ለዘላቂ ሰላም ፊታችንን ወደ ምስራቅ በማዞር ተገቢውን ተሞክሮ እንቅሰም

የጋዜጠኛ ዘላለም መሉ የመጀመሪያ ስራ የሆነውን “ብር አዳዩ መሪ” መጽሐፍን በድጋሚ እያነበብኩ ነበር። መጽሐፉን አንብቤ ስጨርስ አዕምሮዬ አንድ ሃሳብ ማውጣት ማውረድ ጀመረ። ሐምሌ 27 ቀን 2010ዓ.ም ጂግጂጋ ከተማ ላይ የነበረውን ጭንቅ ተመልሼ... Read more »

የሴቶች ጉዳይ- የሁሉም ጉዳይ የሴቶች ጉዳይ- የሁሉም ጉዳይ

ይህንን ጉዳይ ለማንሳት ያስገደደኝን አጋጣሚ ላስቀድም። ሴት እንደመሆኔ መጠን ወርሐዊ ግዴታዬ ላይ ነበርኩኝና የሴት ንጽሕና መጠበቂያ አዘውትሬ ወደ ምገዛበት ሱቅ ሄድኩኝ ። ኢቭ ሞዴስ ስጠኝ ብዬ መቶ ብር ሰጠሁት እሱም የንጽሕና መጠበቂያውንና... Read more »

በአንድ አይነት ግጥም እና ዜማ ስለሀገራችን የምንዘምርበት ጊዜ ላይ ነን!

የኢትዮጵያ ታሪክ በብሄርና በጎሳ ቁርሾ ተጀምሮ ያቆመበት ጊዜ ላይ ነን። የኢትዮጵያ ታሪክ ፖለቲካ ወለድ በሆነ ጦርነትና አለመግባባት ተጀምሮ የቆመ ነው። የኢትዮጵያ ታሪክ ፍቅርና አንድነት በማጣት ያደፈበት ጊዜ ላይ ነን። የኢትዮጵያ ታሪክ የአንድነት... Read more »

መከላከያ ትኩረቱ ሳይከፋፈል ለግዳጅ ዝግጁ እንዲሆን

ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ እንደ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ስራ የበዛበት በዓለም ስለመኖሩ አፍን ሞልቶ መናገር አይቻልም። ይህ ሰራዊት በዚህች ጥቂት ዓመት በብዙ ተግዳሮቶች ውስትጥ አልፏል፣ በከሃዲዎች ጀርባውን ተወግቷል፣ በራሱ ወገን ግፍ... Read more »

የቋጠሯችን ሁሉ መፍቻ

አራተኛው ዙር አገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐግብር በጉለሌ እጽዋት ማዕከል እጅግ በሚገርምና እጅን በአፍ በሚያስጭን ልምላሜንና ተስፋን በሚያጋባ መድረክ ተከናውኗል። ባለፉት ሶስት አመታት ከ18 ቢሊየን በላይ ችግኞች የተተከሉ ሲሆን ዘንድሮ ደግሞ... Read more »

የኢትዮጵያ አሁናዊ አደጋ

ፈረንሳዊው የሒሳብ ሊቅ፣ የፊዚክስ ሊቅ፣ የፈጠራ ባለሙያ፣ ጸሐፊ፣ የሃይማኖት ምሁርና ፈላስፋ ብሌዝ ፓስካል፣‹‹ሰው የተፈጠረው ለማሰብ ነው “ይለናል:: እርግጥ ነው ሰው ማሰብ እንጂ አለማሰብን አይችልም:: አለማሰብ ራሱ ምን እንደሆነ ለማወቅ ማሰብ ይኖርበታል:: ሰው... Read more »

ትናንትን በሩጫ – ዛሬን በድካም

ንግግሯን እየቀደመ የሚፈሰው ዕንባ በጉንጮቿ ለመውረድ አፍታ አይጠብቅም። ገና ማውራት ስትጀምር ከልብ ይከፋታል። የሚተናነቃትን ሳግ እንደምንም ይዛ መናገር ትጀምራለች። አይሆንላትም። ብዙ ሳትቆይ ፊቷ በዕንባ ይሸፈናል። ብሶት ከብቸኝነት ተዳምሮ ሆደባሻ አድርጓታል። በትካዜ ምርኩዟን... Read more »

ለሀገራዊ ተልእኮ ውጤታማነት. . .

ሀገር በታሪክ በአንዱ ወቅት ችግር ውስጥ ትገባለች። ችግሩ ከቆመችበት የታሪክ ምእራፍ ሊያራምዳት፤ ወደ ኋላ ሊመልሳት ወይም በቆመችበት ሊያስቀራት ይችላል። ትልቁና ዋንኛው ጉዳይ ግን በችግር የማለፉዋ እውነታ ነው ። ይህንን እውነታ ያላለፈ ሀገርና... Read more »

ሎሌነት፤ልዑልነት!

ልዑል በተባለ ስም የሚታወቅ የሰፈር ውስጥ ደላላ ነው። በድለላ ስራው የተወደደና ውጤታማ ደላላ። የድለላ ስራውን በሚሰራበት ጊዜ ምክንያት ፈጥሮ የሚናገረው አንድ ነገር፤ የስሙን ታሪካዊ አመጣጥ ነው። ስሜ ልዑል ይባላል፤ አባቴ ልዑል ያለኝ... Read more »

ከቀረጥ ነፃ መብት- ያመጣው ጣጣ

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የተገኙበት ችሎት ነው። በአንድ መንግስታዊ ተቋም እና በአንድ ኢትዮጵያ ውስጥ በአስጎብኚነት በተመዘገበ ድርጅት መካከል አለመግባባት ተፈጥሯል። ጉዳዩን በአጭሩ መቋጨት ባለመቻሉ ከስር ፍርድ ቤት እስከ ሰበር ድረስ አምርቷል። የሰነድ... Read more »