ለትውልድ የተገለጡ ልቦች

አገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ልበ ቀናዎችን ትፈልጋለች:: ልብ ስላችሁ ደረታችን ስር ያለውን ማለቴ አይደለም ቀናውን የሚያይ ልብ እንጂ:: ልብ የርህራሄ ምልክት ነው:: ልብ የእውነትና የፍቅር ማደሪያ ነው:: ልብ ከአእምሮ የላቀ የፍቅር ስፍራ ነው::... Read more »

የሠላም ስምምነቱ ሠላም የነሳቸው የሞት ነጋዴዎች!

በደቡብ አፍሪካ የሰሜኑ ጦርነት በሠላም መቋጨት የሚያስችል የሠላም ሥምምነት ተፈርሟል። ያውም በአፍሪካውያን አደራዳሪዎች (ድርድሩን ከአፍሪካ እጅ ለማስወጣት ብዙ ጥረት ቢደረግም፤ አፍሪካዊ ሃሳብ ማሸነፍ ችሏል)። ይህም ስምምነት በብዙ መልኩ ታሪካዊ ያደርገዋል፤ በተለይ ለኢትዮጵያውያን።... Read more »

“ ለሰላም ላባችንን ብናፈስ እናተርፋለን ! “

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ በአርባ ምንጭ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ላይ እያሉ ባስተላለፉት መልዕክት ፤ “… አሁንም ለሰላም ላባችንን ብናፈስስ፣ በጦርነት የወደሙብንን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ካለን ላይ ብናዋጣ እናተርፋለን እንጂ... Read more »

የልማት ደመና ይምጣ ፤ የጥፋት መና ይውጣ

ያለንበት ወቅት መጸው ይባላል፤ መጸው የመኸር ሰብል የሚያፈራበት፣ ሰብሉ ታጭዶ፣ ተወቅቶ፣ ፍሬው ደግሞ ከገለባው መለየት የሚጀመርበት ነው። ፍሬው ከገለባው የሚለየው ደግሞ በንፋስ አማካይነት ነው። መጸው የንፋስ ጊዜ መሆኑም ለዚህ ይጠቅማል። በዚህ ወቅት... Read more »

ያላለፈ ችግር

እሷ ከትውልድ አገሯ ርቃ ወደ ከተማ ስትዘልቅ መልካም ኑሮን ከጥሩ እንጀራ አስባ ነበር፡፡ በርከት ያሉ የአገሯ ልጆች ከቀያቸው ርቀው ስኬታማ ሆነዋል፡፡ ገንዘብ አግኝተው ጥሪት ይዘው ከብረዋል፡፡ ያሻቸውን መንዝረው፣ የፈለጉትን ገዝተው ሸጠዋል፡፡ ከእነሱ... Read more »

ሁሉም በቦታው

የሁለቱም ቡድኖች ደጋፊዎች ድማጻቸውን ከፍ አድርገው እየደገፉ ነው፡፡ ድጋፋቸውም ቡድናቸው አሸናፊ ሆኖ እንዲወጣ የሚያደርግ እንዲሆን ጥረት ያደርጋሉ፡፡ የደጋፊዎች የእርስ በእርስ ብሽሽቅ ሌላው የጨዋታው ድምቀት ነው፡፡ ብሽሽቁ መስመር ስቶ ወደ ብጥብጥ የሚያልፍበት ሁኔታም... Read more »

አሰቃቂ ወንጀል በቤት ሰራተኛዋ ላይ

አሁን አሁን የወንጀል አይነቶች እየበረከቱና እየረቀቁ መሆናቸውን ስንሰማ ወደየት እየሄድን ነው ብለን ራሳችንን እንድንጠይቅ ያደርገናል። የወንጀልና ወንጀለኞች መብዛት ለምን ይሆን ብለን እንድናስብ ያደርገናል፤ የፍትህ ውሳኔዎች ክብደትና ቅለትንም እንድንመዝን እንገደዳለን። በከተሞች አካባቢ የቤት... Read more »

ዕርቀ ሰላም ደም ያድርቅ

ክፍል ሁለት “ሰላምን ግዛት እንጂ አትሽጣት!” ይህ አገላለጽ በብዙ ሀገራት ቋንቋ ውስጥ የተለመደ ብሂል ነው፡፡ ዓለማችን በሰላም ውላ እንዳታድር ብዙ የሚያባንኗትን ፈተናዎች እንደተጋፈጠች ዘመኗን በመፍጀት ላይ ትገኛለች፡፡ በብብቷ አቅፋ የያዘቻቸው ልጆቿም የፈተናዋ... Read more »

ሰላም ተናፋቂዋ ጉዳያችን!

የአገራችን መንግሥትና የሕወሓት እርቅ በደቡብ አፍሪካ ተፈራረሙ ተብሎ ሲነገርና ጉዳዩ ዓለም አቀፍ ዜና ሲሆን እንደብዙ ኢትዮጵያውያን ግራ ተጋባሁ።ምን እንደሆነ የማላውቀውም ስሜት ተሰማኝ። ምክንያቱም ከሁለት ሶስት ቀናት በፊት ከምዕራባውያን ማስፈራሪያና ፍራቻን የሚያጭሩ የሚመስሉ... Read more »

ወቅቱ የሰላም ድምጾችን ብቻ ለመስማት የምንገደድበት ነው

የሰላም ድምጽ ከሰማን እነሆ አንድ ሳምንት አለፈን ! በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል ለሁለት ዓመታት ያህል ስንሰማውና ስናየው የቆየነው አሰቃቂና አውዳሚ ጦርነት እልባት አግኝቶ ልክ በሁለተኛው ዓመት ዋዜማ ከወደ ደቡብ አፍሪካ አስደሳች ዜና ሰምተናል፡፡... Read more »