በተለያየ ዘመን የኖሩ ፈላስፋዎች፣ የስነ ጽሁፍ ሰዎችና የትምህርት ባለሙያዎች፣ ፖለቲከኞች፣ ወዘተ ትምህርት ምንድ ነው? ለሚለው የተለያየ ብያኔ ሰጥተዋል፡፡ የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንትና የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ‹‹ትምህርት ማለት እጅግ ሃይለኛው አለምን የመቀየሪያ... Read more »
. በመረጃ እጥረት እንጂ የመከልከል ፍላጎት እንደሌለ ማህበሩ ገለጸ አዲስ አበባ፡- የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አገልግሎት ጥሩ ቢሆንም ተገቢውን መረጃ በመስጠት በኩል ችግሮች እንዳሉበት አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ።የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር... Read more »
የኔማ እመቤት፣ እሜት እሜት ሎሚ ተረከዝ፣ ትርንጎ ባት የኔ እማ እመቤት፣ የፈተለችው የሸረሪት ድር አስመሰለችው ሸማኔ አቅቶት ማርያም ሰራችው! ለዚያች ለማርያም፣ እዘኑላት ዓመት ከመንፈቅ፣ ወሰደባት! የኔማ እመቤት፣ መጣንልሽ የቤት ባልትና ልናይልሽ። የኔማ... Read more »
እስኪ ዛሬ ደግሞ በአንድ ሰፈር ውስጥ ያሉ ትንንሽ ሰፈሮችን ስያሜ እንይ። አንድ በሰፊው የሚታወቅ ሰፈር በውስጡ ሌሎች ሰፈሮችን ይይዛል። እነዚያ ሰፈሮች እንደዋናው ሰፈር ብዙ ሰው ላያውቃቸው ይችላል፤ ዳሩ ግን የአካባቢው ሰው ይጠቀምባቸዋል።... Read more »
እንግዲህ በሀብታም ኑሮ ጣልቃ ልገባ ነው ! (እነርሱም በድሃ ኑሮ ጣልቃ ይገባሉ እኮ።) ይህ የክረምት ወቅት ከገባ ጊዜ ጀምሮ በሬዲዮና በቴሌቭዥን የምሰማቸው ማስታወቂያዎች ይገርሙ ኛል። የክረምት ወቅት ትምህርት ቤቶች የሚዘጉበት ነው፤ በዚህም... Read more »
አዲስ አበባ:- በ2011 ዓ.ም ከመንግሥት ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለ90 ሺ ዜጎች በቋሚነትና በጊዜያዊነት የሥራ እድል መፈጠሩ ተገለጸ። ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢም ተገኝቷል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ትናንት አምስተኛ የምክክር መድረኩን ከተጽእኖ ፈጣሪ... Read more »
መጋቤ አዕምሮ ስንል የከፈትነው ይህ አምዳችን ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክሩ፣ ለአስተሳሰብ ቀረጻ የጎላ ሚና ባላቸው የተለያዩ እሴቶቻችን ዙሪያ የተመረጡ ንግግር አዋቂዎች የሚያቀርቧቸው ነጻ ሃሳቦች የሚስተናገድበት ይሆናል:: በነገራችን ላይ ማለት እግረ መንገድ ማለት ይመስለኛል።... Read more »
ቅርበታቸውን የሚያውቁ ሁሉ ጓደኝነታቸውን ይመሰክራሉ። የሁልጊዜው አብሮነ ታቸው የፈጠረው ዝምድናም እስከቤተሰብ ትውውቅ አድርሷቸው ነበር። ውሎ ሲያድር ግን መቀራረባቸው ቀዝቅዞ መገናኘታቸው ቀናትን ያስቆጥር ያዘ። እንደቀድሞው ተፈላልጎ አብሮ መዋልን ትተው መራራቅን መረጡ። ይህን ያዩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለምርት አስፈላጊ ነው ተብሎ ከተጠየቀው 306 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ውስጥ የቀረበው 145 ሜጋ ዋት ብቻ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበኩሉ፤ ለኢንዱስትሪ ፓርኮች... Read more »
ተወልደው ያደጉት በትግራይ ክልላዊ መንግስት መዲና መቐለ ከተማ ሲሆን ያደጉትና ትምህርታቸውን የተከታተሉት ግን በአድዋ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው በአድዋ ከተማ በሚገኘው ንግስተ ሳባ ትምህርት ቤት ተምረዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ደግሞ... Read more »