‹‹ሰውን ከመርዳትና ከመስጠት የሚገኘውን ደስታ ብዙዎቻችን አናውቀውም›› ኢንጂነር መንሱር መሐመድ ሰይድ

 እንደመግቢያ ሰውየው የቋንቋ ባለፀጋ ናቸው፤ አማርኛ፣ እንግሊዘኛ፣ አረብኛ እና ትግርኛ ቋንቋ አቀላጥፈው ይናገራሉ፤ ይግባባሉ። እንደ አሎሎ ብረት የጠነከሩ ናቸው፤ በ12 ዓመታቸው ብረት እያገላበጡ አድገዋል። ለበርካታ ዓመታት ከቤተሰብ ርቀው በባዕድ አገር ኖረዋልና በዚህ... Read more »

‹‹ሕፃናት ቤት ተቆልፎባቸው ከመዋል መውጣታቸው ለእኔ ትልቅ ስኬት ነው›› -ወይዘሪት ሮማን መስፍን  -የኢትዮጵያ መስማትና ማየት የተሳናቸው ብሔራዊ ማህበር መስራችና ዳይሬክተር

ሰባ ደረጃ ወጣ እንደተባለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ማየትና መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር መስማትና ማየት የተሳናቸውን ታዳጊዎች ራሳቸውን እንዲችሉ የሚረዳ የሕይወት ክህሎት ሥልጠናን እንዲሁም ለአዋቂዎች የሙያ ሥልጠናን የሚሰጥ ተቋም ነው:: ሹራብና ብሩሽን የመሰሉ መገልገያዎች... Read more »

ጥምን የቆረጠ ተግባር

ሃውለት ሁሴን በአጣዬ ከተማ ሰላማዊ በተሰኘች ሰፈር ትኖራለች። ለዓመታት ሁለትና ሶስት ሰዓታትን በእግሯ ተጉዛ የመጠጥ ውሃ ስትቀዳ ቆይታለች። ውሃውን በጀሪካን ቀድታ በጀርባዋ አዝላ አንዴ ዳገቱን አንዴ ቁልቁለቱን ስትል ደክሟት ከቤት ትደርሳለች። አንዳንዴ... Read more »

መርከበኛና ጋዜጠኛው አለማየሁ ማሞ

አቶ አለማየሁ ማሞ ይባላሉ:: በጋዜጠኝነትና በደራሲነት በርካታ ዓመታትን አሳልፈዋል፤ ዛሬም ኑሯቸው ከኢትዮጵያ ውጭ ቢሆንም በትጋት ፣ ያለመታከት የተለያዩ መጽሀፍትን እየጻፉና እያሳተሙ አንባቢያንን ማስደሰታቸውን ቀጥለዋል:: በሕይወት ጉዟቸው የሰበሰቡትን እውቀት “ለትውልዱ ይድረስ” በሚል ውሳኔ... Read more »

 ‹‹ውትድርና ለእኔ ጉልበቴም ስኬቴም ነው›› አቶ ሀብታሙ አበራ

የሕይወት ስኬት እንደ ሙያ፣ እንደ ሰው ምልከታ፣ እንደ ሁኔታዎች አጋጣሚ የሚለካና የሚታይ ነው። ስኬት ለአንዳንድ ሰዎች በሙያ መደነቅና ዝነኛ ሆኖ መገኘት ሲሆን ፤ ለሌሎች ደግሞ ማወቅና ማማር ብቻ ይሆናል። ስኬትን በገንዘብ መጠን... Read more »

“የምሰራበት ቤት ማጣቴ ለሕዝቤ ከዚህ በላይ እንዳልሰራ ቀፍድዶ ይዞኛል”- አቶ ወንዱ በቀለ የማቲዎስ ወንዱ ካንሰር ሶሳይቲ ከመሥራቾቹ አንዱና ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከተቋቋመ 18 ዓመታትን አስቆጥሯል። የተቋቋመው ማቲዎስ የተባለውን የአራት ዓመት ልጃቸውን በካንሰር ሕመም ምክንያት ባጡት አቶ ወንዱ በቀለና ባለቤታቸው፤ እንዲሁም፣ ከሌሎች መሥራች አባላት የጋራ ትብብር ነው። ሶሳይቲው ከተቋቋመ ጀምሮ ተላላፊ... Read more »

‹‹አየር መንገዳችን ጥሩ ሥም ስላለው፤ እዚያ መሰልጠኔ ለእኔ ረድቶኛል›› ካፒቴን ነስሩ ከማል

 ቆፍጠን ያሉ ናቸው፤ በውትድርና ሕይወት ውስጥ ያለፉ ስለመሆናቸው የሰውነታቸው ተክለ ቁመና፣ የቢሯቸው ውበትና ንፅህና፣ የፋይል አሰዳደራቸው ይናገራል።ሁሉ ነገራቸው ጥንቅቅ ያለ ነው።ንግግራቸው የተረጋጋ፤ ጨዋታቸው የሰከነ ነው።ህይወት እንደ ገብስ ቆሎ ፍትግ፤ እንደ ሸንኮራ አገዳ... Read more »

‹‹የልጄ አባት ይሉኛል›› – ተባባሪ ፕሮፌሰር ታምራት ሞገስ

ህሙማኑ ህፃናት ብቻ ሳይሆኑ ወላጆችም የልጆቻቸውን ጭንቀት በሚጋሩበት የህፃናት የልብ ሕክምና ቀደምቱና አንቱ የተባሉ ናቸው።ዛሬ ላይ በሀገራችን የልብ ማዕከል በመከፈቱ ብቻ ሳይሆን እሳቸውና መሰሎቻቸው ባፈሯቸው በርካታ የህፃናት የልብ ሐኪሞች ርብርብ ከአምስት ዓመትና... Read more »

‹‹የወታደር ልጅ ነኝ› – ዮሀና ረታ

 ተስፋ መቁረጥን መቼም ቢሆን ሞክራው አታውቅም:: በብዙ ፈታኝ ችግሮች ውስጥ እያለፈች እንኳን ነገን በተስፋ አሻግራ ትመለከታለች:: ለዛውም ደማቅ ተስፋ:: ዛሬን ከነገ የሚያሻግር ብሩህ ተስፋ:: እሷ የዘወትር ጥንካሬዋ ካሰበችው ያደርሳታል:: በእርግጥ እርምጃዋ ሁሉ... Read more »

ከአንጋፋ ጋዜጠኞች ጀርባ ያሉት ጠንካራው ጠንክር

  ጉራጌ ብቻውን አያድግም፤ ሲያደግም አንተን ይዞህ ያድጋል።አገር ሆኖ ሰፍቶ ያለውን አካፍሎ ከሌለው ላይ አጉርሶ ወንድም እህት አባት ሆኖ አብሮህ ያድጋል።ከታዋቂዎቹና አንጋፎቹ ጋዜጠኞች ጀርባ አንድ ገመና ሸፋኝ ታታሪ ወጣት ነበር።አሁን ያ ወጣት... Read more »