“ኤርታኔጆ”- “የምድሪቱ የቁርጥ ቀን መሪ!”

“ርሀብ ባለበት ተስፋ አይኖርም። ህመምና ብቸኝነት ይሰፍናል። ርሀብ ግጭትንና ጽንፈኝነትን ይጎነቁላል። ሰዎች የሚራቡባት ዓለም ሰላም ልትሆን አትችልም።” ይላሉ እንደ ንስር ኃይላቸውን አድሰው ወደ ብራዚል ፖለቲካ በፕሬዚዳንትነት ብቅ ያሉት ሉላ ዳ ሲሊቫ፡፡ በሰራተኛ... Read more »

መንገዶች ሁሉ ወደ ሰላምይወስዳሉ

እነሆ ! የሰላም አየር ሊነፍስ፣ የጦርነቱ እሳት ሊጠፋ ጊዜው ደርሷል። ስደት መፈናቀል፣ ርሀብና ስቃይ ‹‹ነበር›› ተብለው ሊጻፉ መንገዱ ጀምሯል። ሞትና ውድመት ፣ ለቅሶና ዋይታ ዝምታ ሊውጣቸው ከጫፍ ደርሷል። አሁን እነዚህን ቅስፈቶች የማናይ፣... Read more »

ሙስናን በ…!

ድሮ ድሮ ውይይት የምትባል የከተማ ውስጥ ታክሲ ነበረች። ተሳፋሪዎቹ ፊትለፊት እየተያዩ ከሹፌሩ ጋር በመስታወት ብቻ የሚተያዩባት ታክሲ። አንዳንዴ ቀስ ብሎ የሚጀመር ጭውውት እየሰፋ ሄዶ ተሳፋሪውን ሁሉ አሳታፊ ሆኖ ይገኛል። ተሳፋሪዎቹም አብረው ጉዞ... Read more »

ለዘረፋ የሰውን ዓይን እስከ ማጥፋት

ወጣትነት ፍቅር ነው፤ ወጣትነት ኃይል ነው፤ ወጣትነት ዛሬ ላይ ሆኖ ነገን በተስፋ የሚጠበቅበት ነው። ለመለወጥና ለመሻሻል ስንቅ የሚቋጠርበት፣ ለመልካም ጊዜና ለተሻለ ሕይወት ውጥን የሚጀመርበት፣ የሚንቀለቀል ትኩስ ስሜትን በውስጡ አምቆ የሚይዝበት የእድሜ ወሰን... Read more »

ተስፋ ያልቆረጠ ተስፋ

ዕድሜዋ ዘጠኝ ዓመት እስኪሞላ ሕይወቷ መልካም ነበር። ቤተሰብ ስለእሷ ያለው ፍቅር የተለየ ነው። ወላጅ እናቷ ዘወትር በስስት ያዩያታል። እሷም ብትሆን ትምህርት ቤት ውላ ስትመጣ ቤቷን ትናፍቃለች። ይህ ዕድሜ ለፋንቱ ፉጄ የተለየ ነበር።... Read more »

‹‹የሰላም ስምምነቱ አፍሪካውያን ችግራቸውን በራሳቸው መፍታት እንደሚችሉ ያለጥርጥር ጥሩ ማሳያ ነው››አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓና የአሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል

ከሁለት ዓመታት በላይ የዘለቀውና በሰሜኑ የአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ሲካሄድ የነበረው ጦርነት መቋጫ ያገኝ ዘንድ ከሰሞኑ በፌደራል መንግስቱና በሕወሓት መካከል የሰላም ስምምነት ላይ መደረሱ ይታወሳል። ይህ ስምምነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ድጋፍ የተሰጠው... Read more »

ለሠላም መከፈል ያለበትን ዋጋ ለመክፈል እራስን ማዘጋጀት

በፌደራል መንግስት እና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረሰ የሰላም ስምምነት ታሪክ ሊሆን የተቃረበ ይመስላል፡፡ ታሪክ እንዲሆንም የብዙዎች ምኞት ነው፡፡ ጦርነቱ ካስከተለው ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት በተጨማሪ የኑሮ ውድነቱ ላይ... Read more »

የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም አስመልክቶ የተላለፈ መልዕክት

 ሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው። የሀገርን አንጡራ ሀብት እየቦረቦረ ጥሪቷን ባዶ ለማስቀረት ሌት ተቀን የሚማስን ተባይ ነው። ዋልጌ ባለሥልጣናት፣ በፍቅረ ነዋይ የታወሩ ደላሎች እና ባለሃብቶች አንድ ላይ ሲገጥሙ፤ ከነዚህ የሌብነት ፊታውራሪዎች ጀርባ... Read more »

“ከሰብ ሰሃራን አፍሪካን አገራት ሦስተኛው ግዙፍ ኢኮኖሚ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሆኗል” – የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 2ተኛ ዓመት የጋራ የሥራ ዘመን መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር ተከትሎ፤ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ትናንት... Read more »

አገር እና ደጋግ ልቦች

ዛሬ ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት በማስመልከት ‹አገርና ታማኝ ልቦች ስል መጥቻለው። ጽሁፌን በጥያቄ መጀመር እፈልጋለው ‹ለእናተ ኢትዮጵያዊነት ምንድ ነው? በዚህ ታላቅ ጥያቄና መልስ ውስጥ ራሳችሁን አስቀምጣችሁ ተከተሉኝ። አገር የታማኝ ልቦች ነጸብራቅ ናት። ከጥንት... Read more »