አቶ አገኘሁ አዳነ የተወለዱት ጎንደር ከተማ ነው። አባታቸው ጦር ሰራዊት ስለነበሩና በስራ ጠባያቸው ምክንያት የተለየያ የአገሪቱ ክፍል ተዘዋውረው ለማደግ ተገደዋል። አንደኛ ደረጃ እስክ ሶስተኛ ክፍል ጎንደር ፋሲለደስ ትምህርት ቤት ተከታተሉ። ይሁንና አባታቸው... Read more »
አመለ ሸጋ ነው፤ ተግባቢ እና ለንግድ የሚሆን ባህሪ እንዳለው ደግሞ በስራ አጋጣሚ የሚያውቁት ሰዎች ይመሰክራሉ። ለማደግ እና ሰርቶ ለመለወጥ የሚያደርገው ጥረት ከእርሱ አልፎ በዙሪያው የሚገኙ ሰዎች በህይወታቸው የተሻለ ነገር እንዲያደርጉ የሚያነሳሳ ሃይልን... Read more »
ቀኑ እንደማንኛውም ቀን ነው፤ ምሽቱም እንዲሁ የተለየ ስሜት የለውም። አለወትሮዬ ማታ ቴሌቪዥን በቤታችን አልተከፈተም። ቤተሰቡ እርስ በእርሱ እየተጫወተ ነው። ቀን በሥራ ድካም የዛለውን ሰውነቴን ሶፋው ላይ እንዳሳረፍኩና ትንሹ የልጄ ልጅ ጭኔ ላይ... Read more »
ቅድመ- ታሪክ … ከስልጤ ሜዳማ ስፍራዎች በአንዱ ሲቦርቅ ያደገው ሁሴን መሀመድ ልጅነቱን ያጣጣመው ከመንደር እኩዮቹ ጋር ነበር። በወቅቱ ከእሱ መሰል ባልንጀሮቹ ጋር ትምህርትቤት ገብቶ ፊደልን ቆጥሯል።ስድስተኛ ክፍል ሲደርስ ግን ሁኔታዎች ተለወጡ።ወላጆቹ መኖሪያቸውን... Read more »
በኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ ውስጥ ስማቸው ጎልቶ ከሚጠሩ ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው። በተለይም ደግሞ በግል ኢንሹራንስና ባንኮች ምስረታ ፈር ቀዳጅ እንደሆኑ ይነሳል። አቶ ዛፉ እየሱስ ወርቅ ዛፉ። ከዛሬ 83 ዓመታት በፊት መርሃቤቴ ዓለም... Read more »
የምትጠባ ጥጃ አትጮህም ።ይህ የአባቶቻችን ብሂል እውነት ነው ።ማግኘት ያለባትን ለማግኘት ስራ ላይ ስለሆነች።ይህን ወደ ሰውኛ ስናመጣው የሚሰራ እና በስራውም ውጤታማ የሆነ ማንም አካል እዩኝ እዩኝ አይልም። ምክንያቱም ሰውየው ከሚናገረው በላይ ስራው... Read more »
የኑሮ እሽክርክሪቷ ማቆሚያ ድንበር የላትም። ከምስራቅ አንስታ ምዕራብ፤ ከሰሜን ወስዳ ደቡብ ትሰዳለች። የሰው ልጅ እትብቱ ከተቀበረት ወስዳ ባህር ማዶ ታሻግራለች።በአገር ውስጥም ቢሆን ከቆላው ደጋ፣ ከብርዳማው ሞቃታማ ስፍራ፤ እንዲሁ በተቃራኒው ከሐሩሩ ወስዳ ውርጭ... Read more »
በደመ ግቡ ፊታቸው ላይ ትህትናቸው ታክሎበት ልዩ መገለጫቸው ሆኗል። ተግባቢና ሰራተኞቻቸውን በፍቅር መያዙ የሚችሉ ሰው መሆናቸውን ደግሞ ባልደረቦቻቸው ይመሰከራሉ። ከ20 ዓመት በላይ አብረዋቸው ከሰሩ ሰራተኞቻቸው ጋር ደግሞ ቅርበታቸው ልክ እንደቤተሰብ ነው ።... Read more »
በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት ከ120 ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎች መስማት የተሳናቸው ናቸው፤ ይህ ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም፤ በመሆኑም ትኩረት ያሻዋል።የመስማት ችሎታ እንደ ትልቅ ሀብት ሊቆጠር የሚገባው ውድ ስጦታ ነው። ይሁን እንጂ ዕድሜያችን... Read more »
“ዕፁብ ነው ድንቅ ነው ከአልማዝ የነጠረ፣ በዚህ ዓለም ውበት ንብረት ያልሰከረ፣ ቃሉ ከግብሩ ጋሩ ጋር በውል የታሰረ፣ ትናንትናም ዛሬም ታማኝ ሰው ከበረ ፡፡” (ያልታተመ) ታማኝ ሰው ቀድሞ የሚታመነው ለራስ ነው። ለራሱ የታመነ... Read more »