ዕትብቷ የተቀበረው ከአባ ጅፋር ሀገር ከጅማ ምድር ነው፡፡ ተወልዳ ባደገችበት ከተማ ተምራ፣ ትዳር ይዛ ወግ ማዕረግ ማየት አልታደለችም። ድንገት ከ ቤተሰብ ጋ ር የ ተነሳ ግ ጭት ሰላሟን ነሳት፡፡ ይህ እውነት ለቀጣይ... Read more »
ልጅነት ማርና ወተት … ልጅነቷ እንደ እኩዮቿ ነው፡፡ ከሜዳ ከመስኩ፣ ስትሮጥ ትውላለች፡፡ በትንሽ ነገር ደስ ይላታል፡፡ ዕንባና ሳቅ አይለያትም፡፡ በየሰበቡ ታለቅሳለች፡፡ ይህ የሕጻንነቷ ጊዜ ለእሷ የተለየ ነው፡፡ ወላጆቿ በስስት ያይዋታል፡፡ ባልንጀሮቿ ለጨዋታ... Read more »
የሰው ልጅ ወደዚች ምድር ከመጣ ወዲህ እያንዳንዱን ነገር መተግበር የሚጀምረው ከሃሳብ ነው፡፡ ሀሳብ ዘር ነው፡፡ የተዘራ ዘር ደግሞ ይበቅላል፡፡የዘራነው ዘር የስንዴ ከሆነ ስንዴ ይበቅላል፡፡ የዘራነው ዘር ማሽላ ከሆነ ማሽላ ይበቅላል ∙ ∙... Read more »
በግምት ከምሽቱ ሁለት ሰዓት አካባቢ ነው። የጨረቃ ብርሃን አይታይም፤ ድቅድቅ ጨለማ ነበር። ጨለማውን ለማሸነፍ ትንቅንቅ ከገጠሙት የመንገድ መብራቶች ስር አንዲት ቪትዝ መኪና ቆማ ትታያለች። የቪትዟ መኪና ሾፌር በመጋቢት 26 ቀን 2014 ዓ.ም... Read more »
ልክ የዛሬ ዓመት አንድ ወጣት የዚህ ዓለም ኑሮ እንደመረረውና በራሱ ተስፋ እንቆረጠ ተናግሮ ይህችን ምድር በራሱ ፍቃድ ተሰናብቷል፡፡ በቅርቡ ደግሞ በተመሳሳይ አንዲት ወጣት ‹‹ዓለማዊ ኑሮ በቃኝ፤ ያኛው ዓለም ይሻለኛል እናንተም ወደእኔ ኑ››... Read more »
እናትና ልጅ… ብቸኛዋ ሴት ስለ መኖር ያልሆኑት የለም። ለዓመታት ትንሹን ልጅ ይዘው ተንከራተዋል። ያለ አባት የሚያድገው ሕጻን ከእናቱ ሌላ ዘመድ አያውቅም፡፡ በእሳቸው ጉያ በላባቸው ወዝ ያድራል፡፡ በሚከፍሉት የጉልበት ዋጋ እንደነገሩ ይኖራል፡፡ ለእሱ... Read more »
እንደመነሻ … ወጣቶቹ በፍቅር ዓመታትን ቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ጊዚያት ሀዘን ደስታን አይተዋል፡፡ ክፉ ደጉን ተጋርተዋል ፡፡ ሁለቱም የአንድ ወንዝ ልጆች ናቸው። አፈር ፈጭተው፣ ውሀ ተራጭተው ያደጉበት ቀዬ ባሕልና ወግ አይለያቸውም፡፡ ልብ ለልብ ተናበው... Read more »
በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አስደንጋጭ ውጤት ተመዝግቧል፡፡ በሀገሪቱ በአጠቃላይ ለፈተና ተመዝግበው ከተፈተኑት ውስጥ ማለፍ የቻሉት 3 ነጥብ 2 ከመቶ ያህሉ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለዚህ ዝቅተኛ ውጤት መመዝገብ ታዲያ በየደረጃው... Read more »
ገዳም ሰፈር በአዲስ አበባ ከተማ በመሃል አራዳ ውስጥ የሚገኝ ጥንታዊ ሰፈር ነው። ገዳም ሰፈር ስያሜውንም ያገኘው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት ጋር በመጡ ቄሳውስት ነው። ምንም እንኳን ሰያሜው የተረጋጋና ፀጥታ የሞላበተ ሰፈር እንደሆነ ቢያመላክተንም... Read more »
የተነጠቀ ልጅነት … የወታደር ልጅ ነች:: አባቷን በሞት ያጣችው የአስራ አንድ ዓመት ህጻን ሳለች ነበር:: አባወራው ከሞቱ በኋላ በቤቱ ችግር ሆነ:: ግዳጅ የቀሩት ወታደር ጎጆን ድህነት ዳበሰው:: የባላቸውን እጅ ሲጠብቁ የኖሩት እማወራ... Read more »