ሕዝብን ለምሬት የዳረገው የኑሮ ውድነት አዙሪት

በአገሪቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት አሁን አሁን የሸማቹን የመግዛት አቅም በእጅጉ አዳክሞታል። የኑሮ ውድነቱ እንደወትሮው ሁሉ እጅን በአፍ ላይ ከማስጫን ባለፈ ለአንድ ሰሞን ጉድ አንድ ሰሞን ነው ብለን የምንተወው... Read more »

ስግብግብ ሹመኛ ከሌለ ስግብግብ ነጋዴ አይኖርም!

የዋጋ ንረት በየጊዜው ማሻቀብ እንጂ ዝቅ ማለት አልሆነለትም፡፡ ይህም የኅብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል፣ ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ የዋጋ ንረቱ እንኳን ቅናሽ ማሳየት ይቅርና ባለበት መቀጠልም አልቻለም፡፡ አሁን ያለው... Read more »

የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በአንደኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ መክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት፤

 ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት፤ ክቡር አቶ አደም ፋራህ፣ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ፤ የተከበራችሁ የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት፣ እንዲሁም የታሪካዊው አንደኛ ጉባዔ ተሳታፊዎች በሙሉ፤ የተከበራችሁ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችና... Read more »

የተያዙት ለሕዝብ፣ ሕገ ወጦች ለሕግ ይቅረቡ!

ሰሞኑን ከምንሰማቸው ወሬዎች ቅድሚያ የሚይዘው በሕገወጥ መንገድ ሲዟዟሩ የነበሩ ዘይት እና የሕገ ወጥ መሳሪያዎች ተያዙ የሚለው ነው። በተለይም ከዘይት ዋጋ መናር ጋር ተያይዞ የተለያዩ የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ይህንን ያህል ሊትር ዘይት... Read more »

ለፈተናዎች እጅ ያልሰጠው ልበ ብርሃን !!

የዓይን ብርሃኑን ያጣው ገና በልጅነቱ ነው። እንደብዙዎቹ ታዳጊዎች ቦርቆ ለመጫወት አልታደለም፡፡ የትምህርት ሕይወቱም በቤተ- ክህነት እንጂ በዓለማዊው የቀለም ትምህርት አልተጀመረም። ዘግይቶም ቢሆን ግን የቀለም ትምህርቱን በጎንደርና በአዲስ አበባ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል... Read more »

60ሚሊዮን ቁጥር ይናገራል!

በታዳጊዎች መካከል የሚደረግ የሥዕል ውድድር ላይ እንዲህ ሆነ፡፡ ውድድሩ ሰላምን በቁጥርና በምስል መግለጽ ላይ የሚያተኩር ነው፡፡ ታዳጊዎቹ በገባቸው ልክ ለውድድሩ ዝግጁ ሆነው ድግሳቸውን የሚያቀርቡበትን ጊዜ በጉጉት እየተጠባበቁ ነው። ሥዕሎቻቸውን ለእይታ አቅርበው እያንዳንዱ... Read more »

ሰበር ችሎቶቹን ያከራከረው የሰዓት ማርፈድ ጉዳይ

ባለጉዳዮች የሰነድ መለያ ቁጥር 94511 ላይ መስከረም 30 ቀን 2007 ዓ.ም አምስት ዳኞች ተሰይመው ከችሎቱ ለፍርድ ተቀምጠዋል፡፡ አመልካቾች ወይዘሮ ብዙ ሰንበታ እና ወይዘሮ ባይሴ ሰንበታ ቀርበዋል፡፡ ተጠሪ አቶ ታደሰ ሰንበታ መብታቸው ታልፏል፡፡... Read more »

<<አሁን ሃገሪቱ ለገባችበት ማጥ ትልቁ ምክንያት የትምህርት ስርዓቱን በሚገባ አለመቃኘታችን ነው >> ረዳት ፕሮፌሰር ማዕረጉ ባይበይን በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ አማካሪ

የተወለዱት ሰሜን ወሎ ወልዲያ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጎንደር በር ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ግን አዲስ አበባ ከተማ በመምጣት ምስራቅ አጠቃላይ ይባል በነበረው ትምህርት ቤት ነው የተማሩት፡፡ ኮተቤ... Read more »

ተናቦ መስራት – የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል

 የዓድዋ ድል ብዙ አዓዋዎችን ለመድገም በር የሚከፍት አንጸባራቂ ድል ነው። ያለንበት ወቅት ደግሞ ኢትዮጵያ ብዙ የዓድዋ ድሎችንና የዓድዋ ጀግኖችን የምትሻበትም ወቅት ነው። ታዲያ ስለምን በዚህ ደረጃ ዓድዋ የመነታረኪያ ርእስ ሊሆነን ይገባል። አብዛኞቻችን... Read more »

አገራችን ከብልጽግና ጉባኤ የምትጠብቀው…!?

አገራችን፣ ሕዝባችንና መንግስት በታሪክ እንዳለፉት ጥቂት አመታት ተፈትነው አያውቁም። ይሄ ፈተና የመጨረሻ እንዲሆንና ወደ አዲስ ምዕራፍ ለመሸጋገር ደግሞ ከብልጽግና ጉባኤ የሚከተሉትን ዋና ዋና ውሳኔዎችንና አቅጣጫዎችን ይጠብቃሉ ። 1ኛ. በአገሪቱ ህልውና፣ ሰላም ፣... Read more »