
“ስለኢትዮጵያ መቼም በእኛ በኩል የምንሰስተው፣ የማንሆነው፣ የማናደርገው ነገር አይኖርም፤ መነሻችንም መሰረታችንም ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ማኖር፤ ሕዝቦቿም ከዚያ አንድነት እንዲጠቀሙ ማብቃት ነው፡፡ ርዕያችንም የነበረው ይኸው ነው፡፡ ከእንግዲህ ወዲህም በተቻለን ሁሉ ባለን አቅምም ጥረት... Read more »

ትላንት በወጣትነትና ጉልምስና እድሜያቸው ላይ አገራቸውን በብዙ ያገለገሉ ናቸው። ዛሬ ቀን ዘምበል ሲልባቸው፤ ጎንበስ ቀና ይሉላቸው የነበሩ ሁሉ የት እንዳሉ እንኳን በውል ማስታወስ አይፈልጉም። ጊዜ እራሱ አድሎ የሚፈጽም እስከሚመስል ድረስ ለአገር ለወገን... Read more »

ሻምበል ዋኘው ዓባይ ወልደ ማርያም ይባላሉ። የተወለዱት በ1449 ዓ.ም መስከረም አንድ ቀን በጎንደር ከተማ ጨዋ ሰፈር በሚባለው አካባቢ ቆብ አስጥል በምትባል ቦታ ነው። አባታቸው የወገራ አውራጃና አካባቢው የነጭ ለባሽ ጦር አዛዥ፤ የበየዳ፤... Read more »

ስንቅነሽ አጣለ (ዶ/ር) ይባላሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሥነጽሑፍ እና ቋንቋ የፎክሎር ትምህርት ክፍል ባልደረባ ናቸው። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ወደ ቻይና ልኳቸው በቤጂንግ ፎሪን ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋ በማስተማር ላይ ይገኛሉ። የዛሬዋ የሕይወት ገፅ... Read more »

በነበራቸው የሥራ ሥነ ምግባር ፣ በሚከተሉት የሕይወት መርህ የተግባር ሰው መሆናቸውን በዙሪያቸው ያሉ ሰዎች እና የሥራ ባልደረቦቻቸው ይመሰክሩላቸዋል። ትምህርት ወዳድ በመሆናቸው የቀለም ትምህርታቸውን ለማጠናቀቅ በተጓዙበት መንገድ የተሰጣቸው ኃላፊነት ጥንቀቅ አድርገው መወጣትን አሳይተዋል።... Read more »

ተስፋ ገብረሥላሴ የፊደል አባት መባል ቢያንስባቸው እንጂ የሚበዛባቸው አይደሉም:: ምክንያቱም በኢትዮጵያ መጀመሪያ ፊደል በካርቶን ላይ ፅፈው ለማሰራጨት የሞከሩ ታላቅ አባት መሆናቸውን የትኛውም በተስፋ ገ/ሥላሴ ፊደል የተማረ ኢትዮጵያዊ የሚዘነጋው አይደለም:: ጥበበ ተስፋ ገ/ሥላሴ... Read more »

እንደመልካችን ሁሉ የየራሳቸን ፀጋ የተለያየ ነው፡፡ አንዳንዶቻችን በመስጠት፣ ሌሎች ደግሞ በማስተባበር እና መንገድ በማሳየት ይዋጣልናል፡፡ የሚያስተባብሩ ሰዎች እንደሚሰጡ ሰዎች ገንዘብና ንብረታቸውን ባይሰጡም ጊዜያቸውን እና ሀሳባቸውን መስዋት ማድረጋቸው አይቀርም፡፡ አጠቃቀማችን ይለያይ ይሆናል እንጂ... Read more »

ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው ሀገር በቀል ዕውቀቶች መካከል የባህል ህክምና፣ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ፣ ቁጠባ፣ ባህላዊ የአስተዳደር ሥርዓት፣ ዘመን አቆጣጠር፣ ዕደጥበብና የእርቅ ሥርዓት ተጠቃሽ ናቸው። የዕለቱ ትኩረታችንም ለሀገር ግንባታ ጉልህ ሚና ካላቸው ሀገር በቀል ዕውቀቶች... Read more »

በዓለማችን ሆነ በሀገራችን በሚኖሩበት የሕይወት ዘመን በአጋጣሚ ወይም በራሳቸው ተነሳሽነት ሌሎችን የመርዳት ትልቅ ባህል ያላቸው በርካታ ግለሰቦች እንዳሉ አስረጂ አያስፈልገውም። በዛው ልክ ደግሞ ለመርዳት እና በጎ ነገር ለማድረግ አቅም ኖሯቸው በቸልተኝነት ወይም፣... Read more »
ቲቶን እንደተረዳሁት ቲቶ ሐዋርያት ይባላል፤ ጋምቤላ ክልል፣ ማጃንግ ዞን፣ ጎደሬ ያበቀለችው ቁመተ መለሎ ጎልማሳ ነው። ይህ ሰው የባሮ ዳር ፈርጥ፤ የጋምቤላ ከተማ ተምሳሌት ነው። በተምሳሌትነቱም በርካቶች ያውቁታል። በአካባቢው በሚገኘው በማርና በወተት ተቀማጥሎ... Read more »