የመከባበር የተግባር ምሳሌ

 የታወቀ ነው፤ የተለመደ በየተረቶቻችንና ሥነ ቃሎቻችን ሲነገረን የኖረ።ምኑ ካላችሁ ደግሞ እንግዳን በቤታችን ሲመጣ እግር አጥቦ የተመቻቸ ስፍራ አዘጋጅቶ አረፍ በሉ ማለት፤ ተንከባክቦና ጋብዞ መሸኘት እላችኋለሁ። የዛሬ ችግራችን መልካም የሆነውን የኋላ እሴቶቻችንን አለመያዝ... Read more »

የዛፍ ሥር ዳኝነት

ቋንቋ፣ ሀይማኖት፣ ዘር … በሱማሌ የሚያቀራርብ እንጂ የሚያራርቅ መለያ አይደለም። ምክንያቱም በእነርሱ ዘንድ ችግር ቢኖር የሚፈታበት፣ የተጣላ ቢኖር የሚታረቅበት፣ ትስስርና ጥብቅ ቤተሰባዊነት የሚመሰረትበት ልዩ ባህል አላቸው። ልዩነቶች ውበት የሚሆኑበት ማስተሳሰሪያ ገመድም በእጃቸው... Read more »

የዋዜማው ፈርጦች

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የብሄር ብሄረሰቦች በዓል አከባበር ኢትዮጵያዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ እንዲሆን የተለያዩ ዝግጅቶች አድርጎ ማጠናቀቁን ከቀናት በፊት አስታውቋል። በዓሉን ተሰባስቦ የተለያዩ ማንነቶች፣ ባህልና እሴቶችን ከማስተዋወቅ ባለፈ፤ ልዩነቶቻችን ለአንድነታችን ውበት ሆነው እንዲጎሉ... Read more »

‹‹ቡራ፣ ኔማና ጼራ›› ችግር ማስወገጃ

ኢትዮጵያውያን የዕለት ተዕለት ማህበራዊ ግንኙነታቸውን፣ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያቸውን፣ በአጠቃላይ ሕይወታቸውን ሲመሩ ከባህላዊ እሴታቸው አይርቁም።በራሳቸው ባህላዊ እሴትና ሥርዓት ችግርን ያስወግዳሉ፤ በጋራ ሥራዎቻቸውን ያከናውናሉ።ደስታቸውን ይካፈላሉ። በዚህም የባህል እሴቶቻቸውን ለትናንት፣ ለዛሬ እና ለነገ የአኗኗር ሥርዓታቸው ይጠቀሙበታል።... Read more »

ሻፌታን በሻፌታ

 በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ውስጥ ዞን ሆና የቆየችውና ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ ክልልነቷን በከፍተኛ ድምጽ ያረጋገጠችው ሲዳማ በርካታ ባህሎችን አቅፋ ይዛለች። ከሚታወቁት ባህሎቿ መካከል የአመጋገብ ፣የቤት አሰራር፣... Read more »

የንጉስ ካዎ ጦና መካነ መቃብር – የታሪክ ቅርስ

በአዲስ አበባ ከ440 በላይ የተመዘገቡ ቅርሶች ይገኛሉ። ከዚህ ውስጥ አንዳንዶቹ ሃውልቶች ሌሎቹ ታሪካዊ ቤቶች እና ሰፈሮች ሲሆኑ ጥቂት ደግሞ መካነመቃብሮችም በቅርስነት ተመዝግበዋል። ከዚህ ውስጥ አንዱ የወላይታው ንጉስ ካዎ ጦና መካነመቃብር ይገኝበታል። ካዎ... Read more »

እሸት እንቅመስ

 ‹‹እሸትና ቆንጆ አይታለፍም›› እንዲሉ አበው ብዙዎች በተለይም ገጠር አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች የማን ማሳ ነው ሳይሉ የደረሰን እሸት ቀጥፈው ይቀምሳሉ። የሚቆጣም አይኖርም። በእርግጥ አሁን አሁን ነገሮች እየተቀየሩ ከልካይ በዝቷል። ግን ብዙዎች ባህላቸውን የረሱ... Read more »

“ሶንጎ” የዳኝነት ስርዓት በሲዳማ

በአገራችን በርካታ ባህላዊ እሴቶች አሉ። የእርቅ፣ የሰርግ፣ የሃይማኖታዊና ባህላዊ እንግዳ መቀበያ፣ የሀዘን… ብቻ እንደየ ብሄረሰቦቹ እና አካባቢያቸው ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት፣ ደስታቸውን የሚካፈሉበትና ሀዘናቸውን የሚተዛዘኑበት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊም እሴቶች አሉ። ለዛሬው የምናየው ባህላዊ የግጭት መፍቻ... Read more »

«መውሊድ አል-ነቢ»

«መውሊድ አል-ነቢ» ወይም «መውሊድ አን-ነቢ» በአጭሩ «መውሊድ» ማለት የነቢዩ ሙሐመድ የልደት ቀን ነው፡፡ ቱርካውያን ደግሞ «መውሊዲ ሸሪፍ» ይሉታል፡፡ ትርጉሙም «የተቀደሰው ልደት» እንደማለት ነው፡፡ ፋሪሳውያንም «ሚላድ ፓየምባረ ኢክራም» ሲሉ ይጠሩታል፡፡ የታላቁ /የቅዱሱ ነቢይ... Read more »

ኢስላማዊ ቅርሶች

ከደሴ ኮምቦልቻ መንገድ 36 ኪሎ ሜትር ላይ የጨቆርቲ መንደር ትገኛለች፡፡ ከመንደሯ በስተግራ በኩል አራት ኪሎ ሜትር ዳገታማውን የእግር መንገድ ከተጓዙ በኋላ ገታ መስጊድ ይደረሳሉ፡፡ መስጊዱ በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ አካባቢ በታዋቂው... Read more »