ከሰማኒያ ሁለት ዓመታት በኋላ እርጅና ጓዙን ሰብስቦ ለብዙዎች እናት፤ ቤተሰብ ላጡት ማረፊያ ወደሆኑት እናት ቤት ከገባ አራት ዓመታትን አስቆጥሯል። ከሰፊውና የበርካታ ሥራዎች መናኸሪያ ከሆነው ግቢ ውስጥ አንዲት ሰፋ ያለች ክፍል የሙሉ ቤት... Read more »
ለብዙ ሰዎች “ዓላማ” ከቃልነቱ ያለፈ በሕይወት ጉዞአቸው ትርጉም የለውም፡፡ የአንዳንዶቻችን የሕይወት ታሪክ ሸለቆ ደርሶ መቆም እንደተገደደ ከተራራ አናት ላይ እንደተፈነቀለ አለት ከዕለት ወደ ዕለት ከማናልፈው ሞት እስከምንደርስ ድረስ እንደመንከባለል ያለ ሂደት ነው፡፡... Read more »
የግጥም፣ ዜማና ተውኔት ደራሲ ታደሰ ገለታ የሙዚቃ ግጥም፣ ዜማና የተውኔት ደራሲ ነው:: ሥራዎቹ በአብዛኛው በሚባል ደረጃ በአንጋፋና እውቅ ሙዚቀኞች እጅ ደርሰው አንቱ ያስባሉ ናቸው:: በመረዋ ድምጽ ሲንቆረቆሩ ስሜት ይኮረኩራሉ:: በተለይ እርሱም ሆነ... Read more »
ብቻዬን ይህንን አደረኩ ብለው አይኩራሩም። ለሥራ አጋሮቻቸው ቀዳሚውን ቦታ ይሰጣሉ። በዚህ ባህሪያቸው ብዙዎች ይወዷቸዋል። ትልቅ ትንሹን በሙያም ሆነ በሰውነቱ አክባሪ ናቸው። ይህም በሰዎች ዘንድ ትልቅ አክብሮት እንዲኖራቸው አድርጓል። ብዙዎችም “የቡና ልማት አባት”... Read more »
የልጅ አዋቂ፣ ምሁር ደግሞ ሩህሩህ መሆናቸውን ብዙዎች ይመሰክራሉ:: ከታመመው ጋር ታመው፤ ስቃዩንም ተካፍለው የሚኖሩ ናቸው። ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሚለፉ፣ እንደባለሙያ፣ እንደ እናት፣ ቤተሰብ ሆነው የተጨናቂዎችን ጭንቀት ይካፈላሉም። በሙያቸው ምስጉንና ለተቸገሩ ደራሽም ናቸው።... Read more »
ወተት የመሰለው የጸጉራቸው ሽበት አይን ይገባል።እሱን አጎፍረው ለተመለከታቸው መለስ ቀለስ ብሎ እንዲያያቸው ያስገድዳል። ትልቅ ሰው ትልቅ ሀሳብ አያጣምና ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር ቆይታ ማድረግ ደግሞ የታሪክም፣ የተረትም ባለቤት ያደርጋል። እኔም ይሄንን እንደምናገኝ... Read more »
ለረጅም ዓመታት በፍትህ ስርዓት ውስጥ አሳልፈዋል።ከመንፈሳዊውም ከዘመናዊ እውቀትን ቀድተዋል ፤የተለያዩ የሥልጣን እርከኖችን አልፈዋል ።የተለያዩ መጽሔቶችን በዋና አዘጋጅነት መርተዋል፤ የፅሁፍ ስራም አበርክተዋል ። ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያለውን የኢትዮጵያን... Read more »
አዲስ አበባን በማለዳ ቃኘት ሲያደርጉ በየመንገዱ ልብስ ሳይደርቡ ከውሻ ጋር ተቃቅፈው የተኙ፤ ላስቲክን ልብስ ድንጋይ ትራስ ያደረጉ ጎዳና ተዳዳሪዎችን ማየት የተለመደ ነው። ውሏቸው ቁርና ጸሀይ ላይ፣ ምግባቸው የሆቴል ትርፍራፊ ነው።አንዳንዴም ከዚህ ባስ... Read more »
ኢትዮጵያዊ የእጽዋት ሳይንቲስት ናቸው። በ2009 ዓ.ም የእንግሊዝ የሮያል ቦታኒክ ጋርደንስ ኪው ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊም ነበሩ። በዘንድሮው የበጎ ሰው ሽልማትም አሸናፊዎች መካከል አንዱ ናቸው። የኢትዮጵያን ብዝሀን ሕይወትን ለረዥም ጊዜ በማጥናትና በመመርመር ኅብረተሰቡም... Read more »
ትልቅ ትንሹን አክባሪ፣ ሩህሩህ፣ ለተቸገረ ደራሽ ፣ደግሞ ሰርቶ ሮጦ የማይጠግብ፣ እንጀራ አጉራሽ ስራን ሁሉ የሚያከበር ሰው ነው፡፡ያለውን ማካፈሉ ደስታን ብቻ ሳይሆን ሀብትንም እንደሚጨምርለት ያምናል፡፡ስለዚህም ሁልጊዜ እጁ ለተቸገሩ የተዘረጋ እንደሆነም ብዙዎች ምስክርነታቸውን ይሰጡለታል፡፡ከሊስትሮነት... Read more »