‹‹የቆረኑ ጉዞ›› የእውነተኛ ታሪኮች ምስክር

 የመጽሐፉ ስም፡- የቆረኑ ጉዞ ደራሲ፡- ወይንሽት በየነ ዘውዴ የህትመት ዘመን፡- 2012 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 206 ዋጋ፡- 101.50 ብር በብዙ የስነ ጽሑፍ የውይይት መድረኮች ላይ የምሰማው ነገር ‹‹ረጅም ልቦለድ ጠፋ›› የሚል ወቀሳ ነው።... Read more »

ስካር የፈታው ጓደኝነት

 ቅድመ- ታሪክ ልጅነቱን በቡረቃ አሳልፎ ፊደል በቆጠረባት ደብረማርቆስ እስከ አስረኛ ክፍል ተምሯል። አስረኛ ክፍል ሲደርስ ወደቃጣዩ ደረጃ መሻገር አልቻለም፤ የነበረበት ዕድሜ አፍላ ነበርና ገንዘብ ማግኘትና ራስን መቻል አማረው። ያለማሰለስ ሥራ ማፈላለግ ያዘ።... Read more »

‹‹የትህነግ አባላት ኢትዮጵያዊ ሥነልቦና ስለሌላቸው ኢትዮጵያዊ ስሜት ያለውን በሙሉ ባንዳ ብለው ይፈርጃሉ›› አቶ አገዘው ህዳሩ -የራያራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት

የዛሬው እንግዳችን የተወለዱት በራያ አላማጣ በ1967 ዓ.ም ነው። አንደኛና የሁለ ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው በአላማጣ ተምረው አጠናቀዋል። በሁለተኛ ደረጃ መልቀ ቂያ የተሻለ ውጤት በማምጣታቸው በ1989 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለው የታሪክ ትምህርት አጠኑ።... Read more »

እንደ አባይ ውኃ የደፈረሰው የግብፅ ሃሳብ

መብራት የናፈቀው ሻማ ይዞ ያለቅሳል፤ መብራት ያለው በመብራት ያሸበርቃል። ይህን ያላደለው በኩራዝ ይጨናበሳል። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከመብራትም በላይ ነው። የግብፅ ህዝብ ሙሉ ለሙሉ በመብራት እያሸበረቀ የኢትዮጵያ ህዝብ በኩራዝ እየኖረ... Read more »

በማለዳ የተፈተነች ህይወት

ህይወት ነዋሪዎቿን ከአንዱ ክፍል ወደ ሌላኛው ክፍል ለማለፍ ሳይሆን ከቀን ቀንን ለማሸጋገር ስትከጅል “ማርክ” ሳትይዝ በራሷ መንገድ የምትፈትነን እልፍ ፈተና አለ። ባለታሪካችን የተመሰቃቀለ ህይወቷን ፈር ለማስያዝ የምትውተረተር የቀን ጎዶሎ ያጋጠማት ምስኪን ሴት... Read more »

ከትዳር ባሻገር በስራ ፈጠራውም የተጣመሩ ጥንዶች

የትዳር አጋርነታቸው ይበልጥ እንዲተጋገዙ ረድቷቸዋል። በፍቅር እና በአክብሮት የሚያሳልፉት ጊዜም በርካታ መሆኑን ይናገራሉ፤ በዚህም ስራቸውን ከማሳደግ ባለፈ ለሌሎችም መትረፍ የቻለ ዘርፍ ላይ መሳተፍ ችለዋል። የሚያውቁትን ለማሳወቅ እንደማይሰስቱ እና በከፈቱት ድርጅት ውስጥ ሙያቸውን... Read more »

አልማዝ ባለጭራ(Herpes Zoster)

በግማሽ የሰውነት ክፍል ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን በአገራችን አባባሉ ሳይንሳዊ መሰረት ባይኖረውም አልማዝ ባለጭራ እየተባለ ይጠራል፤ ሽፍታው ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፤ አብዛኛውን ጊዜ በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል።... Read more »

የእረኛ ብሶት

 ‹‹እረኛ ምናለ?›› በሚለው ጽሑፍ ስለእረኛ ጥበባዊ ሥራዎች አስነብበናችኋል። በወቅቱ እረኛ እንደ አንድ የመገናኛ ብዙኃን ይታይ እንደነበርና መንግሥትም በእረኛ በኩል የህዝቡን ስሜት እንደሚረዳ አይተናል። ዛሬ ደግሞ ስለእረኛ የብሶት ግጥሞች እናወራለን። ግጥም የብዙ ስሜቶች... Read more »

መላጦች በማበጠሪያ ሲጣሉ…

ያለነው ጸጥ ባለ ባህር ላይ አይደለም፤ ገና የሚሰክኑ፣ ገና የሚታረሙና ገና የሚረጋጉ ነገሮች አሉን። ይህ የለውጥ ህግ ነው። በለውጥ ውስጥ አንድ ዓይነት ገጽ የሚባል የለም። ለውጥ፣ ልዩ ልዩ ገጾች አሉት። ይህ ለኢትዮጵያችን፣... Read more »

«መንግስት አኩራፊዎችንና ሴረኞችን ዝም ብሎ እየለመነና እየተለማመጠ አገር መምራት አይችልም» – ብርጋዴል ጀነራል አሰፋ አፈርዖም

ከዛሬ 80 ዓመታት በፊት በቀድሞው አጠራር በኤርትራ ጠቅላይ ግዛት መንደፈራ ወይም አዲጉሪ እየተባለች በምትጠራው አካባቢ ነው ተወልደው ያደጉት። በዛው አካባቢ ይገኝ በነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታተሉ። የሁለተኛ ደረጃ... Read more »