መቻልና መቻል

በነገራችን ላይ ቃሉን በማጥበቅና በማላላት የትርጉም ለውጥ መፍጠር ከሚችሉ ቋንቋዎች አንዱ አማርኛ ነውና ፣ በርዕሱ የገለጽኩላችሁን አባባል ትርጉም እንዲሰጥ አንዱን አላልታችሁ ሌላውን አጥብቃችሁ በማንበብ ትርጉም ሰጪና ድርጊት አሻጋሪ ማድረግ ይቻላል። አንዱ ራስን... Read more »

ነገረ ፈጅና ነገረ በል

ነገርና ቃል፤ አባባልም እንዲሁ እንዳመጣጡ ነው የሚተረጎመው። የቃል ፍች በአውደ-ቃል ይወሰናል ይላሉ ፤ የቋንቋ ሊቃውንት። ለዛሬ የመረጥኩላችሁ ርእስ ግን ትርጓሜ በእኔው የአረዳድ መጠን የተፍታታ ነውና ፤ አብረን እናዝግም። በዘመናችን በርካታ የቋንቋው አዋቂዎች፣... Read more »

ምን አናድርግ

ጠዋት ከእንቅልፋችን ስንነሳ ወይም ስንባንን ሰፈር ውስጥ እንቅልፍ የሌላቸውን የማሳኞች ድምጽ እንሰማለን። ቤታችን በተለይ በመንገዶች ዳርቻ ከሆነ የታክሲዎቹ ጥሩምባ፣ የመኪናዎቹ የጉዞ ድምጽ፣ የቆራሌው የማግባቢያ ጩኸት፣ የማለዳ ቆሻሻ አፋሾች ድምጽ፣ የመንገድ ጠራጊዎቹ መጠራራት... Read more »

ማነህ ባለሥርዓት!

ስኬታማ ሰዎች ለሚሰሩት ሥራ ጥብቅ ሥነ ሥርዓት አላቸው፤ የሚገዛቸው የማያመቻምቹት ሥርዓት ነው፤። ሲሠሩ ሊሠሩ የሚገባቸውን ነገር ይሠራሉ እንጂ፣ የሚፈልጉትን ነገር አይሠሩም። እንዲህነታቸውም ነው፤ ከነበሩበት ከዚህ ግባ የማይባል ደረጃ፣ ወደ መልካምና ወደልህቀት ደረጃ... Read more »

በህግ አምላክ እሾህ አታንግሱብን!

ውድ አንባቢዎቼ! የዛሬውን ጽሑፌን የምጀምረው ቀጥሎ ባለው ምሳሌ ነው። በንባብ፣ እንዝለቅ፤ ‹‹ ዛፎች አንድ ጊዜ ንጉስ በላያቸው ላይ ለማንገስ ወጡ፤ ከዚያም በለስን በላያችን ላይ ንገስ አሉት። በለስም፣ ፍሬዬን ትቼ በእናንተ ላይ አልነግስም፤... Read more »

የምርጫ ጉዳይ ነው!!

በህይወትህ ጠንክረህ በመስራትህ አንዳች ስኬት ሲገጥምህ ያንተን ሞራል ከማነሳሳት ባለፈ ሌሎች ዓይኖች ወዳንተ እንዲያማትሩ ምክንያት ትሆናለህ። ይሁንናም በጥረትህ ወቅት የገጠመህን ተግዳሮት እያሰብክ ከቆዘምክ እናም እንዲህና እንዲያ ባይሆን ኖሮ የስኬታማነቴ ጊዜ ከዚህ ይፈጥን... Read more »

አመስጋኝ ህይወት

ውድ ወገኖቼ ፣ ጥሪያችንን አክብራችሁ ወደጉባኤው አዳራሽ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ፤….. ውድ እንግዶቻችን ያደረግሁላችሁን ጥሪ አክብራችሁ ወደ ሰርጉ ሥነሥርዓት ለመታደም ስለመጣችሁ ሁላችሁንም በተጋቢዎቹ ሙሽሮችና ወላጆቻቸው ስም ማመስገን እወዳለሁ። …. ውድ ምዕመናን ለምስጋና ወደቤተ እምነታችን... Read more »

ዳገት ቁልቁለት ዳገት

ይሄ ሕይወት የሚሉት ጣጣ ካልቸገረ በቀር እዚያው ሞልቶ እዚያው አይፈላም፤ እያዘገመ ዳገት ያወጣል ፤ እያንደረደረ ቁልቁለት ያስኬዳል:: ልቡ ለዚህ ያልተዘጋጀ ሰው፣ “ዳገት እርሙ ሜዳ ወንድሙ” ይሆንና ተስፋ ይቆርጣል ፤ ሁሉም በፍርርቅ እንደሚሄድ... Read more »

ፈተናችንን እንፈትነው

 “የህይወት ጉዞ ሲከብድህ አንተ ክብደት ጨምረህ መንገድህን ቀጥል።” ይህ የቆየ አባባል ነው። በሌላ አባባል ችግር ሲገጥምህ ችግሩን ለማስቸገር በሃይልም በጥበብም በርታ እንጂ ችግሩ እንዲያሸንፍህ እድል አትስጠው። ይህንን አውቀውበት፣ ጉዟቸውን የሚቀጥሉ ሰዎች ጥቂት... Read more »

ተረት ስንዋዋስ

 ኢትዮጵያችን ድንቅ ምድር ናት:: የድንቅነቷ መነሻ ደግሞ ሕዝቧና አኗኗሩ ከዚህም ውስጥ የሕዝቦቿ ሥነ- ቃልም ነው:: የዛሬ ነገሬ ማጠንጠኛም እርሱ ነው:: እንደሚታወቀው ሥነ-ቃል ከትውልድ ወደትውልድ በአፍ የሚተላለፍ ሀብት ነው:: በአፍ ይተላለፍ እንጂ፤ አይዛነፍም... Read more »