“አሸንፈን አሸንፈን አሸንፈን ከፍ አለልን ከፍ አለልን ባንዲራችን በወርቃችሁ በብራችሁ እኛ ኮራን ደስ ብሎናል ደስ ብሎናል ደስ ይበለን…” ኢትዮጵያ በዓለም የአትሌቲክስ መድረኮች በጀግኖች አትሌቶቿ ሁሌም ትደምቃለች።በየሄዱበት የውድድር መድረኮች በድላቸው የሚያደምቋት ጀግኖቿም በተለያዩ... Read more »
በብዕሩ የወደፊቱን የሚያሳይ፣ ያለፈውን የሚገልጥ፣ የነበረውን የሚያጎላ ድንቅ ሰው ነበር። ግጥሞቹ ምስል ፈጥረው የሚታዩ፣ ጣዕም ኖሯቸው የሚቀመሱ፣ በተለየ ዜማ ለጆሮ የሚጥሙ የጥበብ ከፍታ ላይ የሚቀመጡ ድንቅ ናቸው። የግጥምና ቲያትር ድርሰቶቹም ዛሬ ድረስ... Read more »
በብዙዎች በተለየ መልኩ ተወዳጅነት ያገኘውና አዲስ በሆነ አቀራረብና ጠንካራ ሀሳብ መነጋገሪያ የነበረው እረኛዬ ድራማ በዛሬ የዘመን ጥበብ አምዳችን ልንመለከተው ወደድን:: ድራማው ላይ ካየነው ከፍ ያለ ኪናዊ ልህቀት አንዱ አስገራሚ የነበረው የትወና ብቃት... Read more »
አዲስ አበባ በአፍሪቃ አዳራሽ መግቢያ በሚታየው በመቶ ሃምሳ ካሬ ሜትር ላይ ባረፈው ትልቅ የመስታወት ስዕላቸው፣ በአዲስ አበባ መናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በሚገኙ ስዕሎቻቸው፣ ‘ሞዜይኮች’ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በሚገኘው የመጀመሪያው የ’ዳግመኛ ምጽዓት... Read more »
አብርሃም ተወልደ የእያንዳንዱ ሰው የፋሽን ህልም በኢጣሊያ ይሸጣል።እዚያ ፋሽን ሆኖ የማይመረት፤ ቦታ የማያገኝ ምርት የለም።ጣሊያን ለፋሽኑ ዓለም ጅማሮና ዕደገት ባበረከተችው አስተዋፅዖ የቀዳሚውን ስፋራ ትይዛለች። ይህ እውነት ደግሞ ምንም አያስገርምም።ምክንያቱም የጣሊያን የንግድ ምልክት... Read more »
ዳግም ከበደ በሀገራችን የሥነ ጥበብ ትምህርት ታሪክ ቀድመው የሚጠቀሱት አለ ፈለገሰላም ኅሩይ ናቸው። ዘመኑም በ1951ዓ.ም።በወቅቱ ውጭ ሀገር ተምረው የሚመለሱ ምሩቃን ንጉሱን እጅ መነሳት ይጠበቅባቸዋል። እጅ ሲነሱም መሻታቸውን እንዲናገሩ እድል ይሰጣቸዋል። እናም አለ... Read more »
ሥነ ጽሑፋዊና ሥነ ጽሑፋዊ ያልሆኑ ሥራዎችን ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላኛው መተርጎምና ለአንባቢዎች ማቅረብ በዓለም ዙሪያ ባሉ አገራት የተለመደ ተግባር ነው። የትርጉም ሥራ ለተለያዩ አላማዎችና ውጤቶች ይሠራል። የትርጉም ሥራዎች በሌላ ቋንቋዎች የተጻፉ ጽሑፎችን... Read more »
‹‹እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል ፤ ሀገር የሞተ እንደሁ ወዴት ይደረሳል›› ሲሉ ጥንት አያት ቅድመ አያቶቻችን ከራሳቸው ክብር ይልቅ ለሀገር ያላቸውን ፅኑ ፍቅር የሚገልፁበት አባባል አላቸው። የእኔ ዘመን ትውልድ ደግሞ ‹‹እኔ ከሞትኩ... Read more »
እውቁ አክተር ጃኪ ቻን በእናቱ ማህፀን ውስጥ ለ12 ወራት ያህል ቆይቷል። የተወለደውም በቀዶ ጥገና ሲሆን በሰዓቱ ክብደቱ 12 ፓውንድ ይመዝን ነበር። እየጮህን ከተናገርን ያንን ነገር የማስታወስ አቅማችን በ50 በመቶ ይጨምራል። በአውስትራሊያ ውስጥ... Read more »
ወዳጄ መቆጨት ካለብህ አሁን ነው መቆጨት ያለብህ። እንደ ቀልድ ዓይናችን እያየ ያጣናቸው የተፈጥሮ ሀብቶቻችን በርክተው ለመቁጠር እየተቸገርን ነው። ላፍታ ጢስ አባይ ፏፏቴን በህሊናህ ሳለው። እውነቱን ልንገርህ ጢስ አባይ ፏፏቴ ዓይናችን እያየ ነው... Read more »