ዘርፈ ብዙው የንግድ ሰው

የተወለዱት በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ ነው። ከወላጆቻቸው ስምንት ልጆች መካከል ሰባተኛ ልጅ ሲሆኑ ባደጉበት ሰፊ ቤተሰብ ውስጥ ከወንድምና እህቶቻቸው ጋር ተቀራርቦ የመኖርን ልምድ አዳብረዋል። ሲያድጉ ተቀጥረው ሳይሆን የእራሳቸውን ሥራ የሚመሩ ሰው... Read more »

ኪነ ጥበብ እና መልዕክት

ኪነ ጥበብና መልዕክቱን በተመለከተ በኪነ ጥበብ ሰዎች እና በፖለቲከኞች፣ በኪነ ጥበብ ሰዎችና በተራው ተመልካች፣ በራሳቸው በኪነ ጥበብ ሰዎችና በኪነ ጥበብ ሰዎች መካከል ክርክሮች አሉ። ከኪነ ጥበብ በተለይም በስነ ጽሑፍ ውስጥ ያሉ ምሁራን... Read more »

ጨው ለራስህ ስትል…

የሚያናግረን፣ የሚያስጽፈን፣ የሚያስዘምረን፣ የሚያነጫ ንጨን፣ የሚያስቆጣን፣ የሚያስደስተን የሚያሳዝነንና የሚያቆላጨን የሰው ልጅ ነገር ነው። የራሳችን ነገር! በዚህ ጉዳይ እውነት እውነቱን እንድንነጋገር ነው፤ ይህንን ርእስ ያነሳሁት። የሰው ልጆች፣ በተለይም በዕድሜ ከፍ ያልን ነን ብለን... Read more »

የምሽት ታክሲው ምስጢር

ተወልዶ ያደገባትን የወልቂጤ ከተማ እስከ አስረኛ ክፍል ተምሮባታል። የልጅነት ህይወቱ በችግር የተፈተነ ነበር። የቤተሰቦቹ አቅም ማጣት በምቾት ባያኖረውም በትምህርቱ እስከ አስረኛ ክፍል ዘልቋል። መሀመድ ሙሄ በዕድሜው ከፍ ማለት ሲጀምር በትምህርቱ በኩል ተስፋ... Read more »

«ተስፋችን አርሶ አደሩ መሆኑን ተገንዝቦ ምርት በጥሩ ሁኔታ የሚደርስበትን መንገድ ማዘጋጀት ይገባል» ረዳት ፕሮፌሰር ደምመላሽ ሃብቴ መምህርና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ

የተወለዱት አዲስ አበባ ቢሆንም ገና በጨቅላ ዕድሜያቸው ቤተሰቦቻቸው ለሥራ ወደ ድሬዳዋ መሄዳቸውን ተከትሎ አብዛኛውን የሕይወት ጊዜያቸውን ድሬዳዋ አሳልፈዋል፡፡ በዚህ ምክንያት ልክ በድሬዳዋ የተወለዱትን ያህል ለሕዝቡና ለከተማው ልዩ ፍቅር አላቸው፡፡ በድሬ አሸዋ ላይ... Read more »

መጀመሪያ መቀመጪያዬን

ዝንጀሮ መጀመሪያ መቀመጪያዬን አለች ተብሎ ሲወራ እሰማለሁ፤ ማስቀደም ያለባትን ማስቀደም ፈልጋ ነው እንጂ ምን ሥልጣን አላትና? ፋይዳውንስ የት ታቅና? መጀመሪያ መቀመጫዬን መንበሬን ትላለች? ጥያቄውን አንባቢዎቼ መልሱት። ያለንበት ወቅት የኮረና ወረራ በዓለም አቀፍ... Read more »

ዳገት ከቁልቁለት

እንደ መግቢያ ዓለም እየተጨነቀች ባለበት በአሁኑ ወቅት ፈፅሞ የማይታመኑ ነገሮች እየተሰሙ ነው። አንዳንዶቹ ጉዳዮች የሰው ልጅ መልካምነት ይህን ያክል ስለመግዘፉ ሰብዓዊነት ከመስፈሪያው አልፎ ከአፍ እስከ ገደፉ የተሸከሙ የዋሆች ስለመኖራቸው ያሳብቃል። በሌላ ጎኑ... Read more »

የጉሮሮ ካንሰር መንስዔ ምልክቶች እና ህክምና

ሶስት አይነት የጎሮሮ ካንሰር ያለ ሲሆን፥ በርካቶች ግን ይህንን ለመረዳት ሲቸገሩ ይስተዋላል።ለዚህ ግራመጋባት አንዱ ነው የሚባለው ደግሞ የጉሮሮ ካንሰር የሚለው በህክምና ቋንቋ ዘርፍ ጥቅም ላይ ስለማይውል ሰዎች በቀላሉ ለመረዳት ይቸገራሉ።በእንግሊዝ ሀገር የሚገኘው... Read more »

የቢጫ ወባ በሽታ ምንነትና ምልክቶች

የሎው ፊቨር ወይም ቢጫ ወባ የሚባለው በሽታ በአይን በማይታዩ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣና የመድማት ችግር የሚያስከትል በወባ ትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ የትኩሳት በሽታ ነው።ትንኟ በበሽታው ከተያዘ ሰው ደም በምትመጥበት ጊዜ በተህዋሲያኑ ትያዛለች፤ የተህዋሲያኑ ተሸካሚ... Read more »

የባህር ዳሩ ቴዎድሮስ – ኮሮናን በብርታት የታገለ ወጣት

የበጎ አድራጎት ስራዎችን መከወን የህሊና እርካታ እንደሚሰጠው ይናገራል። ወጣቱን በተለይ በባህር ዳር እና ጎንደር ከተሞች ከኮሮና በሽታ ጋር ተያይዞ በሚያስተላልፋቸው መልዕክቶች እና የህክምና ባለሙያዎች አልባሳትን በማቅረብ ተግባር በርካቶች ያውቁታል። በወጣትነት እድሜው ለበርካቶች... Read more »