ደረሰኝ ሻጮቹ

አቶ ተስፋሁነኝ ተሾመ በንግድ ሥራ ላይ ተሠማርተው መሥራት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። በሥራቸው ስኬታማ ቢሆኑም የተሻለ ገንዘብ ፍለጋ ሁልጊዜ ግራና ቀኝ መመልከት ብቻ ሳይሆን ድንጋይ እስከ መፈንቀል የደረሰ ሥራን ያከናውናሉ። ሀብት የማፍራት ፍላጎታቸው እየጨመረ... Read more »

‹‹ዶክተር›› ነኝ ባዩ ሀሰተኛ

ወይዘሮ አምሳለ ተገኑ ወልዶ የመሳም ፀጋን ለመጎናፀፍ ቀናትን እየቆጠረች ነው። እርግዝናዋን ካወቀችበት ቀን አንስቶ የመጨረሻው ቀን ልጇን የምትታቀፍበት ቀን እስኪደርስ ያሉትን ቀናት እያንዳንዱን የስሜቷን ልክ እየለየች በፍፁም የእናትነት ስሜት በጉጉትና በስጋት መካከል... Read more »

የተከበረ ሙያን ለውንብድና

ወጣት ነው፤ በሥራና በትጋት የሚያመን ትጉህ ወጣት። ለፍቶ ጥሮ ግሮ የማግኘት ትርጉም የገባው ወጣት ቢኒያም ሴካሞን በስራው ባፈራው ሀብት ከራሱ አልፎ ለበርካቶች የሥራ ዕድል ፈጥሯል። ለትልቅ ለትንሹ ታዛዥ እና ሥራውን አክባሪ የሆነው... Read more »

ለዘረፋ የሰውን ዓይን እስከ ማጥፋት

ወጣትነት ፍቅር ነው፤ ወጣትነት ኃይል ነው፤ ወጣትነት ዛሬ ላይ ሆኖ ነገን በተስፋ የሚጠበቅበት ነው። ለመለወጥና ለመሻሻል ስንቅ የሚቋጠርበት፣ ለመልካም ጊዜና ለተሻለ ሕይወት ውጥን የሚጀመርበት፣ የሚንቀለቀል ትኩስ ስሜትን በውስጡ አምቆ የሚይዝበት የእድሜ ወሰን... Read more »

አሰቃቂ ወንጀል በቤት ሰራተኛዋ ላይ

አሁን አሁን የወንጀል አይነቶች እየበረከቱና እየረቀቁ መሆናቸውን ስንሰማ ወደየት እየሄድን ነው ብለን ራሳችንን እንድንጠይቅ ያደርገናል። የወንጀልና ወንጀለኞች መብዛት ለምን ይሆን ብለን እንድናስብ ያደርገናል፤ የፍትህ ውሳኔዎች ክብደትና ቅለትንም እንድንመዝን እንገደዳለን። በከተሞች አካባቢ የቤት... Read more »

የግለሰቡ እና የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ክርክር እስከ ሰበር

ሰውየው ከቦረና እስከ ሰበር ድረስ ዘልቀው የማይደፈረውን ደፍረው፤ ጥርሳቸውንም ነክሰው መብታቸውን ለማስከበር ጥረታቸውን ጀምረዋል፡፡ ወዲህ ደግሞ የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ቀጥታ ፍርድ ቤት ለመቅረብ አይገደድም፡፡ በዛሬው ዕትማችን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር... Read more »

የማሽነሪ ዘራፊዎቹ ውሳኔ …

ፈርጣማ ወጣት ነው። ዕድሜው ከሃያዎቹ መጨረሻ አይዘልም። ወጣት አድማሱ አብረሃም ሥራ የለውም፤ በትምህርቱም ብዙ አልገፋም። በተቃራኒው ምኞቱ ትልቅ ነው። ሃብታም መሆን ይፈልጋል። ነገር ግን ሃብታም ለመሆን የሚያስችለውን መንገድ አይከተልም። ሠርቶ ጥሮና ግሮ... Read more »

የክፋትና ምቀኝነት ቅንብር- የህጻናትን ሕይወት እስከማጥፋት

በገጠር አካባቢ የተወለዱት ህፃናት እያዩ የሚያድጉትና ከፍ ሲሉም የሚሰሩት ስራ ነው እረኝነት። በገጠር ሴትም ሆነ ወንድ እረኝነትን ሳይሞክር እና ቤተሰቡን ከብቶች በመጠበቅ ሳያገለግል የሚያድግ ልጅ አይኖርም። የእረኝነት ስራው የሚሰራው ደግሞ ከአካባቢያቸው ራቅ... Read more »

የማይጨክን የእናት አንጀት የጨከነበት ጨቅላ

እናትነት ፍፁም በማይተካ ደስታ ልጅን በጥልቀት መውደድ ነው። የደግነት፣ የሩህሩህነት፣ የሁሉን ቻይነት…መገለጫ ጭምር ነው። ልጅን በማህፀን ውስጥ ለወራት መሸከም፣ ከዚያም መውለድ፤ ጡት አጥብቶና ተንከባክቦ ማሳደግ ነው። የዕድሜ ልክ ትስስር የሚፈጥር በህይወት ዘመን... Read more »

 «ከቤት ውጣ» መባል ያስከተለው ፍፃሜ

በሕይወት ጉዞ ውስጥ መውለድ መክበድ፤ ዘር መተካት ያለና ወደፊትም የሚኖር ጉዳይ ነው። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ አይነት ቤተሰባዊ ትስስሩ የጠበቀበት አገር ማግባትና መውለድ የሕይወት አንዱ ግብ እንደሆነ ይታመናል። ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ ለአቅመ... Read more »