‹‹እኔ አሜሪካን አገር ብኖርም ልቤ አገሬ ነው ያለው›› እውቁ ሰዓሊ ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ

 የዘመናዊ ኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ (አርት) ሊቅ ናቸው፡፡እኝህ ሊቅ ለረጅም ዓመታት በተለያዩ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች በዘመናዊ አርት(ስዕል) በመምህርነት አገልግለዋል፡፡እውቁ ሊቅ ፕሮፊሰር አቻምየለህ ደበላ በ1941 ዓ.ም አዲስ አበባ መርካቶ አካባቢ የተወለዱ ሲሆን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

አዲሱን ዓመት በፍቅርና በእርቀሰላም እንቀበለው!

በአዲስ አመት ዋዜማ ላይ ቆመን በሀገራችን እየነፈሰ ያለው የሰላም እና የፍቅር ንፋስ መልኩ ቀየር ያለ እንደሆነ እናስተውላለን፤ ሁኔታው ከወትሮው ይለያል፡፡ ቀድሞ አንድ የነበሩ ቤተሰቦችን፤ እናትና ልጅን፤ እህትና ወንድምን፤ ለዘመናት ተቀራርበው የኖሩ ህዝቦችን... Read more »

ለ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎች የገጠር ሥራ እድል 6 ቢሊዮን ብር በጀት ተይዟል

 አዲስ አበባ፡- በ2012 ዓ.ም በገጠር ለሚፈጠረው የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ እድል ስድስት ቢሊዮን ብር በጀት ይዞ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን በግብርና ሚኒስቴር የገጠር ሥራ ዕድል ፈጠራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አስታወቁ። ገንዘቡ ህጋዊ... Read more »

የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 170 ተማሪዎች የቴክኖሎጂ ሥልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፡- መለስ ፋውንዴሽን ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ በሒሳብና በፊዚክስ ትምህርቶች የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ 170 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የቴክኖሎጂ ሥልጠና ሰጠ። በፋውንዴሽኑ የኢኮሎጂ ኃላፊ ወይዘሮ ሰምሀር ሲሳይ ፋውንዴሽኑ ለሁለተኛ ጊዜ ባዘጋጀው... Read more »

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እንኳን ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በሀገራችን ሴቶችን ወደ አደባባይ እንዲወጡ አስተዋጽኦ ሲያደርጉ ከኖሩት በዓሎቻችን መካከል አንዱ አሸንዳ/ ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ነው። በዚህ ምድር አረንጓዴ በለበሰችበት በክረምቱ ወቅት በነሐሴ ወር አጋማሽ በትግራይና በአማራ ክልሎች በሚከበረው በዚህ በዓል ወጣት ሴቶች... Read more »

በ218 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት የወርቅ ማምረት ሥራ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፡- በምዕራብ ወለጋ ዞን ገንጂ ወረዳ 218 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ኢንቨስትመንት በእንግሊዝ ኩባንያ እና በኢትዮጵያ መንግሥት ሽርክና የወርቅ ማምረት ሥራ ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አስታወቁ፡፡ ዋና አስተዳዳሪው አቶ ኤሊያስ... Read more »

“ጳጉሜን በመደመር” አገር አቀፍ መርሐ ግብር ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው

 አዲስ አበባ፡- የመደመር ስድስት ምሰሶዎችን የሰነቀ “ጳጉሜን በመደመር” አገር አቀፍ መርሐ ግብር ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፣ ኢትዮጵያን... Read more »

አሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል በአዲስ አበባ

ሶለላዬ ሶለላዬ ሶለላው፣ አንተን አይደለም ወይ የማነሳሳው፣ ቀና ብለህ እየኝ የሰው ጡር አለው፤… በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች በተለይም ልጃገረዶችና ሴቶች በተዋበው አልባሳቸው በቡድን በቡድን ሆነው ጣዕመ ዜማ ያለው ባህላዊ ጨዋታ... Read more »

አዲስ ዓመትና ለእርቀ ሰላም የተዘጋጀ ልብ

ዲያቆን አይሸሹም ተካ በደቡብ ሱዳን በንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡ ደብብ ሱዳን በእርስ በርስ ጦርነት ስትታመስ፣ በርካታ ሰዎች ሲሞቱና ሲፈናቀሉ ተመልክተዋል፡፡ ይህ ምልከታቸው ታዲያ በሀገራችን እያንዣበበ ያለው የሰላም መደፍረስና አለመረጋጋት ወደ... Read more »

ኮሚሽኑ የ21ሺ 363 ሹመኞች፣ ተመራጮችና መንግስት ሰራተኞችን ሀብት መዝግቧል፣ ለ256 መረጃ ፈላጊዎችም ተገቢ ምላሽ ሰጥቷል፤

የፌዴራል ስነምግባርና ጸረሙስና ኮሚሽን  የ21ሺ 363 ሹመኞች፣ ተመራጮችና መንግስት ሰራተኞችን ሀብት መዝግቧል፤ ለ256 መረጃ ፈላጊዎች የሃብት ምዝገባ መረጃ ሰጥቷል፤ የ485 ከፍተኛ አመራሮችን የሃብት ምዝገባ እድሳት አደረገ ፡፡ የፌዴራል ሥነምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን... Read more »