
ሰውዬው የቀብር ማስፈጽም ሥራን በመስራት የሚተዳደር ነው። እናት ልጅ ወልዳ ስትቀበል በእልልታ በመቀበል ደስታን እንገልጻለን። ሰው ሲሞት ደግሞ በሃዘን በመሸኘት ሃዘንን እንካፈላለን። የደስታና የሃዘንን ስሜት ለመለካት ግን በቁጥር አንችልም፤ የቀብር አስፈጻሚው ግለሰብ... Read more »

ሴት ዳኛዋ ችሎት ተሰይመዋል። የህግን ሙያ ወደውና ፈቅደው የሚሰሩ ሴት ዳኛ ናቸው። ሥራቸው ዳኝነት ሆኖ የሙያቸውን ፍትህ ፍለጋ የመጡ ሰዎችን እየዳኙ ለፍትህ የሚሰሩ ቢሆኑም በትዳራቸው ጉዳይ ለእርሳቸው የሚዳኝ አጥተው ተቸግረዋል። ከባላቸው ጋር... Read more »

ከእናት ሆድ ጀምሮ እስከ ሽምግልና ድረስ የሚዘልቀው ዘመናችን በተለያዩ የእድሜ ክፍሎች ውስጥ ይመደባል። ጽንስ ከመሆን ጀምሮ፣ ጨቅላ ህጻን፣ ህጻን፣ ታዳጊ፣ ወጣት፣ ጎልማሳ፣ ሽማግሌ እና አዛውንት ተብሎ ይገለጻል። ሁሉም ሰው በሁሉም የእድሜ ደረጃዎች... Read more »

“ሐገሬን ሐገሬን የምትል ወፍ አለች፣ መነሻዋን አይታ መድረሷን ያወቀች።” አለች… (የህዝብ ግጥም) ይህን ግጥም መነሻዬ ያደረግሁት ወቅትን እየጠበቁ አንዴ አውሮፓ ሌላ ጊዜ ደግሞ፣ ላቲን ካልሆነም አፍሪካን መዳረሻቸውን የሚያደርጉ አእዋፋትን አስቤ ሳይሆን፣ ወቅት... Read more »

በመንድር ውስጥ የሚኖር እድሜ ጠገብ ዛፍ አለ። ዛፉ ለብዙዎች ጥላ ሆኖ ያገለግላል። የአካባቢው ሰው ሸንጎ የሚቀመጠውም በዚሁ እድሜ ጠገብ ዛፍ ስር ነው። እድሜ ጠገብነቱ የአካባቢው ግርማ ሞገስ አድርጎታል። አንድ ቀን በዛፉ ስር... Read more »

ልጅቱ ስለ ፍትህ አብዝታ የምትጠይቅ ነች። ሰዎች ከሚፈጥሩት ኢፍትሃዊነት አልፎ በተፈጥሮ ላይም ጥያቄ ታነሳለች። አንዳንዱ አካባቢ በተፈጥሮ ሀብት ለምልሞ ሳለ ሌላ አካባቢ ደግሞ የተራቆተ ነው ስትል ትጠይቃለች። ሴቶች ከወንዶች የበለጠውን ጫና እንዲቀበሉ... Read more »
በጎልማሳነት እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ ሰው ነው። ማለዳ ተነስቶ እግሩ ወደመራው አቅጣጫ ተጉዞ ማታ ወደቤቱ የሚመለስ በሰፈሩ ያሉሰዎች በእለታዊ ተግባሩ የሚገረሙበት በውስጡ ያለውን ጦርነት በተግባር እየኖረ የሚውል ግለሰብ። ግለሰቡ አግባብ ባልሆነ መንገድ... Read more »

ታሪክም ተረትም በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ከሚታዩት እንቅስቃሴዎች መካከል የመጽሐፍት አዟሪዎች ይጠቀሳሉ። መጽሐፍ አዟሪ መጽሐፉን ተሸክሞ ገዢውን ፍለጋ በእግሩ ይንቀሳቀሳል። በመንገድና በካፌ ውስጥ በመገኘት መጽሐፍቱን እያሳየ ይሸጣል። ገዢውን ለመሳብ በገዢው ቀልብ ውስጥ... Read more »

ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: የሰሞንኛው ሰላምታችን መነሻውም መድረሻውም መልካም የበዓል ምኞት መግለጥ ስለሆነ እኔም እድሌን ልጠቀም:: የጽሁፉን መንደርደሪያ በአባትና ልጅ መካከል የሆነን ታሪክ አድርገናል:: በልጁ ውስጥ በአባትነት ያልተገኘው... Read more »
ጊንጦችና ሸረሪቶች የሩቅ ዝምድና አላቸው ይባላል። ሸረሪት፣ እርሷን ለመገናኘት የመጣውን ድንጉላ “ሸረሮ” (የእኔ ውልድ ቃል ነው፤ ለወንዱ ሸረሪት) ከተገናኛት በኋላ ቅርጥፍ አድርጋ ትበላውና የቀብር ሥርዓቱን በሆዷ ውስጥ ታከናውንለታለች። አዝና ይሆን…? እንጃ፤ ሸረሪትኛ... Read more »