ስለ ጤና አዳም ጠቃሚ መረጃ

ጤና አዳም ብዙ የጤና በረከቶች እንዳሉት ሁሉ መጠኑ ሲበዛ ፅንስ እስከማስወረድ የሚደርስ አደገኛነት እንዳለው ያውቃሉ? ለወዳጆችዎ ማጋራት አይዘንጉ! በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ጤና አዳም ለሆድ ሕመም፣ ለተቅማጥ፣ ለጆሮ፣ ለልብ ሕመም፣ ለኪንታሮት፣ ለኢንፍልዌንዛና ከአንጀት... Read more »

የአጥንት መሳሳት

በተለምዶ የአጥንት መሳሳት የምንለው አጥንታችን ጥንካሬውን አጥቶ ሲሳሳና በዚህም ምክንያት የአጥንት መድከም ሲኖር ነው በአብዛኛው ጊዜ ህመሙ ቢኖርም እንኳን ምንም ምልክት ስለማያሳይ እንዲሁም አንድ ሰው አጥንቱ ቢሳሳ እንኳን አጥንቱ መሳሳቱን ሊያውቅ ስለማይችል... Read more »

በፈተና የተገኘ ስኬት

አንድ ስራ ከጀመሩ ማዋል ማሳደር የሚባል ነገር አይወዱም። በዚህ ጸባያቸው ምክንያት ደግሞ ሰነፍ ሰራተኛ ካጋጠማቸው ቁጡ ባህሪ እንዳላቸው ይናገራሉ። ይሁንና ሃሳባቸውን ተረድተው እና በአግባቡ ተግባብተው አብረዋቸው ከሚሰሩ ሰዎች ጋር ግን ሰላማዊ ግንኙነት... Read more »

ግንቦት እና የታሪክ ድርሳናት

ዛሬ ግንቦት ስምንት ነው። በደርግ ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተደረገበት። ትናንት ደግሞ ግንቦት ሰባት ነበር። ግርግር ተፈጥሮበት የነበረው የ1997 ዓ.ም ምርጫ የተደረገበትና በስሙም ፓርቲ የተቋቋመበት። የፊታችን ሐሙስ ደግሞ ግንቦት 13 ነው። የደርግ... Read more »

መተኛትና ማንቀላፋት

አሁን በቀደም እለት፣ በአንድ የንግድ መደብር ውስጥ ሶስት ሜትር በሁለት ሜትር የሚያክል፣ ትልቅ አልጋ ተንጣልሎ አየሁና ዋጋውን ስጠይቅ 32 ሺ ብር ነው፤ አሉኝ። እኔ የምለው… በዚህ አልጋ ስተኛ አባብሎ እንቅልፍ ይወስደኛል ወይስ... Read more »

አራት ለአንድ

አዲሱ ዓመት ከባተ አንድ ወር አስቆጥሯል። ብራ ሆኖ የከረመው መስከረም ለብዙዎች መልካም ሆኖላቸው አልፏል። በርካቶች ዓመቱን የተቀበሉት በተለየ ስሜትና ብሩህ በሆነ ተስፋ ነው። ተማሪዎች በአዲስ መንፈስ ትምህርት ቤት መዋል ጀምረዋል። አንዳንዶች ደግሞ... Read more »

«የፖለቲከኞች የመጨረሻ ግባቸው ሥልጣን መያዝ ሳይሆን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ሊሆን ይገባል» አቶ ኢብራሂም ሙሉሸዋ የታሪክ ምሁርና የሚዲያ ባለሙያ

የተወለዱት አዲስ አበባ በተለምዶ እሪ በከንቱ በሚባለው አካባቢ ነው። ይሁንና የቤተሰቡ ቤት ወንዝ ዳር በመሆኑ ጎርፍ ይከሰትና ይፈርሳል። መንግሥትም በልማት ድርጅቶች የአካባቢዎቹን ነዋሪዎች አንስቶ መገናኛ 24 ቀበሌ በሚባለው አካባቢ ቤት ሰጥቶ ያሰፍራቸዋል።... Read more »

ፈተና ውስጥ የገባው የጋዜጠኞች ሕይወት

ዓለምን ለቀውስ የዳረገው የኮሮና ቫይረስ የጋዜጠኞችንና የቤተሰባቸውን ሕይወት ምስቅልቅል እያወጣ እንደሆነም እየተነገረ ነው። በተለይም ከሥራ ባህሪያቸው አኳያ ጋዜጠኞች ቀዳሚ ተጠቂ እየሆኑ ስለመምጣታቸው እየተነገረ ነው። ባለፈው ሳምንት በተከበረው የዓለም አቀፉ የነፃው ፕሬስ ድርጅት... Read more »

ሕይወት በየፈርጁ

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏትመውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራልከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላልአግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል።ይህ የህይወት እውነታ ነውበጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉየህይወትን ፈተናዎችም ያውቃሉበከፍታ ውስጥ የሚገኙት ‹‹እንዲህም... Read more »

የነቀርሳ/ቲዩበርክሎዝ መከላከያ ህክምና ምንድን ነው?

መከላከል የሚቻል የነቀርሳ/ ቲዩበርክሎዝ ህክምና ጤነኛ ለሆኑ ሆኖም ግን የቲቢ(ቲቢ የነቀርሳ/ ቲዩበርክሎዝ በአጭሩ ሲፃፍ ነው) ባክቴሪያን ተሸካሚ ለሆኑ ሰዎች የሚደረግ የህክምና እንክብካቤ ነው። ህክምናው የሚደረገው ሰዎች ከጊዜ በኋላ በነቀርሳ/ ቲዩበርክሎዝ ባክቴሪያ አማካኝነት... Read more »