አዲስ አበባ፡- በደቡብ ብሄሮችና ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል አንዳንድ ዞኖች እያነሱ ያሉት የክልል እንሁን ጥያቄ የክልሉ መንግስት እያስጠና ባለው ጥናት በአግባቡ ታይቶ ምላሽ የሚሰጠው መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ ገለጹ፡፡ ርዕሰ... Read more »
የምርምርና የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀምና አጠባበቅ በቴክኖሎጂ የተጋዘ አለመሆን እንዲሁም ዘመናዊ የግብርና አሠራር በፍጥነት አለመተግበር ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናዋን ማረጋገጥ እንዳትችል ፈተና ሆኖባታል፡፡ የግብርና ከፍተኛ ተመራማሪ ዶክተር አበራ ዴሬሳ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀምና የምግብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሰላምንም ሆነ ፍትህን በአገር ላይ ለማስፈን መንግስት እጅና እግር የሚያገኘው ግብር መሰብሰብ ሲችል መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የታክስ ንቅናቄ ማብሰሪያ ፕሮግራም ትናንት... Read more »
ወጣት ሠለሞን ሙላው ከአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ደባርቅ ከተማ ተነስቶ አዲስ አበባ የመጣው «ወጣቶች ለአገራዊ ለውጥና ሠላም›› በሚል መሪ ሃሳብ ከአገሪቷ የተለያዩ ክፍሎች ለተውጣጡ ወጣቶች በተዘጋጀው የሠላም ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው፡፡ በመድረኩ... Read more »
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት በአራተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ያካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው ከወትሮው የተለየ ነው፡፡ ምክር ቤቱ ለዕለቱ ስብሰባው ከያዛቸው አጀንዳዎች መካከል የማንነትና የአስተዳደር ወሰን ጉዳዮች ኮሚሽንን... Read more »
ኢትዮጵያን ለረጅም ዓመታት በተለያየ ሙያና የሃላፊነት ስፍራ ካገለገሏት ትልቅ የሀገር ባለውለታዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞው ፕሬዚዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ታህሳስ 5 ቀን 2011 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ትናንት አስክሬናቸው በሚሊኒየም አዳራሽ ... Read more »
የአንድን ማህበረሰብ ባህል፣ ወግ፣ ልማድ እንዲሁም ኃይማኖታዊና ባህላዊ ክዋኔዎችን ለማስተዋወቅ ከሚጠቅሙ መንገዶች አንዱ ነው፡፡ የማህበረሰብ ሬዲዮ። እያስገኘ ያለው ፋይዳ ግን ዝቅተኛ መሆኑን በዘርፉ የሚንቀሳቀሱ አካላት ይጠቁማሉ፡፡ ቀጣይነቱ እንደ ሚያሳስባቸውም ነው እነዚህ ወገኖች... Read more »
በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን አጋማሽ ከአጠቃላይ አገራዊ ምርት ዕድገት (ጂዲፒ) የኢንዱስትሪው ዘርፍ ከ15 በመቶ ወደ 26 በመቶ ማደጉን የፕላንና ልማት ኮሚሽን በቅርቡ ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪው ማደግ በግብርና ላይ ጥገኛ የሆነው ኢኮኖሚ ተረጋግቶ... Read more »
ተቀራራቢ የፖለቲካ አላማና ርዕዮት ዓለም ያላቸው ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመዋሃድ ቁጥራቸውን ወደ ሶስትና አራት ዝቅ አድርገው ለቀጣዩ ምርጫ ዴሞክራሲያዊነት እንዲዘጋጁ እየተከናወነ ባለው ተግባር ፓርቲዎች መዋሀድ ጀምረዋል፡፡ ይህ ውህደታቸው በጠንካራ የፖለቲካ መሰረት ላይ ከተገነባ... Read more »
xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »