ከተለመደው ወጣ ያለ ነገር በማድረግ እውቅናን ለማትረፍ ወይንም ቀልድ ለመፍጠር የሚሞክሩ አንዳንድ ሰዎች በማይቀለድ ነገር ላይ በመቀለድ ፌዝና ቧልት ሲፈጥሩ ይስተዋላል።የሚገርመው ደግሞ ቧልትና ፌዙን ተቀብለው የሚያሰራጩት ናቸው።ወጥ ያለ ጨው እንደማይጣፍጥ ሁሉ ሰዎች... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዚያ ሰሞን “ድርቅ በተፈጥሮ ቢመጣም ረሃብ ግን የስንፍናችን ውጤት ነው፤ ” በሚል ርዕስ ወቅታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሆኖም ዘንድሮም ሆነ ካችአምና አልያም ከዚያ በፊት የገጠሙን ርሃቦች በስንፍና ብቻ የመጡ አይደሉም።... Read more »
ምሁራን እደንደሚናገሩት ሕዝብን እናስተዳደራለን የሚሉ አካላት ፍትሃዊነትን ያስቀደሙ ፤ ሥነ ምግባራቸውም በሚመሩት ሕዝብ ሃይማኖት እና ባህል የተገራ መሆን አለበት። ፍትሃዊነትን ያስቀደሙ ሥነ ምግባራቸው በአግባቡ የተገራ መሪዎች ደግሞ ሁልጊዜም የሌሎችን ስሜት መጋራት የሚችል... Read more »
የትናንቱ ትውልድ በአድናቆት፣ የዛሬ ልጆች በትዝታ ስሟን እያነሳሱ የሚያደናንቋት ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት ይህንን የእኛን ወቅት በሚገባ የሚገልጽ አንድ ዘመን አይሽሬ ዜማ ማንጎራጎሯ ይታወሳል፤ “ሃሳብ እሹሩሩ ውረድ ከጀርባዬ፣ መሸከም... Read more »
“አብርሀም ሊንከን በኮንግረስ አባልነቱ አይረሴ ከሆኑ ንግግሮቹ አንዱ በ1848 እ.ኤ.አ ለአሜሪካ ፕሬዚዳንት የዴሞክራቲክ እጩ ሆኖ በቀረበው በጄኔራል ሊዊስ ካስ ላይ የሰነዘረው ትችት ነበር። “የተከበሩ አፈ ጉባኤ! ጄኔራል ሊዊስ ለዚህ ማዕረግ ያበቁት ሜዳሊያዎች... Read more »
መቸም ከ”ነገር በምሳሌ ጠጅ …” ጀምሮና ጨምሮ ሀሳብን በፈሊጥ (ዛሬ በፍልጥም አልሆነ የሚሉ አሉ) መግለጽ እንደ አበሻ የተሳካለትና የተካነበት ያለ አይመስልም። ለዚህ ደግሞ መረጃና ማስረጃው የትየለሌ ሲሆን አንዱም “የጉሎ ዘይት …” ነው።... Read more »
የኢትዮጵያ ነጻነት፣ ሉዓላዊነት እና በየዘመኑ ኢትዮጵያ የምትታወቅበትን ቅርጽና ይዘት ከወሰኑ የኢትዮጵያ የጦር ሜዳ ድሎች መካከል ከዓድዋ ቀጥሎ ከፍ ያለ ድርሻ ያለው የካራ ማራው ድል ነው። የካራ ማራው ድል እየተባለ የሚጠራው ድል በኢትዮጵያ... Read more »
ከእያንዳንዷ ማይክሮ ሴኮንድ ጅምሮ ሁሉም የጊዜ ቀመሮች የየራሳቸው ዋጋ ብቻ ሳይሆን ታሪክ፣ ሁነትና ኩነት አላቸው። ምናልባትም አልተጠኑም፤ ወይም አልተጠናላቸውም እንጂ በእያንዳንዳችን ሕይወት ውስጥ ያላቸው የወሳኝነት ሚና እንዲህ በቀላሉ ሊታይ የሚችል ላይሆን ይችላል።... Read more »
ዝክረ ታሪክ፤ ኢትዮጵያ የብዙ ቅርሶች ባለፀጋ መሆኗ ለክርክር አይቀርብም። ምናልባት ያከራክር ከሆነ ለሙግት የሚቀርበው አጀንዳ የቅርስ ውርርሱና አጠባበቁ ጉዳይ ሊሆን ይችላል። በደምሳሳ ፍረጃ ጥቅል አስተያየት እንስጥ ከተባለ ግን በአገራዊ ቅርሶች ጠባቂነት፣ አስረካቢነትና... Read more »
አገራችን ወቅትን እየጠበቀ በሚከሰተው ድርቅ ስትፈተን ኖራለች። በተለይም በ1966 ዓ.ም በወሎ፣ ትግራይና ኦጋዴን አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ ወደ ረሃብ ተሸጋግሮ በሰውና በእንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ አይረሳም፤ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ምስቅልቅሎችንም ፈጥሯል። የአጼ... Read more »