የሰው ልጅ ልክ እንደመልኩ ፀባዩም የተለያየ ነው። አንዱ ተናጋሪ ሌላው ዝምተኛ፣ አንዱ ፈሪ ሌላው ደፋር፣ አንዱ ደስተኛ ሌላው የተከፋ፣ አንዱ ክፉ ሌላው ደግ፣ አንዱ ችኩል ሌላው ትዕግስተኛ፣ ….ወዘተ። ተፈላጊ መሆንም እንዲሁ አንዱ... Read more »
መግቢያ ነገር ከረር ያለ ይመስላል። ምስክሮች ቢደረደሩም እውነታውን ለመደበቅ አልተቻላቸውም። ፍርድ ቤቱም የሚቀርቡ ማስረጃዎችንና መረጃዎችን ሲመረምርም አንድ ሃቅ ግን መካድ አልተቻለም። እውነታው ጉዳት የደረሰባቸው ተበዳይ ሴት፣ ሁለት ጉዳት አስተናግደዋል። አንድም አካላዊ ጥቃት፤... Read more »
ዕለቱ እንደወትሮው ነው:: ልክ አንደትናንቱ ዛሬን ንጋት ተክቶታል:: ወፎቹ ተንጫጭተው ፀሀይ ማልዳ ፈንጥቃለች:: ጨለማው ገፎ ቀኑ ሊጀምር ተሰናድቷል:: ሀሳብ ውሎ የሚያድርበት የወይዘሮዋ ዓይምሮ ዛሬም ከልምዱ አልታቀበም:: አርቆ እያለመ ያቅዳል:: ከጭንቅ ጓዳው ገብቶ... Read more »
ሁሉ ነገር ከልክ ሲያልፍ ልክ አይመጣም:: ከልክ በላይ ንግድ ትርፉ ኪሳራ ነው:: ከገደብ በላይ መመገብ ሲተፉ ማደር ነው:: ሁሉን ነገር ለማግኘት መስገብገብም ‹‹የቆጡን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች›› እንደሚባለው ከሁለት ያጣ መሆን ነው::... Read more »
በአገር ደረጃ ሰላም ሰፍኖ ማየት የብዙዎች ፍላጎት ቢሆንም ጥቂት የማይባል አካል ግን ሰላምን ለማደፍርስ በብርቱ ሲጥር ይስተዋላል፡፡ ኢትዮጵያ አንዱን ችግር ታግዬ ጣልኩ ስትል ሌላ ተግዳሮት ደግሞ ከፊቷ ድቅን እያለ የልማት ሩጫዋን ለማስቀረት... Read more »
አንድ ማለዳ ነው፤ ከእነአቶ ሸለመ ማስረሻ ቤት እልልታ ተሰማ። እልልል….. እልልልልል……. እልልልልል…ገና ጎህ ሲቀድ መንደሯን የሚያናጋ እልልታ መሰማቱ ያልተለመደ ነበር፡፡ ሁሉም ከየቤቱ ብቅ ብቅ እያለ የሆነውን ለማየትና ለመሰማት ይጣደፍ ጀመር። ለዘመናት የልጅ... Read more »
ሃሳብና ጭንቀት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ናቸው። ማንኛውም ጤናማ የሆነ ሰው በሚገጥሙት የተለያዩ ችግሮች ምክንያት ያስባል፤ ይጨነቃል። ልዩነቱ ግን ሁሉም ሰው እኩል አያስብም፤ እኩል አይጨነቀም። አንዳንዱ አብዝቶ ይጨነቃል። ሌላው ደግሞ ብዙ አይጨነቅም።... Read more »
መለስ ቀለስ የሚለው የጤናቸው ችግር በእጅጉ እየፈተናቸው ነው። እንዲህ መሆኑ ሮጠው ለሚያድሩት ወይዘሮ የበዛ ዕንቅፋት ሆኗል። ሁሌም ቢሆን ሀሳብ አያጣቸውም። ያለአባት የሚያድጉት ልጆች፣ የእሳቸውን እጅ ይጠብቃሉ። ያለገቢ የሚያድረው ጎጆም የግላቸው ዕዳ ነው።... Read more »
ለውጥ በየቀኑ፣ በየሳምንቱ፣ በየወሩ፣ በየዓመቱ አዳዲስ ነገሮችን መፈፀም ነው። ለውጥ ሁሌም ቢሆን ራስን ከሁኔታዎች ጋር አዋዶ ወደፊት መራመድ ነው። ለውጥ ደረጃ በደረጃ በሁለንተናዊ መልኩ ራስን፣ ቤተሰብን፣ ጎረቤትን፣ ህብረተሰብን፣ ማህበረሰብና አገርን መቀየር ነው።... Read more »
ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »