ማጣት መንጣትን በምስጋና

 የዘንድሮን ነገር አልቻሉም:: የኑሮ ውድነቱ ያንገዳግዳቸው ይዟል:: ዛሬን እንደነገሩ ቢያልፉ ነገ ፈጥኖ ይተካል:: ገበያው ከአቅማቸው በላይ ሆኗል:: እንደ እጃቸው ልግዛ፣ ልሸምት ቢሉ አልሆነም:: የጓዳ፣ የቤታቸው ችግር አላስተኛቸውም:: ‹‹ሞላሁት›› ሲሉ ይጎድላል:: ‹‹አገኘሁ›› ሲሉት... Read more »

ጭፍን ፍረጃ፣ ጥላቻንና አግላይነትን እንዴት ማስወገድ ይቻላል?

የማህበራዊ ሥነ-ልቦና ሳይንስ አንድ ሰው በሌሎች ኑሮ ምክንያት የሚደርስበትን ተፅእኖ ወይም የእርሱ ኑሮ በሌሎች ላይ የሚያሳድረውን ተፅእኖ ያጠናል። ይህም በማህበራዊ መስተጋብር ውስጥ በሚፈጠር ግንኙነት የተነሳ አንዱ ሌላው ላይ ወይም ሌላው አንዱ ላይ... Read more »

ለብሔራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ስኬት!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ለስራው ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ሂደት ላይ ተጠምዶ እንደቆየ ነው። ሀገራችን ከነበረችበት ዘርፈ ብዙ ችግሮች አንጻር ስራውን ለመጀመር ረጅም ጊዜ ቢወስድበት ብዙም የሚያነጋግር አይሆንም። ከትናንት ወደ ዛሬ የመጡ፣ ከዛሬ... Read more »

ከሚሊየነርነት ወደ ጎዳና ሕይወት

አቶ ኢያሱ ሻንቅሎ ይባላሉ። ትውልድና እድገታቸው ወላይታ ሶዶ ሲሆን ከ1981 ዓ.ም ጀምሮ ግን ኑሯቸውን ባቱ (ዝዋይ) ከተማ ላይ አድርገዋል። በ14 ዓመታቸው ለስራ ወደ ባቱ የሄዱት እኚህ ሰው አደም በተባለ ሻይ ቤት በ30... Read more »

ማሸነፍ ከፈለክ ትእግስተኛ ሁን

በእልህ አስጨራሹ የማራቶን ሩጫ ሁሉም ተወዳዳሪ አሸናፊ የሚሆን ነው የሚመስለው። ገና የማስጀመሪው ተኩስ ሲተኮስማ ሁሉም እየተጋፋ ሲሮጥ አሸናፊ ይመስላል። ነገር ግን ያ ሁሉ የማሸነፍ ወኔ እየቀነሰ መጥቶ በመሃል መንጋው መበተን ይጀምራል። መራራቅ... Read more »

 በውል ተዋዋዮች አለመተማመን ሰበር የቋጨው ክርክር

ከሥር ፍርድ ቤት ጀምሮ እስከ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ቢሄድም ክርክሩ መቆጫ አላገኘም። ከጉዳዩ መወሳሰብና ባለጉዳዮች ግራ ቀኙን ጠበቃ አቁሞ መከራከር እና የነገሩ መካረር አሁንም ወደ ቀጣዩ የፍርድ ሂደት ሊያመራ ግድ ሆነ። ወደ... Read more »

የሁለት አባቶች – አንድ ብሶት

አንዳንዴ የሆነበትን ሁሉ ሲያስብ ከልብ ይከፋል ። ትናንት ሕይወትና ኑሮው እንዲህ አልነበረም ። ደስተኛና ብርቱ ነበር ። እንዳዛሬው በርካቶች ሳያገሉት፣ ሳያርቁት በፊት ቤተሰቦቹ፣ ወላጆቹ ሲኮሩበት ቆይተዋል ። እሱም ቢሆን ለእነሱ ፈጥኖ ደራሽ... Read more »

ዓድዋ -የፓን አፍሪካኒዝም መነሻ

ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ በሰፊው ካስተዋወቁ ክስተቶች መካከል አንዱና ዋነኛው የአድዋ ድል ነው። የአድዋ ድል ከዚህም ያለፈ ታላቅ ፋይዳ አለው። የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ቀንዲል በሚልም ይጠራል። ድሉ ለነጻነታቸው የታገሉ ጥቁር ህዝቦች ነፃነታቸውን እውን... Read more »

የለፍቶ አዳሪዋ አሳዛኝ መጨረሻ

በጠዋት የሚጀምረው ኳኳታ እንደወፎቹ ዝማሬ ከእንቅልፋ ማልዶ ይቀሰቅሳታል። ለማኝ ምን ሲያደርግ….. በሚባልበት ሰዓት ተነስትው በውደቀት የሚገቡት የሱማሌ ተራ ሰፈር ነዋሪዎች እንቅልፍ ያላቸው አይመስሉም። ነጋዴው፣ ሠራተኛው፣ ሌባና ቀማኛውም እኩል በሱማሌ ተራ መንገዶች ይርመሰመሳሉ።... Read more »

ከምግብ በላይ የሆነው ስንዴ

ስንዴ ከሩዝ ቀጥሎ በዓለማችን በስፋት የሚመረት የሰብል ዓይነት ነው። በዓለማችን በድሃም ሆነ በሀብታም አገራት እጅግ ተፈላጊ የሆነ ሰብል ነው። ከምግብነት ባሻገርም ለአገራት ሰፊ የውጭ ምንዛሬን በማስገኘት በኩልም ሚናው ላቅ ያለ ነው። ለዚህም... Read more »