ከዘጠኝ ወራት በኋላ…

ለእሷ የገጠሩ ህይወት ሁሌም ቢሆን መልካም ነበር። እሸቱን ከጓሮ፣ ወተቱን ከጓዳ፣ ዳቦውን ከማጀት እንዳሻት ለማግኘት ከልካይ አልነበራትም። ወላጆቿ በግብርና የሚኖሩ አርሶበሌ ናቸው። በረከትን በታደለው ኑሯቸው ልጆች ወልደውና ስመው በሰላም አሳድገዋል። ማንጠግቦሽም ሆነች... Read more »

ያልታመነው ታማኝ

የምዕራብ ጎጃሟ ቡሬ ከተማ በዕድሜ የሚመስሉትን ሁሉ እንደ አካባቢው ባህልና ወግ አሳድጋለች። ከእነዚህ መሀል መማር የሚሹት ለተሻለ ዕውቀት ከመንደራቸው ርቀው ሄደዋል። መሥራትና መለወጥ የሚፈልጉትም እንጀራን ፍለጋ ከቀዬያቸው ወጥተዋል። ይህ እውነት ደግሞ እስከዛሬ... Read more »

የባንኮኒው ደንበኞች

ቅድመ -ታሪክ ልጅነቱን በገፋበት መንደር ትምህርት ቤት ገብቶ ፊደል መቁጠር ችሏል።ከተማን ጠንቅቆ ቢያውቀውም ለእሱ ግን የገጠር ህይወት አዲሱ አይደለም። በትምህርቱ እምብዛም ያለመግፋቱ ህይወቱን የሚመራበት አማራጭን እንዲፈልግ ግድ ብሎታል።ለዚህ ዓላማውም የትውልድ ስፍራውን ሜታ... Read more »

የአጥሩ ስር መዘዝ 

ቅድመ -ታሪክ ቀኑን በተለየ ውሎ ያሳለፉት ባልቴት ምሽት ላይ የደከማቸው ይመስላል። ነገ ታላቁ የሁዳዴ ጾም የሚያዝበት ቀን ነው። ወይዘሮዋም ቀጣዩን የሁለት ወራት የጾም ቆይታ ለመጀመር ከጎረቤቶቻቸው ጋር የወጉን ሲያደርጉ አርፍደዋል። ከአንዱ ቤት... Read more »

ደም የነኩ እጆች

ቅድመ– ታሪክ ተማሪ ናት። ለነገው የትምህርት ውሎዋ እንደወትሮው ማልዳ መነሳት አለባት። ይህን ስታስብ ያደረችው ታዳጊ ጠዋት ከዕንቅልፏ እንደነቃች የእጅ ሰዓቷን ተመለከተች። ወደ ትምህርት ቤት የመሄጃ ጊዜዋ ደርሷል። ቁርሷን ቀማምሳ ቦርሳዋን በጀርባዋ አዝላ... Read more »

የድብቁ ፍቅር መጨረሻ

ዓመታትን በፍቅርና በመተሳሳብ ያሳለፉት ጎረቤታሞች ዛሬም እንደትላንቱ ናቸው።ግርግዳ ለግርግዳ በሚጋሯቸው ቤቶች ህይወትን መምራት ቀጥለዋል።በዚህ የቀበሌ ግቢ ልጆቻቸው በአንድ ገበታ በልተው በእኩል ተጫውተው አድገዋል።በአንድ ትምህርት ቤት ውለው፣ በአንድ ሰፈር ቦርቀዋል።የአብዛኞቹ ህይወት መመሳሰል ደግሞ... Read more »

የባልንጀራሞቹ ባልንጀራ

አዲሱ ዓመት በባተ በሶስተኛው ቀን ማለዳ በሰፈሩ አስደንጋጭ ወሬ ተሰማ።ወሬውን ተከትሎ አብዛኞቹ ተሯሩጠው ከቦታው ደረሱ። ሁኔታውን ያዩ ደግሞ ላልሰሙት ፈጥነው አሰሙ።ዓይናቸው እውነቱን ያረጋገጠ በርካቶች በሆነው ሁሉ አዘኑ።እግራቸው በስፍራው የረገጠ እናቶችም ደረታቸውን ደቅተው... Read more »

ለሀሜት ምላሽ ሞት!

እሱ የከተማን ህይወት ኖሮበት አያውቅም። ገጠር መወለዱ ደግሞ ሁሌም ስለ አዲስ አበባ እንዲያልም አድርጎታል። ይህ ስሜቱ ከልጅነት ዕድሜው ጋር አብሮት አደገ። ጥቂት ከፍ ሲል ግን ያሰበው ተሳካለት። የነበረበትን ቀዬ ለቆ ወደ መሀል... Read more »