አገር ከልጆቿ ብዙ ትጠብቃለች፤ ተዛዝነን ተባብረን በሙያችን ራሳችንን ሰውተን እንድናገለግላት ከክፋት ከተንኮል ከሀሜት ርቀን አለሁሽ እንድንላት ፤ መልካም መልካሙን እያሰብንና እየሰራን ነገዋን ብሩህ እንድናደርግላት ነው ምኞቷ። አገር ልጆቿን ደሃ ሀብታም፤ አዋቂ አላዋቂ፤... Read more »
የትኛውም ልጅ በልጅነቱ ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ? ተብሎ ሲጠየቅ ዶክተር፣ ፓይለት፣ አስተማሪና ሌሎችንም ይላል:: የሕይወት መንገድ የቀናቸው የተመኙትን ሊሆኑ ይችላሉ:: አብዛኞቹ ግን ህልምና ኑሮ ላይገናኝላቸው ይችላል:: ያም ሆኖ ግን በልጅነት ህልምን ማስቀመጥ... Read more »
የአስራ አንድ ዲግሪ ባለቤት ትምህርት ከ1900 ዓ.ም በፊት በአብዛኛው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር የተሳሰረ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ። መደበኛ የሚባለው የትምህርት ሂደትም ከሃይማኖት ጋር ተዳብሎ የሚሰጥ ነበር። በተለይም በዘመኑ አንድ ልጅ እስከ ዳዊት... Read more »
እንደ ሪፖርተር መረጃ ሰርሳሪ፤ ማራኪ ፕሮግራመኞችን ቀማሪ፤ እንደ አርታኢ (ኤዲተር ) መንገድ መሪ፤ እንደ ጉዞ ዘጋቢ አገር ዟሪ፤ እንደ ሴት የጽናት አስተማሪ ፤ በቤቷ ደግሞ ጥሩ ሚስትና እናት ናት ይሏታል የሙያ አጋሮቿ... Read more »
በተለያዩ ጊዜያት በዘመቻ መልክም ሆነ የክረምቱ ወራት በመጣ ቁጥር ችግኝ ተከላ ኢትዮጵያ ውስጥ መከናወኑ የተለመደ ነው። ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ የሚል መርሃ ግብር በመቅረጽ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ችግኞች በመተከል ላይ... Read more »
ከቀኝ አዝማች ወንድማገኝ አለሙና ከወይዘሮ አበራሽ ደስታ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ሰንጋ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የዛሬ 66 ዓመት ገደማ የተወለደችው፡፡ ለአባትና ለእናቷ ሶስተኛ ልጅ ስትሆን አባቷ ሌላ ትዳር መስርተው ያፈሯቸው ስድስት... Read more »
የካንሰር ህመም በታዳጊ አገራት እየጨመረ እንደሆነ በመስኩ የተደረጉ የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ። እንደነዚሁ መረጃዎቹ ከሆነ፣ በተለይም ቅባት የበዛባቸውና ኃይል የሚሰጡ ምግቦችን አዝወትሮ መመገብ፣ እንቅስቃሴ አለማድረግ፣ ተገቢ ያልሆነ ውፍረት፣ አልኮል አብዝቶ መውሰድና የአማካኝ እድሜ... Read more »
ዶክተር ፍሬገነት ተስፋዬ ይባላሉ። አርማወን ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (አህሪ) ውስጥ ተመራማሪ ናቸው። ተላላፊ በሽታዎች ላይ በተለይም ቲቢና ኤች አይ ቪን በተመለከተ የምርምር ሥራዎችን በማድረግ መፍትሄ አመላካች ተግባራትን ከውነዋል። ውጤታማነታቸው ደግሞ በየጊዜው በሚሸለሟቸው... Read more »
የተወለዱት በ 1948 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ አፍንጮ በር በሚባል አካባቢ ነው። ከአራት እህትና ወንድሞቻቸው መካከል ለቤተሰባቸው ሁለተኛ ልጅ የሆኑት አቶ ክንፈሚካኤል ሀብተማርያም በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ውስጥ ለረጅም ዓመታት የፎቶግራፍ... Read more »
ከሠላሣ ዓመታት በላይ “ሥራዬ ቋሚ ምስክር ይሁነኝ። እኔ በአደባባይ ወጥቼ ይህን ሠራሁ ብዬ አልናገርም።” በማለት ሥራ ሥራቸውን ብቻ ሲሠሩ የቆዩ፤ በርካታ ሕፃናትን አሳድገው ለወግ ማዕረግ ያበቁ፤ አንድም ቀን “እኔ ይሄን ሠራሁ ሳይሆን... Read more »