
ሀገር በታሪክ፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በልማድ፣ በተስፋ፣ በደስታና በመከራ ተሳስሮ የሚኖር ሕዝብ የሚገኝበት የዓለም ክፍል ነው። ሀገር ማለት አያት ቅድመ አያት የተወለዱበት፤ አድገውም በጀግንነት ከውጭ ጠላት እየተከላከሉ ለሕዝብና ለመንግሥት የሚጠቅም ሥራ ሠርተው ዕድሜያቸው... Read more »

የሰው ልጅ በህይወቱ ድጋፍን የሚሻ ደካማ ፍጥረት ነው። ማንም ይሁን ማን የሚደገፍበትን ትከሻ መመኘቱ ከሰውነት መለኪያ መስፈርት ውስጥ ይመደባል። በተለይም ሰውን ደግፎ ለማቆምና ለማበርታት እንደ አባት ምቹ ትከሻ ያለው የለም። አባትነት በእምነት... Read more »

– አምባሳደር ሙክታር ዋሬ በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አምባሳደር ሙክታር ዋሬ ተወልደው ያደጉት አርሲ ስሬ ቀበሌ ነው:: የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ኃይሌ አባ መርሳ እንዲሁም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ስሬ ሁለተኛ ደረጃ... Read more »

እንደመነሻ… የዳውሮው ተወላጅ በራና በላንጎ ብርቱ ጎልማሳ ነው። ቤት ትዳሩን ለማጽናት አይሰራው፣ አይሞክረው የለም። ሚስቱን አክባሪ ልጆቹን ወዳድ ነውና ሌት ተቀን በሥራ መትጋት ብርቁ ሆኖ አያውቅም ፡፡ በራና ግዜው በጋ ሲሆን እጆቹ... Read more »
ጋብቻ በሕይወት ውስጥ ካሉ ጥልቅ ቁርጠኝነቶች መካከል አንዱ ነው። ትዳር ፍቅርን፣ ጓደኝነትን እና መረጋጋትን የሚያጠቃልል ሕብረት ነው። ሁለት ግለሰቦችን የሚያገናኝ፣ የጋራ ሕልሞችን፣ የጋራ እድገትን እና ዘላቂ አጋርነትን የሚሰጥ የተቀደሰ ትስስር ነው። ሆኖም... Read more »

ከአባቷ ዲያቆን ተክለማርያም ከእናቷ ከወይዘሮ ገበያነሽ አሰፋ በ1974 ዓ.ም በወርሃ መጋቢት ለቤቱ የመጀመሪያ ልጅ የሆነችው ሴት ልጅ ተወለደች። ጥንዶቹ ጎጆ ከቀለሱ ስምንት ዓመት በኋላ ‹‹አይወልዱም መሃን ናቸው›› እየተባሉ በሚታሙበት ጊዜ ወደዚህች ዓለም... Read more »

በጎ ፈቃደኝነት የግለሰቦችን እና የህብረተሰብ ክፍሎችን ሕይወት ለማሻሻል በጣም ወሳኝ ከሆኑ መንገዶች አንዱ ነው። በጎ ፈቃደኝነት ምንም አይነት ክፍያን ሳይጠብቅ ሌሎችን ለመርዳት ጊዜን፣ ጉልበትን ወይም ችሎታን መስጠት ማለት ነው። በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን... Read more »

ልጅነት መቦረቅ ፣ ነጻነት እና ከሁሉም ጋር መተባበርን የሚወድ ነው። ልጆች በልጅነታቸው ሁሉም ሰው የሚወዳቸው ፣ ያያቸው ሁሉ ሊያቅፋቸው ሊስማቸው የሚያጓጉ ናቸው። ምህረት ለወላጆቿ የመጨረሻ ልጅ እንደመሆኗ በቤት ውስጥ ባሉ ሁለት ታላላቅ... Read more »

ጌታቸው ድሪባ (ዶ/ር)- በኢትዮጵያ የሥርዓተ ምግብ ሽግግርና ኒውትሪሽን ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና አስተባባሪ ኢትዮጵያ የዜጎቿን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የተለያዩ መርሃ ግብሮችን ቀርጻ እየሠራች ትገኛለች፡፡ በተለይም ደግሞ የግብርናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ከማጎልበት ጎን... Read more »

ልጅነትን በጨረፍታ… የአያት ልጅ ናቸው:: አስተዳደጋቸው ከእኩዮቻቸው ሁሉ ይለያል:: የልጅ ልጃቸውን በእጅጉ የሚወዱት አያቶቻቸው ለእሳቸው የማይሆኑት አልነበረም:: የጠየቁትን ያሟላሉ፣ የፈለጉትን ይሰጣሉ:: ይህ እውነት ለትንሹ ጸጋዬ መገርሳ የተለየ ዓለም ሆነ:: ተሞላቀው፣ ተደስተው ልጅነታቸውን... Read more »