አቶ ጁነዲን ሳዶ ከኢህአፓ እስከ ኦህዴድ

 አቶ ጁነዲን ሳዶ በኢህአዴግ የአስተዳደር እና ፖለቲካ ጉዞ ውስጥ ጉልህ ተሳትፎ ከነበራቸው ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው። አቶ ጁነዲን ሳዶ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት እና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በመሆን አገልግለዋል። የቀድሞውን ኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲ... Read more »

የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊዎች

• የቤት ኪራይ አበል 18 ሺ ብር ሆነ • የማይመልሱት የእጅ ተንቀሳቃሽ ስልክ እና ላፕቶፕ ኮምፒዩተር ተፈቀደላቸው • መመሪያው ከነሀሴ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ተፈፃሚ የሚሆን ነው አዲስ አበባ ፡- ከፍተኛ... Read more »

የላሊበላ ትንሳዔ እየቀረበ ይሆን?

እሁድ መስከረም 27 ቀን 2010 ዓ.ም የላሊበላ (ላልይበላ) ከተማ በተቆጡ ሰልፈኞች ተጥለቀለቀች። ሰልፈኞቹ ከያዙዋቸው መፈክሮች መካከል “ታሪክ መስራት ካልቻልን ታሪክ እንጠብቅ!”፣ «ታሪክና ቅርስ እየፈረሰ አዲስ ታሪክ አይሰራም!»… የሚሉ ይገኙበት ነበር። የላሊበላ ሕዝብ... Read more »

ምርመራው

በዚህ ርእስ ስር መጻፍ ስፈልግ በርካታ ሃሳቦች በልቤ ውስጥ ተመላልሰዋል። እነዚህን የተመላለሱ ሃሳቦች ሁሉ ለማስፈር መድረኩም ዓምዱም አይፈቅዱልኝምና መቆጠብን መረጥኩ። ግን ብዙ ጊዜ ምርመራ የሚለውን ቃል የሚጠቀሙ ሰዎች ስለቃሉ ያላቸው ግንዛቤ አንድም... Read more »

በጎ በጎ ታሪኮቻችንን በማሰብ ለሠላም እንቁም

ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው።በሀገር መኖር፤ የሚቻለው ወጥቶ መግባት፤ ተምሮ እራስንና ቤተሰብን መርዳት፤ ሰርቶ መክበር፤ ወልዶ መሳም፤ ዘርቶ መቃም የሚቻለው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው።ሰላም በሌለበት ሁሉም ነገር ከንቱ ነው።እንኳንስ ለሌላው ለራስም መሆን... Read more »

ከአንድ ሺ በላይ ለሚሆኑ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸዋል

አዲስ አበባ፡- የፍትህ ወሩንና የፍትህ ቀኑን አስመልክቶ ቁጥራቸው ከአንድ ሺ በላይ ለሚበልጡ ታራሚዎች ይቅርታ የተደረገላቸው መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ገለፀ፡፡ ጳጉሜን አራት 2011ዓ.ም ደግሞ በማረሚያ ቤቶች በመገኘት ከአንድ ሺ በላይ ከሚሆኑ... Read more »

በ2011 በጀት ዓመት 4ሺ597 ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ አልፏል

አዲስ አበባ፡- በ2011 በጀት ዓመት በአገር አቀፍ ደረጃ የ4ሺ597 ሰዎች ህይወት በትራፊክ አደጋ ማለፉን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙሉ ገ/እግዚአብሔር እንደገለፁት፣ በ2011 በጀት ዓመት በአገር አቀፍ ደረጃ የ4ሺ597... Read more »

ስለሠላም ከቃላት ባለፈ ተግባር ሊታከልበት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሚከበረው የሠላም ቀን አንድምታው የላቀ ቢሆንም ሠላም ከቃላት ባለፈ በተግባር መደገፍ እንዳለበትና ትኩረት የሚፈልጉ ጉዳዮችን በማስቀደም ሊከናወን እንደሚገባ ምሁራን ገለፁ። በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት ዲን የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ 12 ዓለም አቀፍ ሽልማትና እውቅና አግኝተዋል

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ ወደ ኃላፊነት ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ባከናወኗቸው ተግባራትና በሰጡት አመራር ባመጡት ለውጥ 12 ዓለም አቀፍ ሽልማቶች እና እውቅናዎችን አግኝተዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ... Read more »

3ሺ የሚጠጉ አሽከርካሪዎች ጉቦ ሲሰጡ መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ

– ጉቦ ሲቀበል የተያዘ የትራፊክ ፖሊስ የለም አዲስ አበባ፡- በ2011 በጀት ዓመት ለትራፊክ ፖሊሶች ጉቦ ለመስጠት የሞከሩ 2954 አሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ... Read more »