ልጆች በድንገት እራሳቸውን አንቀው ሊገድሉ እንደሚችሉ ያውቃሉን?

ዳንኤል ዘነበ  አንድ ሕፃን ቅፅበታዊ የመታነቅ አደጋ ከገጠመው እራሱን እስኪስት 15 ሰከንድ ብቻ ሊወስድ ይችላል። የሞት አደጋ በሁለት ወይም በሦስት ደቂቃዎች ውስጥ ብቻ ሊከሰት ይችላል። ይህም የሚሆነው ወደ አዕምሮ የሚሄድን የደም የኦክስጅን... Read more »

የቆሎ ነጋዴዋ እናት ኑሮን የማሸነፍ ትግል

ህይወት በጥድፊያና ሩጫ ውስጥ ሆና ከምትታይባቸው ቦታዎች አንዱ መርካቶ ነው። ገዢ፣ ሻጭ፣ ደላላ፣ የጉልበት ሰራተኛ፣ ባለላዳ፣ ባለአህያ፣ ባለመፋቂያ፣ ባለሎተሪ፣ ባለለውዝ፣ ባለቆሎ፣ ባለ ቡና ወዘተ…ብቻ ሁሉም በተሰለፈበት ጎራ ውጤት ለማምጣት የሚተረማመስበት የንግድ ማዕከል... Read more »

ተፈጥሮ ተኮር የንግድ ፈጠራ ሃሳብ

ከደቡብ አሜሪካ አህጉር ብራዚል፤ ከአፍሪካ ደግሞ ግብፅ ለግብርናቸው በአብዛኛው የተፈጥሮ ማዳበሪያን እንደሚጠቀሙ አለም ያወቀው ሀቅ ነው። በእድገት የገሰገሱ አብዛኛዎቹ ሀገራትም ከኬሚካል ማዳበሪያ ከተፋቱ ከሰላሳ አመት በላይ ሆኗቸዋል። ከዚህ በተቃራኒ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች... Read more »

የጠፋቸው፣ የበራላቸውና ግራ-የገባቸው

 “ሐገሬን ሐገሬን የምትል ወፍ አለች፣ መነሻዋን አይታ መድረሷን ያወቀች።” አለች… (የህዝብ ግጥም) ይህን ግጥም መነሻዬ ያደረግሁት ወቅትን እየጠበቁ አንዴ አውሮፓ ሌላ ጊዜ ደግሞ፣ ላቲን ካልሆነም አፍሪካን መዳረሻቸውን የሚያደርጉ አእዋፋትን አስቤ ሳይሆን፣ ወቅት... Read more »

አስብቶ አራጅ – የሻንጣዎቹ ሚስጥር

በዕድሜው ሶስት አስርት ዓመታትን የደፈነው ሰይድ ይመር በ1983 ዓ.ም መሀል ኮምቦልቻ ተወለደ። ዕድሜው ከፍ እንዳለ ወላጆቹ ትምህርት ቤት አስገቡት። ቀለም በመቁጠር እምብዛም አልገፋም። ጥቂት ጊዜያትን ዘልቆ ትምህርቱን አቋረጠ። ይህ መሆኑ ያላስጨነቀው ወጣት... Read more »

የ65 ዓመት አዛውንት ናቸው። የተወለዱት በጉራጌ ዞን ቆጠር በተባለ አካባቢ ነው። በጨቅላ እድሜያቸው አባታቸው በመሞታቸው ምክንያት አጎታቸው አዲስ አበባ ይዘዋቸው መጥተው ያደጉት አዲስ አበባ ነው ። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ ሽመልስ ሃብቴ የመጀመሪያ... Read more »

በእርግዝና ወቅት የማይመከሩ ምግቦች

  1. ጥሬ ወይም በከፊል የበሰለ እንቁላል እርጉዝ ሴቶች በፍጽም ጥሬ ወይም በከፊል የበሰለ እንቁላል መመገብ የለባቸውም። ጥሬ እንቁላል ለሳልሞኔላ ኢንፌክሽን አይነተኛ መነሻ ሲሆን፤ ኢንፌክሽኑ ማስመለስና ተቅማጥ ያስከትላል። ይህም የልጅዎን ጤንነት ይጐዳል።... Read more »

ከ60 ዓመት በላይ ሀገራቸውን በውትድርና ያገለገሉት የ 110 ዓመቱ እድሜ ባለጸጋ

በቀድሞ ከፋ ጠቅላይ ግዛት በአሁኑ አጠራር ጂማ ዞን፣ ቶባ ወረዳ ልዩ ስሙ ኩረቼ በሚባል ወንዝ አቅራቢያ በ1903 ዓ.ም መወለዳቸውን ይናገራሉ።በልጅነታቸው ከብቶችን በማገድ፤ ከፍ ሲሉም በግብርና ስራ ላይ በመሰማራት ቤተሰቦቻቸውን ያግዙ ነበር።ወይፈኖችን እና... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የንግድ ሥራ ፈጠራ ሀሳብ

በሰለጠነው ዓለም የቢዝነስና ንግድ ሀሳብ ከማንኛውም ሸቀጥ በላይ ውድ ነው። ምን ያህል ገንዘብ ሊያስገኝ እንደሚችል በመገንዘብም ለቢዝነስ ወይም ንግድ ሀሳቡ ከፍተኛ ግምት ይሰጣል። እንደውም የቢዝነስና ንግድ ሃሳቦችን በመሸጥ የሚተዳደሩና ህይወታቸውን የለወጡ ጥቂት... Read more »

ጥበብን መጥራት! ቅርንጫፍ፣ ግንዱና ስሩ

በመንድር ውስጥ የሚኖር እድሜ ጠገብ ዛፍ አለ። ዛፉ ለብዙዎች ጥላ ሆኖ ያገለግላል። የአካባቢው ሰው ሸንጎ የሚቀመጠውም በዚሁ እድሜ ጠገብ ዛፍ ስር ነው። እድሜ ጠገብነቱ የአካባቢው ግርማ ሞገስ አድርጎታል። አንድ ቀን በዛፉ ስር... Read more »