሆነ ዋጋ አለው። ልክ እንደምንፈልገው ነገር ማለት ነው። ታዲያ ዋጋው ምንድን ነው? ብዙ አይነት ነገር ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በመጀመሪያ በማሰብም... Read more »