•ለአንድ ዛፍ 960 ሺህ ብር •ለአንድ ካሬ ሜትር መሬት 40 ሺህ ብር ተጠይቋል አዲስ አበባ፡- በተጋነነ የካሳ ክፍያ ተመን እየተፈተነ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ለአንድ ዛፍ ካሳ እስከ 960 ሺህ ብር፤... Read more »
. 8100A አጭር የፅሁፍ መልዕክት 380 ሺ ሰው እንደላከም ተጠቁሟል አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስጋት እያለም ህብረተሰቡ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ ተገለፀ። በ8100A አጭር የፅሁፍ መልዕክት 380... Read more »
ለግድቡ መዘግየት ምክንያቱ የሜቴክ አፈጻጸም ዝቅተኛ መሆን ነበር አዲስ አበባ፡- ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በዘንድሮው ዓመት አንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል። ለግድቡ መዘግየት ምክንያቱ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አፈጻጸም ዝቅተኛ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኮሮና ወረርሽኝ በሚያደርሰው ጫና የሚፈጠረውን የገበያ አለመረጋጋት ተጽዕኖ ለመቋቋም የህብረት ስራ ማህበራት በግንባር ቀደምትነት እንደሚሰሩ የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡስማን ሱሩር በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »
ግብጽ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌትና አተገባበርን አስታካ የውሃ ክፍፍልን በውል በማሰር ቁማር መጫወት እንደምትፈልግ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባላት ይገልጻሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባል... Read more »
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የቫይረሱን ስርጭት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥... Read more »
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል መንግስት ያወጣቸውን መመሪያዎች በአግባቡ በማይተገብሩ ዜጎች ላይ የፌዴራል ፖሊስ ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እንደሚጀምር አስታወቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው በጉዳዩ ላይ በሰጡት መግለጫ የቫይረሱን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኢኮኖሚው፣ በድርጅቶች ቀጣይነትና ህልውና እንዲሁም በሰራተኞች ላይ የሚፈጥረውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመቀነስ ይረዳል የተባለ የስራ ቦታ ምላሽ የሶስትዮሽ ፕሮቶኮል ይፋ ተደረገ። የስራ ቦታ ምላሽ የሶስትዮሽ ፕሮቶኮሉን የሰራተኛና... Read more »
አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19ን ለመከላከል ከተቋቋመው ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የተውጣጣ ኮሚቴ ጋር በኢንተርኔት አማካኝነት ያለውን የክንውን ሁኔታ እና ተጨማሪ መመሪያዎች እንዲሁም ኮቪድ-19ን ለመከላከል እና ስርጭቱን ለመግታት እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከውጪ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ ተጓዦች ለአስራ አራት ቀናት መቆያ ቀድመው ከነበሩት ሁለት ሆቴሎች በተጨማሪ በ10 ሆቴሎች መዘጋጀታቸውን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም ልማት ዘርፍ ሚስትር ደኤታ... Read more »